ልጥፎች

የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ብሄራዊ ጥሪ እና ዕድምታው ተነሆድዕቃው።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  የዓለም አቀፍ የሴቶች  ቀን ብሄራዊ ጥሪ እና ዕ ድ ም ታ ው  ተነሆድዕቃው። „እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና“  መዝሙር ፲፭ ቁጥር ፭ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 09.03.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ። ·               ክብር ሆይ!  ቅንነተዎትን እባከዎት ለኦነጋውያን ምርኮኛ አያድርጉብን! መክፈቻ። ጤና ይስጥልኝ ውዶቼ እንዴት ናችሁ? ደህና ናችሁ ወይ? የኢትዮጵያ ፖለቲካ የሴራ ፖለቲካ በመሆኑ ከዚህ የሴራ ፖለቲካ የምንሻገርበት ቀዳዳን ለመጠቀም ብልህነት እና ማስተዋል እንጂ ግትርነት ሆነ ጥርጣሬ አግባብ ስላልነበረ የኦህዴድን / ኦሮማራን / ጉዞ አቅርበን የእኛ አድርገን የማዬታችን ጉዳይ የተገባ ነበር። ይህም በመሆኑ ዛሬ ያለው መተንፈሻ ቧንቧ ተገኝቷል።   ልብን የገለጡ ቅንነቶች ሁልጊዜም በፈጣሪያቸው ዘንድ የተከበሩ ናቸው። እኔ እንደ ተዋህዶ ልጅነቴ የትኛውም አካል ዓላማ አለኝ ብሎ ሲነሳ በቅንነት ልቤን ንጹህ አድርጌ ነው የምቀበለው። ወይንም የማይመቸኝ ከሆነ ዝም ነው የምለው። አልደግፍም አልቃወምም። ለምሳሌ በግንቦት 7 ምስረታ ይሁን፤ በግንቦት 7 የኤርትራ ጉዞ ቅኑን ልቤ ለግሻለሁኝ። ለዛውም ያን ያህል ወጀብ በነበረበት ወቅት እነሱም አይዞሽ ሳይሉኝ።  ድርጅቱ በተመረዘመበት የስሜን ኢትዮጵያ ጠል ፖለቲካ አማካኝነት። እኔ ግን በምችለው ሁሉ ጉዲት እስክባል ድረስ ከዚህም ያለፉ የግል የሰላም ህወከቶችን አክሎ አሰተናግጃለሁኝ። ያን በማድረጌ ግንቦት 7 ፈተናው ሳያልፍ ሲቀር አይጸጽተኝም። ቅንነት የሚጎዳው ተቀላቢውን እንጂ ቀላቢውን አይደለም። ስለምን እዮር አለና። የሆነ ሆኖ

ገዱ ደጉ ፈሪህ ተበራከተ ስለምን ይሆን?

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ገዱ ደጉ ፈሪህ ተበራከተ ስለምን ይሆን? „በፊቱ ካለው ብርሃን የተነሳ ደመናትና በረዶ የእሳት ፍምም አለፉ።“ መዝሙር ፲፯ ቁጥር ፲፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 08.03.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ። ፈጣሪ አለ! ፍርድና ዳኝነቱን ይሰጣል! ·        በጣም ልክ ያጡ ነገሮች ነው ያሉት በስክነት ይፈተሹ። የዶር ገዱ አንዳርጋቸው ድንገተኛ ከሥልጣን መነሳት ከሰበር ዜናው ቀጥሎ ፍተሻ ይደረግለት። ብልቱ ሆነ ብሎኖ ተፈታቶ። የዶር ገዱ አንርጋቸው ከሥልጣን መነሳት የኦዴፓ የዛሬ ዕቅዱ አልነበረም። የአቶ ደመቀ መኮነንም ከሥልጣን ለማንሳትም ሰፊ ጥረት አድርጎ ነበር በመሰከረሙ የብአዴን ጉባኤ። ብዙም ጽፌበታለሁኝ። የብአዴን ጉባኤተኛው ሞግዶ አሻም ብሎ ሁሉም በወገን ወገኑ ተመካክሮ ተጠናክሮ ስለመጎተ ተግ አለ። ዋነኛው የኦዴፓ ተግባር እነሱን ሁለቱን ማስወገድ ነበር ትልሙ። እንዳሻው አማራ ክልልን ሰጥ ለጥ አድርጎ በጃዋርውያን ቅኝ ለማድረግ።   ለዚህ ደግሞ አባ ገዳ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ታጥቀው የተነሱበት ጉዳይ ነበር። ያን ጊዜ ሳይሳካ ሲቀር በሌላ ስበሰባ እሳቸው በምክትል መስተዳድር ማዕረግ የምንትሶ የቢሮ ሃላፊ ሆኑ። አሁን ሄደው ከቁንጪ ላይ ወጥተዋል ጃዋርውያኑ አቶ ንጉሱ ጥላሁን። ለለውጡ በሉት ለኢትዮጵያ ትልቁ ደራጎን እሳቸው ናቸው። ሌላው ዶር አንባቸው ነበሩ ከፖለቲካ ውሳኔ ገለል ለማድረግ የተፈለገው በመስከረም ወር። እሳቸውን ፕሬዚዳንት ለማድረግ ኦዴፓ ያቀረበው ጥያቄም ውድቅ ሆነበት። እናም ተነሳፋፊ አድርጎ አጃቢ አድርጎ ባጀ። አሁን አገር ሰላም ሲሆን የብአዴን ጉባኤተኛው በሌለበት፤ ወሬው ተከድኖ ዶር ገዱ አንዳረጋቸው