ልጥፎች

Das ohne Drehbuch, ein magisches Kino?

ምስል
  Das ohne Drehbuch, ein magisches Kino? • Das ohne Drehbuch, ein merkliches Kino? • Reiche Artige Kino. • Ein Spiel, das allen Zuschauern gleichermaßen Spaß macht.          das Drama ist drehbuchlos von Kino. Aber das Ende schreibt sich von selbst ihr Geschichte. Das Ende macht sich von selbst. Das weltweite Unique Kino hingegen schrieb am Ende der Handlung das Drehbuch. Das ohne Drehbuch, ein Maga Kino? Es ist passiert im Fußball. Phänomenale. In einem großen Kino gibt es viele kleine Hits. Es gibt auch einige sehr süße Schauspielerei in ihrer Gewerkschaft. Wenn die Geschichte beginnt, kennen die Besitzer der Geschichte das Ende der Geschichte nicht. Empire FIFA wird es nie erraten. Nur der Schauspieler schreibt das Ende. Eine wunderbare Kombination aus Netz und Ball. Eine himmlische Hochzeit. Immer neu. Immer eine Blume. Immer interessant. Immer herzig. Immer lustvoll. Immer feiert mit Millon Flower. Immer im offen. Vokal. Freude im Kampf. Lachen Sie im Kampf. Vorfall, die Kombin

ነገረ አዲስ አበባ "በእልህ ተነሳስተው አዲስ አበባን አስጨነቁ አንዳንድ አመራሮች" ምስጣዊ ጉዞ ………

ምስል
  ነገረ አዲስ አበባ "በእልህ ተነሳስተው አዲስ አበባን አስጨነቁ አንዳንድ አመራሮች" ምስጣዊ ጉዞ ……… እልህ ሊባል የሚገባው የወይብላ ማርያም ቀራኒዮ ዕለት ነበር። እኔ ከሥሩ ሳጠናው።   አዲስ አበባን መዋጥ በጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ የሚመራው ዬስውሩ መንግሥት ፕሮጀክት ነው። ግልጥ መንግሥታቸው ኢትዮጵያ እያለ ያነሆልልኃል። ስውሩ ደግሞ ከሥርህ ይነቅልኃል። ያመካኛሉ "ሸኔ" እያሉ።   በ15/11/2022 በነበረው የፓርላማ ውሎ ይልቅ አንድ ሚስጢር አውጥተዋል #ምክትል ከንቲባ ሆኜ እዬሠራሁ ነው ብለውናል። "ዬቤትህ ቅናት በላኝ።"       ዬቧልተኛው፤ ዬአሳቸው የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ቲም ነው ይህን ዬሚለን። በአዲስ አበባ እዬሆነ ያለው ጥቂት አመራሮች በእልህ ዬሚያደርጉት እንጂ የታቀደ አይደለም ይላሉ እነ ዘመን አይፈሬ ማህበረ ኦነጋዊው አመራር። ይህን መረጃ ዬገለፀው ዋዜማ ራዲዮ ሲሆን ምንጩን ገልፆ በዘገባ ያቀረበው ለስላሳው ሚዲያ ኢትዮ ኒውስ ነው።   1) ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ በ100 ቀን ትጋታቸው ስለምን በሚሊዮን ወጥቶ ዬደገፋቸውን ህዝብ ከሁሉም ክልሎች ለይተው ተውት? 2) ስለምን ከሱማሌ ክልል ግማሽ ሚሊዮን ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ በአዲስ አበባ እና በዙሪያው አሰፈሩ? 3) ስለምን ቡራዩ፤ ለገጣፎ ለገዳዲ፤ ሰበታ ያ ሁሉ ግፍ በጥዋቱ ተከወነ? 4) ስለምን ኦነግከነትጥቁ እንዲገባ ተደረገ? 5) ስለምን 600 ሺህ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪወች ከተለያዩ የኦሮምያ ክልሎች አዲስ አበባ እንዲገቡ ተደረገ? ዶር ለማ መገርሳ እራሳቸው ዬተናገሩት ነው። 6) አዲስ አበባ በአንድ መኖሪያ ቤት ከመቶ በላይ ለሆኑ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪወች መታወቂያ በህገ ወጥ እንዲሰጥ ተደረገ? የባልደራስ የመነሻ ምንጩ እኮ

በንቅንቁ መበላት እንዳይኖር ……

ምስል
  በንቅንቁ መበላት እንዳይኖር …… " ዬቤትህ ቅናት በላኝ። "   ከሰላም ስምምነቱ በኋላ የጎሹ ነገሮች ጥራት አግኝተዋል። የኃይል አሰላለፋ ጥርት ብሎ ወጥቷል። 1) አብይዝምን ተስፋ ያደረጉ ሌላ ፈሰስ ቀይሰዋል፤ 2) ህወሃትን የደገፋ በተንጠልጠል ላይ ናቸው፤ 3) ዬኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶችን መደገፍ የቴራፒ ያህል ዬሚያዩት መተርተር ጀማምሯቸዋል፤ 5) በነፃነት ትግሉ በአውራ ፓርቲደጋፊ ዬነበሩት ሙሉ አቅማቸውን ለአብይዝም አራግፈው ኤሉሄ ላይ ናቸው። 6) ተረስቶ የባጀው የአንድነት ኃይል ማፏሸኩን አስታግሶ በጉቶ ላይ እንደሚያጨበጭብ ቀንበጥ ምልስ ቅልስ ማለትን ታቱ እያለ ነው። 7) ፍንካቹ እና ጉራጁ ኢህአዴግ በጀሶ ተጠጋግኖ እዩኝ እዩኝ እያለ ነው። ••••••• ጠቅላዩ የፖለቲካ ድርጅቶች ሁሉ ለአቅመ አዳም አልደረሳችሁም ሁሉ በእጄ ነው፤ ከአምስት ዓመት በፊት ዬነበረችው ኢትዮጵያ ዬለችም፤ ቆባ ላይ ናችሁ፤ ወይንም እጭ ላይ ናችሁ በስላችሁ ብቅ በሉ ሲሉ መራራ ስንብትን አዋሳ ላይ አስታጥቀዋቸዋል። ነገረ ኤርትራ ተከድኖ ይንተክተክ፤ ግን አቅም አላት የእኔ የምትለው የፖለቲካ ድርጅት አላት። በነገራችን ላይ የፓርቲን የአደረጃጀት መርህ ሳያዛባ መንግሥትም፤ ፓርቲም ሆኖ የተደራጀው የግንቦቱ ኢዜማ ነው። ነባር ሥ / አ / አልበተነም ብዬ ነው በጽኑ እማምነው። በጉልህ በአማካሪነት፤ በሎጅስቲክስ ይደግፋታል። ፖሊሲ በማመንጨትም የሊቃናት ስብስብ ነው። በአካሄድ ሆነ በአደረጃጀት እስከ አሁን አ