የመጋቢት 18. 2021 የጸጋዬ ራዲዮ በሲዊዘርላንድ ዙሪክ ከተማ።
እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ።
ዕለተ ሃሙስ ማዕዶተ አሰጋሪው ሃሙስ
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ ብራ
በሰብለ ሕይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራራ።
„የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል
እግዚአብሔር ግን አካሄዱን
ያቃናለታል።“
(ምሳሌ 16 ቁጥር 16)
·
ማዕዶተ አሰጋሪው ሃሙስ ዕለተ ጸጋዬ
ነው።
ዛሬ 18.03.2021 ዙሪክ ከተማ በ97.5 መካከለኛ ሞገድ በራዲዮ ሎራ ከ15.00 – 16.00 በአማርኛ ቋንቋ የጸጋዬ ራዲዮ ይቀርባል። በመሰናዶዬ ማሰረፊያ የሚሆኑ መዝናኛወች በቁጠባ ስለሚቀርቡ ከ50 ደቂቃ በኋላ ያን ለሚፈልጉ ቅኖች የ10 ደቂቃ ጊዜ ሰጥቼ እሰራለሁኝ።
በተረፈ 10 ደቂቃ ሲቀርም ቀደም ብዬ ሼር አደርገዋለሁኝ። እናንተም ቀድማችሁ ቁጥር አንድ ሊንኩን ብትከፍቱት
ታገኙታላችሁ ላይፍ ላይ ያለውን ከእኔ የቀደመውን ዝግጅት። ማለፊያ የመደማመጥ ጊዜ እመኛለሁኝ። ዙሪክ ክፍለ አገር ለምትኖሩት ደግሞ
ራዲዮ ላይ ታገኙታላችሁ። ዕድሜ ለ እጬጌው ግሎባላይዜሽን። የልብ አድርስ ነው።
ላይፍ ላይ መከታተል ለማትችሉ ዘግዬት ብዬ ዩቱብ ቻናሌ ላይ እለጥፈዋለሁኝ። በተጨማሪም ጸጋዬ ራዲዮ አርኬብ እልፍኝ
ላይም ይኖራል። ዘመኑ የልብ አድርስ ነው።
· ቁጥር
አንድ ሊንክ። ዘግይታችሁም አርኬቡ ላይ ማዳመጥ ትችላላችሁ።
https://www.lora.ch/sendungen/alle-sendungen?list=Tsegaye
· ቁጥር
ሁለት ሊንክ። ዘግይታችሁ ማድመጥ ለምትሹ። ከፕሮዳክሽን በኋላ ስለሚለጠፍ።
https://www.youtube.com/channel/UCJEQXw86u_NG4A1FVC1j2qg
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
18.03.2021
ዕውነት ይናፍቀኛል።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ