ልጥፎች

አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። {የወግ ገበታ}

ምስል
 እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በደህና መጡልኝ  የውጥንቅጥወጥ            ውጥን። አሉታዊው የዴሞግራፊ ፍልስፍና የበቀል ፍልስፍና ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የተወጠነው፤ ተወጥኖም ተግባር ላይ እዬዋለ የሚገኘው ጸረ ሰው፤ ጸረ -ሥነ -መኖርም ነው ጸረ ሥነ አዕምሮም ነው። ክፍል ሁለት። „ የደከሙት ን   እጆች አበርቱ፤   የላሉትን ም   ጒልበቶች አጽኑ። “ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፭ ቁጥር ፫ ዝግጅት ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 06.06.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ተስፋ ሂደት፣ ተስፋ ዘመን፣ ተስፋ አድዮ ነው። ·       እፍታ። የተከበራችሁ የቀንበጥ ብሎግ ታዳሚዎቼ እንዴት ናችሁ? ዛሬ ቪንቲ ፏ ፍንትው ብላለች። በእለቱ አሉታዊውን የኦዴፓን የዴሞግራፊ ፍልስፍና በቀጣይነት እናያለን … እርግጥ በሁለት እርእስ ነው የመጣሁት። አውራው እርሰ ጉዳይ ከማጠናከሪያው እርስ ጋር የተዋደደ ነው። መስተጋብራዊ ውህደቱ በሚስጢር ሳይሆን በይፋዊ ጉባኤ ነው።  አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደምናዬው አውራው ድርጅት ኦዴፓ እና የዴያስፖራው አውራ ድርጅት የቀሰተደመና ወራሽ ግንቦት 7 አብረው በትብብር እንደሚሰሩት። ትብብር ነው ያለኩት ቅኔዎ ቼ?ተቀናቃኝ/ ተቃዋሚ/ ተፎካካሪ አልወጣኝም።  ያ ክስመት ነው ትንት እንበለው ይሆን። ትንት ይሻላል ... ትናት አሰኝቶት መጪ ብሏል ... እቴ እነሱ ግጥግጡን እያስነኩት ነው ስላችሁ ...፧  አሁንማ የጫጉላ ጉዞውም አንድ ላይ ሆኗል። ሁለቱም ሁለተኛ ርዕሰ መዲናቸውን ዲሲን አድርገው ዘንከትክት እያሉ ሰነባብተዋል። ሦስተኛዋ ከተማ ደግሞ ብ

ዴሞግራፊ የዴሞክራሲ ውድቀት እንጂ የዴሞክራሲ ተስፋ የልቅና ምህንድስና አይደለም።

ምስል

ዴሞግራፊ የዴሞክራሲ ውደቀት እንጂ የተሰፋ ልቅና አይደለም። {ክፍል አንድ}

ምስል
ዴሞግራፊ የዴሞክራሲ ውደቀት እንጂ  የተስፋ ልቀና አይደለም ። ክፍል አንድ። „የደከሙት ን እጆች አበርቱ፤   የላሉትን ም ጒልበቶች አጽኑ።“ ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ ፴፭ ቁጥር ፫ ዝግጅት ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 06.06.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። v ተስፋ ይ ራመዳል። v ተስፋ ያ ራምዳል። v ተስፋ ያ ጓጉዛል።   v ምን ያህል እንደተጓዝኩኝ አላውቀውም? v ምን ያህል እንደሚቀረኝም አላውቀውም? v አለማወቄን ስጠይቀው አለማወቁን ገለጸልኝ። v ተስፋን እጠብቃለሁኝ { የመጀመሪያው ተስፋ መጸሐፌ ላይ የመጨረሻ ሽፋኑ ላይ ላይ የጻፍኩት ነው} የትውስት አይደለም እንደማለት። ·        እ ፍታ እጅግ የምትናፍቁኝ የአገሬ ልጆች፣ የኔታዎቼ እንዴት አላችሁልኝ? ደህና ናችሁ ወይ? የአብይወለማ መንግሥት ስለ ዴሞክራሲ በቀን የሚናገርበት ዝክረ ቋት ቢሰናዳ ሞልቶ ይፋሳል። ዴሞክራሲ በዚህ በቀን ስንት ጊዜ የመግለጫ አክሮባት በሚሰራበት፣ እንዲሁም ዴሞግራፊ አውራ መርህ በሆነበት ድርጅት ፍትልክ ሊል ከቶውንም አይችልም። አለበደምና@ፈጽሞ። መሬት ያለካስማ አይቆም፤ ዴሞክራሲም በዴሞግራፊ ፍልስፍና አይቆምም ። ሁለቱ የተለያዩ መነገደች ናቸውና። ጨላማ ከብርሃን ጋር ግጥም የለውም። ዴሞግራፊ ለዴሞክራሲ ፍልስፍና ቀራንዮ ነው። ·        የ አገር ጭንቅላት። ዴሞክራሲ የመሰረቱ አገሮች ስከነቱ ያለው ከሥርዓቱ ጭንቅላት ነው። አውቆ - አበድም፤ እብድም፤ መንፈሱ ያልተረጋጋም፤ የኢጎ አርበኛም፤ የዝና ዘመናይም፤ ጨዋ ምራቁን የዋጠም፤ እርጉውንም፤ ክልፍልፍም፤ ንፋስም፤ ና ጂ ም፤ አና ቋ ሪም አቅም አዳኙም፤ አቅም ዋጩም፤ አሰተዋ