ልጥፎች

ይድረስ ለሹክሹታ አዘጋጅ ለትጉሁ ለጋዜጠኛ አቶ ሄኖክ አለማዬሁ ..

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  ይድረስ ለሹክሹታ አዘጋጅ ለትጉሁ ጋዜጠኛ  ለአቶ ሄኖክ አለማዬሁ .. „መሐላውን ቢያፈርሱ፤ ከሃጢያት ሥራ ወገንም ሁሉ ቢሠሩ ግን ጠላቶች ሆነው፤ በሰማይ ጽላት ይጽፋሉ፤ የሚጠፉ ሰዎች በሚጽፉበትም መጸሐፍ ይጻፋሉ፤ ከምድር ላይ ከሚጠፉ ሰዎችም ይቆጠራሉ።“ መጽሐፈ ኩፋሌ ምዕራፍ ፳፩ ቁጥር ፳፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.03.2019 ከእመ ዝምታ። ይድረስ ለሹክሹታ አዘጋጅ ለጋዜጠኛ አቶ ሄኖክ አለማዬሁ ... https://www.youtube.com/watch?v=QZ5473sH4HI&t=2s Shukshukta ( ሹክሹክታ ) - የቤተመንግስቱ ምስጢራዊ ጉባዔ | TPLF | Dr Abiy Ahmed | ADP እንዴት ነህ እናትዬ? ደህና ነህ ወይ? ትናንት ነው ይህችን ፍሬ ነገር ከልቤ ያዳመጥኩት። እናልህ እንዲያው ለአቤቶ ብአዴን ትጠይቅልኝ ዘንድ ይህችን ኮለምኩልህ። ሥራ እንደሚበዛብህ ግን አውቃለሁኝ። እና ትንሽ ላስቸግርህ አሰብኩኝ … ዛሬ ቪንቲ ፏ ብላለች… እቴጌ መነን ከች ገና በማለዳው>> ·        ወደ ጉዳያችን … ሹክሹክታ ቅንብሩ ተፍሬ ነገሩ ልብን ይገዛል። እስቲ ጠይቅልኝ የእኔ እናት ዶር አንባቸው መኮነን እንዴት ነው የዘር ማፍረያቸው የተነቀለውን ምንዱባን ከልዑኩ ቡድን ጋር አብረው ተዝርዝሩ አስገበተው ከሆነ ጠይቅልኝ ?  ከዛ በግፍ ከነነደው የቅዳሜ ገበያ ብትን አፈርም ለ አቤቱታ … ለተማለዱን …   ከተነቀለው ጥፍርስ ከቶ ቤተኛ ይሆን ለምህረት ልመናው ? 44 ሺህ ልጆች ከትምህርት ገባታቸው እንደ