ልጥፎች

ኢትዮጵያዊነት ዩንቨርስቲ ሊከፈትለት የሚገባ ገናና ማንነት ነው።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ዘመን ኢትዮጵያዊነትን ይከሳል - ይፈውሳልም! „ኃይልን የሚያስታጥቀኝ፤ መንገዴን የሚያቃና፤ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች የሚያረታ፤ በኮረብቶች የሚያቆመኝ፤ እግዚአብሄር ነው።“ መዝሙር ፲፯ ከቁጥር ፴፪ እስከ ፴፫ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 06.03.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ።                                                                      መካሻ! ·        ወግ ቢጤ በሲቃ … እኔዴት ናችሁ ክብረቶቼ? ዛሬ ወግ ወግ ብሎኛል … እንዲህ …  እኔ ውጭ ስወጣ ከገጠመኝ ፈተና አንዱ የኢሠፓ መደበኛ ሠራተኛ መሆኔን እንድደብቅ ነበር ምክሩ እና ዝክሩ። እኔ ደግሞ ምንም የማፍርበት፤ አንገቴንም የሚያስደፋ አንዳችም ጸያፍ ነገር ስላልሰራሁ በአደባባይ የኢሠፓ ቋሚ መደበኛ ሠረተኛ እንደ ነበርኩኝ አወጅኩኝ።  የሚገርመው ይህን የሚሉት በዘመነ ኢሠፓ የገበሬ እና የሠራተኛ ልጅ እዬተባሉ፤ ወይንም በራሱ በ ኢሠፓ ለከፍተኛ ትምህርት የተላኩት አውሮፓን ያጥለቀለቁት በስኮላርሽፕ ተልክው የተለያዩ ሙያ ሊቀ - ሊቃውንት የሆኑት ናቸው።  የበሉበት እጅ የሚቆረጥሙ … ደርግም እንደ ብአዴን እጁ አመድ አፋሽ ነው … ተጠቃሚው እራሱ አያመሰግነውም እኮ … ተጠቃሚው ስል በገሃዱ ዓለም ጨርቅና ወርቅ አይደለም ሙልጭ ያለ ድሃ ነው የ ኢሠፓ ይሁን የደርግ ሠራተኛ ፤ ግን በመንፈስ ልዕልና ጽናቱ አነቱ ነበር …  ሰብ በመቀረጽ ሂደቱም እጬጌ ነበር። ፍጽምና ከማንም ባይጠበቅም ለዛ ዘመን የሚመጥን የሚልቁ ብቁዎች ነበሩበት አበረው አመድ ለብሰው አይሆኑ ሆነው ባከነው ቀሩ እንጂ …  እማዝነው አሁንም ትውልዱ ለአዲስ ብ

የኦቦ ንጉሡ ጥላሁን ትናጋ ግድነት - በኦቦነት ግንድነት።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  የኦቦ ንጉሡ ጥላሁን ትናጋ ግ ድ ነት - በኦቦነት ግ ን ድነት። „ ምንም እንኳን በለስም ባታፈራ፣ በወይን ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፣   የወይራ ሥራ ቢጓል እርሾችም መብልን ባይሰጡ በጎችም ከበረት ቢጠፉ ላሞችም በጋጥ ውስጥ ባይገኙ   እኔ ግን በ እግዚአብሄር ደስ ይለኛል፤ በመዳህኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። “ ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፯ ቁጥር ፲፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 06.03.2019 ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ።                                                   የለውጡ ቅልበሳ ማህበርተኝነት  በአጋፋሪ! እንዴት ናችሁ አዱኛዎቼ። ግርም አለኝ ዛሬ። ኦቦ ንጉሡ ጥላሁን አዲስ ሥም ስለምን እንዳልወጣላቸው በኦሮሞ ትውፊት ግር እያለኝ ነው። ግንድ ስለሆኑላቸው ለኦነጋዊነት ለዛውም ለጃዋርውያን ሜንጫነት። የጃዋርውያኑ የንስሃ አባት አቦ ንጉሡ ጥላሁን ሰሞናቱ ግድ አላቸው እና አንድ ነገር ትናጋቸው እዬተንገዳገደ ፈጸመ። መራራውን፤ ጎምዛዛውን ሥም ጠሩት … እሬት እሬት እያላቸው፤ ቅፍፍ ቅፍፍ እያላቸው፤ ጭምድድ ጭምድድ እያደረጋቸው …. ምን ይደረግ አባ ገዳ ንጉሡ ጥላሁን ጠ/ሚር አብይ አህመድ ከተሾሞ ልክ በ11ኛ ወራቸው እንሆ በሥማቸው ሲጠሩ ሰማሁኝ። ዳቦ መቆረስ ነበረበት፤ እውነት ቀኑን እኔ ባገኘው እራሱ ቀለበት አስርለት ነበር። አሳንጋላውን ተገደው ሲጎነጩ ማዬት በእጅጉ ይናፍቀኝ ነበር። እና … እናም ግርም አለኝ ግርም አለኝ። አቦ ንጉሡ ጥላሁን ኢትዮጵያን   „በአገሪቱ“ ዶር አብይ አህመድን ደግሞ „በጠ/ሚሩ“ ነበር ሸብልለው ሲጠ

ለአቶ አዲሱ አረጋ ማስተባበያ ጉልበታም ምላሽ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ለአማርኛው ደግሞ አስተርጓሚ  አንሻም። ትንሽ እስኪ ደብቁኝ በሉ! ለቅጥፈት ድፍረት አያዋጣም   እና! „አቤቱ በአንተ ታምኛለሁ እና ጠብቀኝ።“ መዝሙር ፲፭ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie  04.03.2019  ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ምነው ዛሬ ነፍስ ምርጥ ኦሮሞነት ሆነሳ? እያለቀስኩኝ! ይድረስ ለአቶ አዲሱ አረጋ እንደ ተለመደው ዛሬም ተመልሼ መጣሁኝ፤ ቅጥፈት መሸፈኛ ኮባ ስሌለው። የትርጉም ግድፈት የለበትም። ናዚያዊ ጉዞው ወንጀል መሆኑም እወቁ … ለውጡ መቀልበሱንም ሀምሌ ላይ የጻፍኳቸውን ማንበብ ነው። ከቀልቦሾቹ አንዱ እርሰዎ መሆነዎትን ዛሬ ሳይሆን ትናንት ተናግሬያለሁኝ።   የስሜን አሜሪካ ጉዞ ሞት ነበር ድግሱ እና ስምምነቱ፤ ያ አለመሆኑ ሲታወቅ እገታ ነበር ። ይህን በአንክሮ በተደሞ በሚገባ ጽፌዋለሁኝ። ዶር አብይ አህመድ እሰረኛ ስለመሆናቸው እኔ አሳምሬ አውቃለሁኝ። የሚደንቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ወጥተው የሞገቱት ደግሞ ዕውቁ ተዋዳጅ ሊሂቅ "አክ ወሬ" በሚል ፕ/ አለማርያም ነበሩ። ትልቅ የታሪክ ግድፈት ነበር። ቢያንስ ሊሆን ይችላል ብሎ መጠርጠር ከአንድ የፖለቲካ ሊቀ ሊቃውንት የሚጠበቅ ነበር።  ወደ ቀደመው ምለስት ሳደርግ እሳቸውን ሸኝቶ በለማው የ አብይ ልሁቅ መንፈስ መንፈስ ልታስቀምጡ ያሰባችሁት ሌላ መንፈስ ነበር፤ በፈጣሪ እርዳታ ያ ሳይሳካ መቅረቱን ስታውቁ፤ እገታውን አዬን፤ እሰረኛ ነበሩ ጠ/ሚር አብይ አህመድ። ከዚያ አና ብላችሁ ዓላማችሁን ተያያዛችሁት፤ በቀልና ጩቤ … በግርዶሽ … አቶ አዲዱ እርሰዎ ሲጀመርም ብጣቂ ኢትዮጵያዊ ስሜት የለወትም።  በሽንገላ ኮሶ ነው የእርሰው ቃለ ምህዳን ማደ