"ልዑል ቃሉንም ሰጠ።"
„እግዚአብሄርም ከሰማያት አንጎደጎደ፣ ልዑል ቃሉንም ሰጠ።“
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፲፫)
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፲፫)
ከሥርጉተ ሥላሴ (Sergute©Sselassie)
06.05.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላድ)
ለመላጨት፣ የታዕቅቧ - ፍድሰት
አልባነት
ግልበት - ግሽበት
ባዶነት
ወናነት
፣
ዝንጉነት
ግምለት
፣
ግድፈት
ግድመት
ልልነት፣ ልቀነት
ምከነት።
ቅስፈት
የዋህነት
ምርተት፣
ጨምቆ - የሚበላ
ውስጥን ሰልስሎ - የሚያባለላ
የአይምሬ - ግብይት
የጨለማ ቀለበት 44 Titele
ተጣፈ። ሰኔ 4 ቀን 2001 ዓ.ም ሄርሽን ሆቴል - ሲዊዘርላንድ
ማስታወሻ።
ውል መጸሐፍ ገጽ 30
እርአስ “የጨለማ ቀለበት”
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ