ልጥፎች

ከቶ ዶር አሚን አማን ጤ/ ጥበቃ ሚር አድርጎ ማሾም ይሆን "ሌብነቱ?"

ምስል
የት ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? ምንስ ላይ ነው ያለው „ሌብነቱ“? „ከቁጣው ጢስ ወጣ ከፊቱም የሚባላ እሳት ነደደ:  መዝሙረ ዳዊት ፲፯ ቁጥር ፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selassie 09.01.2019 ከእመ ዝምታ ከሲዊዝ   የጠ/ሚር አብይ አህመድ ሆነ የዶር ገዱ አንዳርጋቸው  መንፈስ ለዚህ ስላበቃ መሰለኝ " ሌባ " ያሰኛቸው                                  ስለምን ይሆን  በዚህ ቀን ብአዴን ለሰጠው                                      የተንጠራራ ያልተገባም ውክልና                                                ሌባ ያልተባለበት? አሳቸውን የፌድራሉ የጤና ጥበቃ ሚነስተር ለማድረግ ነው  20ሺህ አማራ የታሰረበት? የተንኮላሸበት፤ ጥፍሩ የወለቀበትን ቤቱ ይቁጠረው ያ ተጋድሎ በምን ያህል እጅ ትሩፋት የፖለቲካ ዕውቅናው? https://www.youtube.com/watch?v=fy-VHDJvrpk አስገራሚ : የሁመራ ወጣቶች አብይንና ገዱን ሲሳደቡ የሚያሳይ ቪዲዮ | Amazing : Humera youth insult Dr Abey and Gedu ·        ህሊናን …  የዶር ገዱ አንዳርጋቸው እና የዶር አብይ አህመድ „ ሌባነት “ ይሄ ሳይሆን አይቀርም ዶር አሚን አማንን የጤና ጥበቃ ሚ/ር አድርጎ መሾም። የአማራ ታገድሎም የሚስጢር እርገት።   ጎንደር ከተማ ብቻ ከ20 እስከ 30 ሺህ የሚገመት ተጋሩ ይኖራል በሰላም በጤና ዘምኖ። ይህን የምፈልገው እዬታገሁበት ያለ ቢሆን ነገር ግን አዙሮ ማዬት የግድ ይሆናል። ህውሃት ያደራጃቸው ናቸው ያን ያደረጉት ... እና ሲከር ይበጠ

የአገር ፎለቄ ፈርጥ እንደ አልባሌ?

ምስል
የአገር ፎለቄ ፈርጥ እንደ አልባሌ? „ወገኔ ሆይ አድምጠኝ፤ ሕዝቤ ሆይ፣ ስማኝ ህግ ከእኔ ይወጣልና ፍርዴም ለአህዛብ ብርሃን ይሆናልና።“ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፶፩ ቁጥር ፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ  Sergute©Selassie 07.01.2018  ከእመ ዝምታ ·        እፍታ ለአንድ አፍታ! ውዶቼ እንዴት ናችሁ ደህና ናችሁ  ወይ? ዛሬ ቀጠሮዬ ሳልባክን  የጠ/ሚር አብይ አህመድን ከመምህራን ጋር ያደረጉትን ውይይት በጥሞና ላደምጥው ስለፈለግኩኝ ሦስቱንም ክፍል በበዛ ጥሞና ታደምኩበት። ያው ለእኔ እንደ ትምህርት ክ/ ጊዜ ስለማዬው ማስተዋሻ እያያዝኩኝ ነበር ያደማጥኩት። የ ሚገርመው የፕሬስ ሰክሬታርያት ጽፈ/ቤት ሃላፊዎችም፤ የጠ/ ሚር/ ቢሮ የጽህፈት ቤት ሃላፊ ማስተዋሻ እንኳን አልያዙም ነበር። ታዳሚዎች ግን ሲይዙ አይቻለሁኝ። ይህም አንድ የሾለክንበት ጉዳይ ነው። ትውልዱ ከእኛ ምን ይማር? በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትውልዱን እያሰቡ ቢሆን መልካም ነው። ልጆች ከሚሰሙት ይልቅ በሚያዩት ይመሰጣሉና።  የሆነ ሆኖ በዚህ ጠ/ሚር አብይ ባደረጉት ንግግር ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት መልስ በጥልቅነት ውስጥ የመታደላችን ልኩንም በልበ - ህሊና ለመለካት ሞከርኩኝ ። አስተውሉ የኔዎቹ ሞከርኩ ነው ያልኩት። ስለምን? ይህን አልኩኝ መሰላችሀ ... የሳቸውን የተመስጦ ይዘት ለመተርጎም የዕድምታ ሊቃውንትን ስለሚ ጣራ ። ከዕድምታ ሊቃውንትነት ጋር ይተካከላሉ ብዬ እማስባቸው ፕ/ ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ስለሆኑ የቤት ሥራውን ለሳቸው ልተዎው። ግን ስንቱን ይዘልቁታል? ንግግሩን እያዳመጥኩኝ በቀደም ዕለት ሙሉ ቀን ያሸኝን የሻ/ ዳዊት የእናፍርስ ብሄራዊ ጥሪን ስለምን ደከምኩበት አልኩኝ። ምክንያቱም