ልጥፎች

"ፓርላማ ወንበር ይሰጠኝ ብያለው..." | ኢትዮጵያዊ ፈረንጅ | አዝናኝ ገጠመኞች @NBCETHIOPIA

ምስል
እኒያ ታላቅ ዘውዳችን በተለያዬ ጊዜ ለደረሰባቸው መገለል ፃድቅ ነፍሳቸው ይቅር ይበለን። በብላቴ ሎሬት ፀጋየ ሥም ፲፮ ዓመቱን የያዘ ራዲዮ ፕሮግራም አለኝ። ሙሉ ቃለ ምልልሱን በዛ አቀርበዋለሁኝ። የኢትዮጵያ የውስጥነት ሚስጢር በዚህ ታላቅ ቤተሰብ ታጋሽነት እና ጽናት ይታያል። ኑሩልን። አሜን። ሼርም አደርገዋለሁኝ።

ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው።

ምስል
      ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው።  መኖርን እና ተስፋን ለስኬትም ያበቃል።  አደብ የገዙ ፖለቲከኞች ይመስጡኛ።  አደብ ብቻ ትውልድ እና አገርን ያድናልና።  ዝምታም የፖለቲካ ጎዳናነቱ ቫልዩ አለው እያልኩ ነው። ኑሩልኝ የኔወቹ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ሥርጉትሻ 2024/01/5 ጊዜ ቅኔ ነው።

የማድመጥ ክህሎት የማስተዋል ዊዝደም ነው።

ምስል
 የማድመጥ ክህሎት የማስተዋል ዊዝደም ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie

መሪነት ያለተመስጦ?

ምስል
       መሪነት ያለተመስጦ?  መሪነት ያለጥሞና?  መሪነት ያለተደሞ?  መሪነት ያለዊዝደም የእንቧይ ካብ። ሥርጉትሻ 24/05/01

የኔታወቼ ማህበረ ቅንነት ክብረቶቼ እንኳን አደረሰን።

ምስል
  የ ኔታወቼ ማህበረ ቅንነት ክብረቶቼ እንኳን አደረሰን።        መድረስ አልቀረብንም እንሆ ለብርኃነ ልደቱ ደረስን። ተመስገን ሲያንስበት። ሰማዕቶቻችን እያሰብን፤ የፈቃድ ዘብ አደሮቻችን እያስታወስን አቅማችን በክብር እዬለገሰን ክብሩን በክብር እናክብር።   አብረን ለመዝለቅ ቅንነት በትህትና ያስፈልጋል። ግልጽነት በፍፁም ታማኝነት ይሻል፤ ሰዋዊነት በተፈጥሯዊነት ይጠይቃል። ወዶ ገብነታዊ ዲስፕሊን ልንለው እንችላለን።   ከዕንባ ጋር መቆም ውስጥን ይጎዳል፤ ጤናን ያጓድላል። ከቤተሰብም ሊለይ ይችላል። ብቸኝነትን ሊሸልም ይችላል። መኖርን ማኖር ባልፈቅድነው ልክ የቤተሰቦቻችን ጊዜ ይሻማልና። ቻሌንጁ ከባድ ነው።    በሌላ በኩል ደግሞ የምንታገለውን ጭካኔ እና ጥላቻ በአድማ ተነስተው መኖራችን ያዋክቡታል። መታመንን የሸጡ ሰብዕናወች አደጋምይደንቃሉ። ግን አለን። ትርታችን በሱ ቸርነት ቀጥሏል። ተመስገን።   ስንብታችን ቢታቀድም የፈጣሪን ጥሪ ሳያሸንፍ እንሆ ልደትንም አዬን። ለዛውም የምድር እና የሰማዩን ንጉሠ ክርስትስ። ምስጋና ለአማኑኤል።   አለሁኝ። አወን አለሁኝ። የነጮችን አዲስዓመትም፤ የውስጤን ማተባዊ ብርኃነ ልደትንም አዶናይ አሳዬኝ። አለሁኝ! ኑሩልኝ ከእኔ ጋር የዘለቃችሁ ውስጦቼ ጽናቶቼ። እንኳን አደረሳችሁ። አሜን።   "አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁ" ሥርጉትሻ 24/06/01

Mein Talent Biographies.

ምስል
  Feb, 2012                                                           Mein Talent Biographies.          The honorary heavenly grace, in the first instance I want to thank you very much for your willingness to look at the multi-purpose information that I am going to provide. Accordingly, I will provide in the following manner in detail the two basic things and my future hope. I give my thanks beforehand for the time you scarify for my information.     1.        How did you enter in wisdom ? To develop your wisdom what conditions assisted you? For this Questions; 1.1.            I am provided and created with this wisdom by my God Jesus Christ. I obtained this gift of wisdom early in the morning by my deceased father who was a teacher and professional Librarian Mr. W/Tencay, after his death my elder sister Mrs. Kasanesh W/Tencay who is a senior high school teacher has supported and protected my wisdom. She was taking every precaution for my gift. 1.1.1.          M