ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው።

 

 

 
ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው። 
መኖርን እና ተስፋን ለስኬትም ያበቃል።
 አደብ የገዙ ፖለቲከኞች ይመስጡኛ። 
አደብ ብቻ ትውልድ እና አገርን ያድናልና። 
ዝምታም የፖለቲካ ጎዳናነቱ ቫልዩ አለው እያልኩ ነው።
ኑሩልኝ የኔወቹ።
"የቤትህ ቅናት በላኝ።"
ሥርጉትሻ 2024/01/5
ጊዜ ቅኔ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።