ከቆዩት የሥነ ቃል ውበቶች አንዱን ... ስለ ዱር አውሬ።
የዱር አውሬ። „በደለኞች በአንድነት ይጠፋሉ።“ መዝሙር ፴፯ ቁጥር ፴፰ ከሥርጉተ© ሥላሴ (Sergute©Selassie) 26.11.2016 ( ሲዊዘርላንድ - ዙሪክ ) · የ ኔዎቹ እስቲ ከተቀመጡ ለህትምት ካልበቁት ውስጥ ትንሽ የፊደል ውበትን እናነጋግር። አለቀ ~~~~~~~~ ቀ ~~~~~~ ቀ ~~~~~~~ ቀ ~~~~~~ ቀ ቀ ቀ። ያ … መጋኛ፣ አላልቅ ብሎ ተ------- ድብልብሎ --------- ተቸንክሮ------ ተወሮ------- ተማሮ ----- በቀበሮ ---- እህህን ቀለበ ----- አሮ ----------------ተኮማትሮ ተጨማትሮ ------ የሀገሬ ሰው የዱር አውሬ ------- ተቀራምቶ አመሰው። -------- በራህብ አረሰው። ቆረሰው ---- አደራ በላው ------- በጥፋት ደረመሰው------- ትናንትን ቀነሰው አደራን ወቀሰው --------- ማተበ --- ቢሱ፤ ባልወለደ አንጀቱ ደቆሰው------------ ነገን አስቀድሞ ---- አጠንዝሎ፣ አዝሎ ጠበሰው።