አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል?
አቤቱ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል?
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፩)
ከሥርጉተ ሥላሴ(Sergute©Sselassie)
06.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ)
ዋ!
ሁኝ
ቀቢኝ
አጥቢኝ
አልሚኝ
እረሽኝ
ስሪኝ-ምሪኝ
ቀለብ አቀበይኝ
እንዋዋጥ - ስሚኝ
እንዳደምጥሽ አድምጪኝ
ማለትን በተግባር አቅልሚልኝ
የመሆንን መጎናጸፊያ ስጪኝ
በፈጠራሽ ደግፊኝ-
ምርኩዝ አቀብይኝ-
ማስተዋልን ቀልቢኝ
በተመስጦ ጥሪኝ
በፅናት ምሪኝ
በውስጥሽ እይኝ 44 Titel
ሁነኛ ሁኚኝ።
ሀምሌ 4 ቀን 2002 ዓ.ም ቪንተርቱር /ሲዊዝ/
ማስታወሻ
ተስፋ መጽሐፍ ገጽ 70
የፈዳላችን ማማር እኮ እዮራዊ ነው። እንዴት እንደሚመስጥ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ