ልጥፎች

Gen. Asaminew Tsige's wife, Desta Asefa is held by Ethiopian government.

ምስል

Ethiopia: ልዩ መረጃ - "የዶክተር አብይ ደጋፊ ብሆንም ንግግራቸውን ግን አልወደድኩትም!" - ተክለሚካኤል አ...

ምስል

Ethiopia: ዓለም ፀሐይ ወዳጆ 'አመረረች' | በአትላንታ ታዳሚውን ያስለቀሰ | Alemtsehay Wedajo ...

ምስል

ሰበር ዜና ቢቢሲ ጉድ አወጣ አሳምነው እኔም ቀድቸዋለ || ውመፈንቅለ መንግስት አይደለም ብሎኛል

ምስል

"መልዕክቱ አማራ የወደቀ ቢመስልህም ጥቃቱን እየተቀበለ ዝም ብሎ የሚኖር አይምሰልህ" - ሜ/ጄነራል ጌታቸው ገዳሙ

ምስል

"የራስን ፍላጎት ለመጫን ሲባል የነበረውን ታሪክ የማስጠላት ፖለቲካ ነው ያለው።" - ሜ/ጄነራል ጌታቸው ገዳሙ

ምስል

ኦነግ ሲፈፅም ለነበረው አሰቃቂ ድርጊት የሜ/ጀኔራል ጌታቸው ገዳሙ ምስክርነት

ምስል

Ethiopia: ትኩሳት - የደመቀ መኮንን ነገር... | Demeke Mekonnen | Dr Ambachew | Gen...

ምስል

ኮንቴምፖራሪ የጎንደር ዩኒቨርትቲ ተማሪዎች Gondar Ethiopia AB Advertisement

ምስል

ፋሲል ከነማ በፎርፌ ቅ/ጊዎርጊስን አሸነፎ መሪነቱን አጠናከረ Gondar Ethiopia AB Advertisement

ምስል

Ethio 360 Biruk Yibas with Ermias Legse

ምስል

Ethiopia: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛቻና የእመኑኝ ጩኸት 07/02/2019

ምስል

Ethio 360 Zare Min Ale Tue 02 July 2019

ምስል

ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ስለ አማራ መደራጀት

ምስል

ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ከእስር ከወጡ በኋላ | ስለ ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ Brigadier General ...

ምስል

"አሁን ከእጃችን በጎ ነገር ገብቷል፤ ስልጣኑ የህዝቦች ሆኗል።" ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ

ምስል

‹‹የአማራ ጥያቄ የዲሞክራሲ እና የኅልውና ነው፡፡ አማራ በክልሉም ውስጥ ሆኖ የኅልውና ችግሮች አሉበት››

ምስል

ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ዛሬ ህዳር 30 በጎንደር በነበረው ስብሰባ የተናገረው አስደናቂ ሙሉ ንግግር

ምስል

ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ!

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ መጡልኝ።  ልዑል እግዚአብሔር ዞግ ስሌለው ፍትህን፤ ርትህን ከእዮር እንጠብቃለን በተጠንቀቅ! „ከንቱነትን እና ሃሰትን የሚጠብቁ ምሕረታቸውን ትተዋል። ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፱“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 02.07.2019 ከእም ዝምታ ሲዊዚና። እንዴት አደራችሁ የኔታዎቼ? ደህና ናችሁ ወይ?   አንድ መንግሥት ቶላርንስን መርሁ ካለደረገ ቶለሬት የሚያደርግ ህብረተሰብ ለመፍጠር ይሳነዋል። በዚህም ጠ/ሚር አብይ አህመድ ወድቀዋል። ፈተናውን ለማለፍ አልተቻላቸውም። የሚገርመው እና የሚደንቀው ቶለራንስም ኢትዮጵያ ውስጥ በዞግ የተመደበ መሆኑ ነው።  አሁን ፈጣሪም እንደዛ እንዲሆን እዬተፈለገ ነው። የአቤቱ ጌታ ሆይ! የአቶ ጃዋርን መንገድ ጠብቅልኝ አቤቱታም አለበት። የአቶ ጃዋር ሎሌዎችንም አባራክትልኝም የሱባኤው መባቻ ነው። መልስ ግን አለኝ። አይሰቡት!!!!!!!!!!! ለሰከንድ የአቶ ጃዋር መንፈስን ያቀርብኩ ዕለት ሞቴን እመርጣለሁኝ። የኢትዮጵያ ጉድጓድ ስለሆነ። ከዛሬው የባሰ ነገ ደርቆ እዬመጣ ነው። ይህን ማሰብ ለተሰናቸዋም አዝንላቸዋለሁኝ። ቅርፊቱ እንጂን የፖለቲካውን ግንድ ለማግኘት ማስተዋሉን ሰጥቶ ለሽ ካሉበት ቢያንስ እንዲነቁ እጸልያለሁኝ። ሁሉ ነገር ከመሼ ከሆነ ግን „አሞራው በረረ ቅሉም ተሰበረ“ ይሆናል። እራሱን ችሎ በተነሳበት አዲስ ራዕይ ይጓዛል በሚል የሰጠነው አቅም ምን ያህል ዋጋ እንዳስከፈለን እያዬነው ነው። በአገር ውስጥ መፈናቀል ኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቀዳሚ ተጠቃሽ መሆኗ አልበቃ ብሎ በፖለቲካ ግጭት ሊሂቃን እንደ ቅጠል የረገፉበትን ትዕይንትም እያስተናገደች ነው። በዚህ ላይ ራህቡ፤ በዚህ ላይ ለ እርሻ ብ

Ethio 360 Zare Min Ale Mon 01 Jul 2019

ምስል