ልጥፎች

Über Sergute©Selassie 7 Bücher. (Kolumnist, unabhängiger Autor, Kommentatorin der äthiopischen Politik, Autorin von Kinder- und Erwachsenenbüchern, Aktivistin für Menschenrechte und Naturliebe, Pressejournalistin, Radiomoderatorin, Bloggerin, Youtuberin) Winterthur Schweiz.)

ምስል
  ·        Über meine 7 Bücher.        Hier sind die Namen meiner Bücher und ihre Themen. 1)      Tesefa (Die Hoffnung) 2)      Meklit (Die Begabung) 3)      Der Well (der Vertrag.) 4)      Enka Selaneteya.  (Die Anfrage und die Antwort) 5)      Fidel (Alphabet) 6)      Ye Tesefa Bere (Die Tür der Hoffnung) 7)      Ye Regbe Bere (Die Taubentür)   v Gedicht (Dichtkunst) als für Erwachsen. „Die Hoffnung“, „die Begabung“ und „der Vertrag“ sind Gedichte (Dichtkunst) für Erwachsene.   Ich bin einen neuen Weg gegangen, indem ich für die Gedichte eine spezielle Gestaltungsform entwickelt habe.   (1)    Zum Beispiel unterscheiden sich einige der Titelpositionen von dem, was die Welt kennt. Es ist ein neuer Weg. Die Überschriften   weltberühmten Gedichte stehen immer ganz oben. Natürlich habe ich auch Gedichte, die ich auf diese Weise geschrieben habe. Das heißt, wenn das Gedicht einen Titel hat. Es gibt Zeiten, in denen ein Gedicht keinen Titel hat Ich glaube, d

ዴሞክራሲን ስትታገልለት እና ስትታገለው አስተውለው። ቃሉ ብቻውን ግብ አይሸልምም እና።

ምስል
  ዴሞክራሲን ስትታገልለት እና ስትታገለው አስተውለው። ቃሉ ብቻውን ግብ አይሸልምም እና።     ይድረስ ለአጤ ቅንነት ቡናችን ፋት እያልን እኛ እኛኑ ይፈታትሸው። ዬውስጥ ቤተመቅደሶቼ እንዴት አላችሁልኝ?? ዬርህርህናችሁ መጠን ቁሞ አስተማረኝ። ውስጣችሁን አሳዬኝ። ቤተ ሰለሞን የጨመተ ለእንባ፤ ለእውነት፤ ለፍቅር፤ ለሞራል፤ ለእሴት የሚሞግት በጨዋነት ዬአብርኃሙ ቤት ነው። የጥበብ ሰወች፤ ሞጋቾች፤ የሲዊዝ ፖለቲከኞ በቀለም የማይገናኙን የሁሉም እምነት፤፦ዬሁሉም ፖለቲካ አቋም አራማጆች ጠንካራ ሚዲያወች ሁሉም ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቤታችን ይገኛሉ። እርግጥ ነው ሰብሰብ ብለን በተን ዬሚያደርጉን ተለዋዋጭ የፖለቲካ ቁመናወች እና የኃይል አሰላለፎች ቢኖሩም ዙረን የምንገናኝበት እሸቱ፤ ጎልማሳው አዛውንቱ፤ ሩህሩሁ ኢትዮጵያዊነት ነው። ሰብላቢያችን እሱ ነው። መሪያችን ቅንነት። ከሰሞኑ የአንዲት እናት ፎቶ ሼር አድርጌ ሼር የተደረገው ወደ ሁለት ሺህ ሊጠጋ ነው። በእኔ ልፋት ሪከርድ ሰባሪ ነው። በፁሁፌ ውስጥ ቃለ ህይወትን እጠቀማለሁ ፕሮፋይሌ የፃድቁ አባቴ ብፁዑ ሐዋርያ የቅዱስ መርቀርዮስ ነው። የሁሉም ዕምነት ተከታዮች፤ የማያምኑትም ሳይቀሩ ደስ ብሏቸው የህሊናዬ ምርት ታዳሚወች ናቸው ከዚህ በላይ ዘመንን ቁሞ ያሰተማረ አብሮነት ዬለም። አብረን እንደ ተፈጠር አብረን መሆናችን አሻራው ይህ ነው። ክፍት ሲለኝ በዝምታ የቤታችን ወገኖቼ ጋር አክብሬ መራራ ስንብት ሳደርግ እንኳን ሥም ቀይረው መጥተው ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ። ቤታችን የፈቀዱ፤ ዬወደዱ አዲሶች ውዶቻችን ደግሞ ስለሚሞላባቸው ዬቤታችን አባላት ፈቅደው እስኪለቁ መጠበቅ ግድ ስለሚሆንባቸው በጓዳ መጥተው ይጠይቁኛል። ታግሰው ቤተኛ ይሆናል። ጥሪዬ ዬትውልድ ነው። ትውልድ መገንባት ያለበት ፈርሶ በሚሠራ ተለዋዋጭ የግለሰቦ