ልጥፎች

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ።   ለዘመን ለትውልድ ጥላቻን ጥላቻ አያክመውም።   ዕለተ ሮብ ዕለተ ተናኜ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በሰብለ ህይወት አዝመራ በቢሆነኝ ብራ ለራህብ የሚራራ።   „ እግዚአብሄርም   ለሰሎሞን   እጅግ   ብዙ   ጥበብ   እና   ማስተዋል   በባህር   ዳር   እንዳለ   አሽዋ   የልብ   ስፋት   ሰጠው። “                                                                            ( መጸሐፍ   ነገሥት   ቀዳማዊ   ምዕራፍ  4 ፬   ቁጥር   ፳፱)           ·         ሃዘን ለሌላ ሃዘን በመገባበዝ እርካታ አያስገኝም። ·         ጥላቻን ጥላቻን ሊያክመው በፍጹም አይችልም። ·         በጥላቻ ውስጥ መዳን የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ምህረት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ሥርዬት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ መድህን የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ማግሥት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ አገራዊነት አይኖርም።   ·         በጥላቻ ውስጥ ተስፋ አይገኝም። ·           በጥላቻ ውስጥ ተፈጥሮ የለም። ·           በጥላቻ ውስጥ ዕምነት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ሃይማኖት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ሰብዕዊነት የለም።   ·         በጥላቻ ውስጥ ማግሥት የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ዘመን የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ትውልድ የለም። ·         በጥላቻ ውስጥ ያለው ቂም ነው። ·         ቂም ደግሞ በቀልን የወልዳል። ·         በቀል አ