ምኽረት።
“አቤቱ አንተን ታምኛለሁ እና ጠብቀኝ።” (መዝመር ምዕራፍ፲፩ ቁጥር ፩)
ከሥርጉተ ሥላሴ ሥላሴ(Sergute©Sselassie)
06.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)
06.05.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ)
የማይነጥፍ ፅኑ ጥገት
ሌማት
ማንነት
የራስነት - ባለቤት
ንብረት በድምቀት በቀለማት
የአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ህብረት
Titel 9 ምኽረት
የህሊና ቀለበት
የእኔነት ቅባት
ሚስጢራት
የደም ዕርገት።
ማስታወሻ
መክሊት ሁለተኛው የሥነ የግጥም መደብል ገጽ 192።
እርእሱ በጉልህ የተፃፈው ነው ይህ የሥርጉተ ፈንገጥ ያለው የአፃፃፍ ንድፍ ሞድ ነው።
ፊደላትም የራሳቸውን ምት ተከትለው ውበታቸውን የሚገልጹበት ዞግ ሊኖራቸው ይገባል።
ለፊዳለት ነጻነት በተሰጠ ቁጥር ውበታቸውን የጠበቀ የውስጥ ቀለም ይኖራቸዋል።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ