ልጥፎች

የነገው አስኳባ የከንቱ ውዳሴ ካባ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  የነገው  ብሄራዊ   የ አስኳባ ሠርግ የከንቱ ውዳሴ    ካባ። „አቤቱ ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ፤  አቤቱ እኔን ለመርዳት ፍጠን።“ መዝሙር ፴፱ ቁጥር ፲፫ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 13.04.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ነገ የአስኮባ ብሄራዊ የሠርግ ቀን ነው። ጠ/ሚር አብይ አህመድ አስኮባቸውን ይዘው መንገድ ሲያጸዱ እናያለን። የነቀምቱ እግር ኳስ ቲምም እንዲሁ በተመደበለት ቦታ ሆኖ የአስኮባ ቀነኑን የፊሽካ ድምጹን ይጠብቃል - ለዛውም በጉጉት። ወይንም በታምራነት ትዕይነቱ ይከናዳል። የካሜራ ርችት ይተኮሳል፤ እልልታ በስላቅ ትንግሩትን ይዘጋግባል፤ የመዲናዋ ንጉሰ ነገሥታት አብረው ይታደማሉ  … ሚዲያው ሁሉ ፎቶ ቀጭ ለማድረግ ይሰለፋል። ለዛውም በሽሚያ ... https://www.youtube.com/watch?v=q6TE5zEYp-w እሁድ በሚካሄደው የጽዳት ዘመቻ ዙሪያ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር መግለጫ Fana Television Published on Apr 11, 2019 ካቢኔውም እንዲሁ። ከኪጋሌ መልስ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ሰላማዊ የተረጋጋች፤ የህግ የበላይነት የሚከበርባት፤ የመኖር ዋስትና ያለባት፤ መኖር ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የተፈቀደበት፤ ተስፋ ያበባት ሚሊዮን ህፃናት ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉበት፤ ሚሊዮኖች ሜዳ ላይ የወደቁበት፤ ነፍስ የትም ቦታ እንደተርታ ጉዳይ የታዬበት፤ ርዕሰ መዲናዋን ልታጣ ሞት አፋፋ ላይ ያለች የመከራው ሲሳይ ከአፍ እስከገደፉ ስለሞላ ነገ አስኮባ ዲል ባለ ሠርግ ይዳራል ፤ ይኳላል በመላ ኢትዮጵያ። ቅልቅሉ፤ ግጥግጡ ደግሞ መቼ ስለመሆኑ ቀን ተቆጥሮ ቢነገረን መልካም ነው።    በዚህ ውስ

ቱማታበቱማታ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ  ቱማታበቱማታ።                                                         „አቤቱ ለምን ርቀህ ቆምህ?“                                                            መዝሙር ፲ ቁጥር ፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ Seregute©Selassie 12.04.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። የህቅ        ታ           ፍንዳታ የትናጋ ቃታ … አቤት ሲ ማ ታ! በስንድድ ሲያ ም ታታ ሲያ ማ ታ           ታ! ታ! ታ! ግርታ… ለመባጃ ስጋጃ … ይሆን እንጃ? የቅቤው ንጠት ወዬው የብዛቱ የዛ እንትን በዳታ የትናንቱ የናዳ   አይዋ ከርታታ የዕንባ ዘንካታ  ዘንከትካታ አባ ዝማታ … የዬዘመኑ እእታእእታ እእታ እእታእእታ አላባራም …. ስቅዝታ። ኡኡታ በኡኡታ የተዋጠው በድርቅታ ክክክታ       የመ ስ ቃ     ሊኳንዳ   እርካታ  የዛሬም እምታ፤ ከምንትሶ ያለልክ ተጋብታ ግጥግጥ መልሱ አልቦሽ  ውለታ ወና በሰርዴታ ያ ባተሌ ነፍስ በሁካታ ተፈታ - ታ! ታ! ታ! ሳይፍታታ ተተብትቦ በእፍታ ሳይሆን አንድአፍታ። መታመኑ አንደተርታ ሆኖ እንሆ ተፋታ! ሞት ሲል ሆ! ሆ! ሆ! በል ሲል ተራበ ተርታ እንትኑ ተበራታ ላከ ማገዶ ለጭስታ ዝርጋታ። ህም ታ ----- በግርምታ! የክህደት ገመድ ሰርታታ! የማታማታ ዘመነኛ ባለተርታ የፈረደበት አሳረኛው ያ ከርታታ … ዳግሚያ ተንሳዩ የሞት ሆታ! የምሾ ሾህ አክሊል ገበታ። ተደገሰለት ለባተሌው በክትክታ  ታ! ታ! ታ! ስንድድ ዝንጋታ ሲተለትል ሲምግ የጭካኔ ፍካታ፤ አባ - ጋሼ  - አቶ

አላልቅአለኝ ህምታ!

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ    አላልቅአለኝ ህምታ! „ለሁሉም ዘመን አለው። ከሰማይ በታችም ለሆነው ነገር ሁሉ ጊዜ አለው። ለመወለድም ጊዜ አለው። ለመሞትም ጊዜ አለው፤ የተተከለውንም ለመንቀል ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለመፈወስም ጊዜ አለው፤ ለማፈረስም ጊዜ አለው፤ ለመሥራትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስም ጊዜ አለው“ መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫ ከቁጥር ፩ እስከ ፫                                     "እኔም ተመለስኩ ከፀሐይ በታች የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አዬሁ፤                                      እንሆም የተገፉት ሰዎች እንባ ነበር የሚያጽናናቸውም አልነበረም                                     በሚገፏቸው እጅ ሃይል ነበር ፤ እንርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም ።                                      እኔም እስከዛሬ ድረስ በሕይውት ካሉት ይልቅ በቀድሞ ዘመን የሞቱትን                                     አመሰገንሁ ከእነዚህም ከሁለቱ ይልቅ ገና ያልተወለደው ከጸሐይም                                      በታች የሚደረገውን ግፍ ያላዬው ይሻላል። " መክብብ  ፬ ከቁ ፩ -፫                                                                          አላልቅአለኝ            ጥምልምሉ            አላልቅአለኝ ጥምንምኑ አላልቅአለኝ             ጥልፍልፉ            አላልቅአለኝ ጥምዝምዙ            አላልቅአለኝ ንጥፍጥፉ አላልቅአለኝ