ልጥፎች

እማዋይ የዘመን የኔታዊት!

ምስል
     የጥቁር ለባሿ ልዩ ጀግና!        የዘመን የኔታዊት ገናና!                                          ሥርጉተ ሥላሴ  17.02.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።)                  "በተቸገረ ጊዜ እግዚአብሄርን ወደ መፍራት የሚመለስ ሰው አለ ሰውነተም በተድላ በደስታ ታርፋለች።"                                                    (መጽሐፈ ሲራክ ምዕራፍ፳  ቁጥር  ፳፩) ·          እፍታ። እንደም ነሽ ውርሰ ጽናት እማዋይ? ደህና ነሽ ወይ? እህት ዓለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ግን እንዴት ነሽ የጥቁር ለባሿ ጀግና ብቋዊት? እንደተፈታሽ ገጽሽን ሳዬው ውስጤን በጠበጠው። ተረባበሽኩኝ። ለረዥም ጊዜ በጸጥታ ውስጥ ነበርኩኝ። እኔ ጫካ በገባሁበት ጊዜ ተገናኝትን ቢሆን ኖሮ የወላጆቼን የምህረት ጥያቄ አልቀበልም ነበር። ስቃዩን እንጋራው ነበር በዱር ቤቴነት። አንድ አጋር አንስት በማጣቴ ምክንያት ነበር የተመለስኩት። በምህረት ከገባሁ በ ኋ ዋላ ም ቀዮዋን በር አይቻታለሁ። ስፈታም በቁም እስር ነበር። ሌላው ነገር ከእኛ በ ኋ ዋላ በአዲሱ ትውልድ የጣይቱ፤ የተዋቡ፤ የምንቴ፤ የሰብለወንጌል የጽናት እና የብቃት ንጥረ መንፈስ አምብዛም የነበር ቢሆንም ጎልታ የምተወጣ ወጣት ትንታግ ህልሜ ነበር ልክ እንደ እኛ ዘመን።                                        ክ ስተት። በድንገት ግን የጥቁር ለባሿ የክስተት ትርታ ባለተራ ተከሰተች። አርበኛ ንግሥት ይርጋ። ከዚህ ኋ ዋላ ግ ን የአንችን ጉዳይ ከደን አድርጌ ክድን አድርጌ የታገስኩት ጉዳይ መቀጠል አላቻልኩም። ቀደም ብዬ እንዳነሳሁልሽ ከ እኛ በሀዋላ ለአዲሱ ቀጠይ ተ

"የአመንዝራም ዓይን ድግዝግዝታን ይጠብቃል፤" ቅርናት።

ምስል
                       የደመቀ መኮነን ቅርናት።      የሥጋ ሸክም ለልኳንዳ ቤት እንጂ ሐገርን ለማታደግ                          የቀብር  ደመር ነው።                                       ከሥርጉተ - ሥላሴ 28.02.2017 ( ከጭምቷ - ሲዊዘርላንድ። ) „ የአመንዝራም ዓይን ድግዝግዝታን ይጠብቃል፤ የማንንም ዓይን አያዬኝም ይላል፤ ፊቱን ይሸፍናል። ቤቶቹን በጨለማ ይነድላሉ፤ በቀን ይሸሸጋሉ፤ ብርሃን አያውቁም። የጥዋት ብርሃን ለእነርሱ ሁሉ እንደሞት ጥላ ነው፤ የሞትን ጥላ ድንጋጤ ያውቃሉና።                                                   ( መጸሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፳፬ ቁጥር ፲፭ እስከ ፲፯ ) ·                                      ስለ አቶ በረከት ፊያሽኮ ! የኢትዮጵያ ሃብት ከሆኑ አንስት መረጃ ልነሳ - ዛሬ። እንዲህ ይላሉ ጸሐፊ ወ / ሮ / ት ሰርካለም ጌታሁን „ እረ ለመሆኑ ደመቀ መኮነን ማን ነው ? እዉን አማራ ነውን ?“ – http://samsonaabera.blogspot.ch/2016/04/blog-post_54.html ጸሐፊዋ ወ / ሮ / ት ሰርካለም ጌታሁን በቀጠለም ይህን ውስጥን የሚመረምር ውርዴት፤ ከንቱንትን፤ እንሰሳዊ ግብርን ፈትሹት ይላሉ ጸሐፊዋ። ፈተና ሰጥተውናል። ማለፍም መውደቅም የዬግል ምርጫችን ነው።   „ ደመቀ የመጀመሪያ ድግሪውን በባዮሎጅ ይዞ ነበር። የደመቀ የዮንቨርሲቲ ጒደኛ ማሩ ዛሪ በሂወት የለም። ከነባለቤቱ ኤድስ የሚ