ልጥፎች

ጦርነት ህግ የለውም፤ ጦርነት ርህርሄ ያልፈጠረለት የክስረት ክስተት ነው።

ምስል
ጦርነት ህግአልቦሽ ነው! „የማላዬውን ነገር አንተ አስተምረኝ፤“ መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፴፬ ቁጥር ፴፪ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 20.01.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። „ ግመል ሰርቆ አጎንብሶ የሚል የአቶ ዳውድ ኢብሳ “ መግለጫን አዳመጥኩት - ከልቤ ሆኜ። በኦዴፓ እና በኦነግ መሃል ያለው  ጋብቻም ይሁን ፍቺ በውነቱ ይ ኼ ነው፤ ያ ኛው ነው ለማለት ይቸግራል። ለሰሚውም ለፈራጁም ግራ ነው ።   ግራ የሆነበት መሰረታዊ ምክንያት ሌላ ምንም ነገር ሳይሆን መሰከረም 5 እና ጦሱን፤ ቡራዩንና እና ሰቀቀኑን ስላዳመጥን ከባድ ነው ይህን ይኼነው ለማለት። ማን ምን እንደሆነ አሁንም መወ ሰ ንም መወ ገ ንም ይከብዳል። ሰርገኛ ጤፍ የሆነ ነገር ነው ።  ማን የዬትኛው ድርጅት ደጋፊ እንደሆን በቅጡ አይ ታ ወቅም። የትኛው ኦዴፓ የትኛው ኦነጋውያን እንደሆነ አንጥሮ ማውጣት መቼውንም የሚቻል አይደለም። ለውጡ እና ተጠቃሚው የኦሮሞ ማህበረስብ ገና ልብ ለልብ አልተገናኙምና።    የሆነ ሆኖ ከሆነ፤ የሆነውን በሆነው ነገር በትክክል መንግሥት መግለጽ ይጠ በ ቅበታል። አድሮ የሚገኝ ነገር። የፈለገ ይሆን የሆነውን እንቅጩን መናገር የተገባ ነው። አብሶ ለመንግሥት ታማኝነት ወሳኝ ስለሆነ። አድርገዋል የሚባለው ነገር አለ። መንግሥት ደግሞ አላደረኩም እያለ ነው። ቆይቶ ዕውነቱ ከተገኜ አብሶ መንግሥት አላደርኩም ባለው ላይ አድርጎ ከተገኜ ጥሩ አይሁንም። መታመንን የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሊሂቃኑ ት/ቤት ገብተው መማር ያለባቸው ይመስለኛል። ስለምን? የወል ችግራቸው ስለሆነ። በመንፈስ አቅም ማፍራት እኮ ከመታደል በላይ ነው። መታመን ከጎደለ ደግሞ ያ ሃብት

የህውሃት ለቅሶ ... ግፍ አይሆንም? ጡር ፍሩ!

ምስል
የስሞታ ክምር አይሆንም እን ደ ተለመደው የልዕልና ብርንዶ !  እንኳን ደህና መጡልኝ።  „እጆቼን ሰልፍ ያስተምራል፤  በክንዴም የናስ ቀስት እገትራለሁ።“  መዝሙረ ዳዊት ፲፯ ቁጥር ፲፬“ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 19.01.2019 ከእመ ዝምታ ሲዊዘርላንድ። ·        ግ ርምታ! እንዴት ሰነበታችሁልኝ የእኔ ቅኖቹ? እኔ አምላኬ ክብሩ ይስፋ ደህና ነኝ። በዬአቅጣጫው የሚሰማ አቤቱታ አንድ አይነት ነው - እንግሊዞች ሬድሜድ እንደሚሉት። የህውሃት ማንፌስቶ ማህበረተኞች የስሞታ ክምር በተለመደው የጭካኔ ብርንዶ የሰብዕ ቁርጥ አለመቀጠል የሁሉም የወል የለቅሶ ቤት ሆኗል። ሁሉም በአንድም በሌላም ተገፋን፤ ጥፋቱ ሁሉ ተጠቃሎ በአንድ ድርጅት ላይ ሆነ፤ የ27 ዐመቱ ዕዳ በእኛ ላይ ብቻ ተጣለብን፤ እምናመለከው የህውሃት ታቦት ሰሚ  አጣ እያሉ እያጣወሩ ነው። ከ2008 ዓመተ ምህረት በፊት ወደ ነበረው መመለስ አለበት እያሉን ነው፤ ወንዝ ወደ ላይ ወይንስ ወደ ታች ይሆን የሚፈሰው?!ለመሆኑ 2010 እራሱን መልሰን ማምጣት እንችል ይሆን?  ·        ብ ቻ እኛ እንዲህ እንላለን… 27 ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ የተሸከመውን በደል ብራናውም ብዕሩም አይችለውም እና ጡሩ ፍሩ እያልን ነው። እነሱ ለ9ወራት ከጨቋኝነት፤ ከገዢነት፤ ከበላይነት መ ወገዳቸ ው የከበዳቸው 27 ዓመት ሙሉ በባይተዋርነት አሳሩን እዬበላ መወለደኑ የጠላውን 100ሚሊዮን ምንዱብ ህዝብስ ምን ይል ይሆን? ብግፍ የፈሰሰው ደም እና ዕናባስ ከቶ ተገኝቶ ቢጠዬቅ ምን ይል ይሆን?  የሚገርመው ይህ የአብይ ዘመን ባይመጣ፤ ባይሳካ ሊመጣ የሚ ችለው ን በፍጹም ሁኔታ ያሰቡት አይመስለኝም። ያልከፋው ጥርሱን

ዘመን ራሱን ሲጽፈው / የፊደል ጽጌረዳ/

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ዘመን ራሱን ሲጽፈው። „ከቁጣው ጢስ ወጣ ከፊቱም የሚባላ እሳት ነደደ።“ ምዕራፍ ፲፮ ቁጥር ፰ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergure©Selassie 10.01.2019 ከእመ ዝምታ ዘመን ጸሐፊ ሆኖ የአሳር ክምር- የዕለት ስንቅ እና ትጥቅ ሆኖ በጎታ ጎታ ሆኖ -መኖ ዘመን ራሱን ሆኖ ---- ሊተርጉም ሊያስተ ረ ጉም ሊያ መ ሳጥር ሊ ያ ስመ ሰ ጥር ሸ ርን - በግሬ ደ ር በዶ ዘ ር ሊመነ ጥር በመክሊት ያ ለ ቀን በ ር ተነስቷል ዘመን ድርሳኑን ሊያ ከ በር - ሊያስከበር። አምና ይህን ጊዜ ወሎ ላይ /// ራድ ዕንባ በራ ዳር ሲከ መ ር ቅዱስ ሚኬኤል በአደባባይ በሰው ሰራሹ ባለክንፍ ሲ ደበ ደብ የእዮር ቁጣ ሲንር ሲንር ዕንባ ሲ ከ ንፍ ሲበር ሲበረብር ሲበረብር የአስተ ር ዮ እምታ ሲነ ባ በር ዘመን ሆይ! ራሱን እንዲህ ፃፈ … ሲቃው፤ እንባው አዬተናነቀው… ትናንት እንደ ለ ፈ ዓዋጅ አ ሰ ነገረ አቤቱ! እያለ ሰዬመው ብሎ አለፈ እልፍ ሲሉ እልፍ እንሆ በብርቱ ብርታት -ተገኜ የአብ ይ ሱባኤ አሜንን ተ ና ኜ - እንደ ተ መኜ። የማ ያ ልፍ የለም አለፈ በአ ለ ፈ እንሆ - ተዘ ከ ረ ግንስ ግንስ ተራራዎች ተከ ማ ማረው ተመ ካ ክረው ተ ማ ምለው … ጉ ም ን አወያ ይ ተው /// ከዛው የ ሙ ጥኝ ብለው ተደማምረው በመ ቀን ስ - ተቀንሰው በማ ባ ዛት ተረ ት ተው በምሾ ቤተኝነት ተ ደ ውረው - ተሳክረው በላቀለት በፉር ሽኛ  - ሻ ኛዊ  ህልም በ ልቀ ው በመታ በ ይ ተ ት ንፍ ሰ ው - ተተር ት ረው ሊፈ ነ ዱ ተቦጫ ጭ ቀው፤ ድንኳን ጥ ለ ው ደመር ቀ ጥ ረው፤ ተቀጣ ጥ ረው ተቆጣ ጥ ረው ተፈ ተ ል

ማህበረ ትሬኮላታ-በክህሎት ተረታ // የፊደል ወለባ/

ምስል
ማህበረ ትሬኮላታ - በክህሎት ተረታ! „አቤቱ በአንተ ታምኛለሁ እና ጠብቀኝ።“  መዝሙር ፲፭ ቁጥር፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ  Sergure©Selassie 10.01.2019 ከእመ ዝምታ  እንኳን ደህና መጡልኝ።  ጋርድ ተሰልፎ በትሬ ኮ ላታ የአጋም ቀጋ ቱመታ የእንኮሸ ሸ ሌ ሻ ጋ ታ የጨጎ ጎ ት እሩምታ የምላስ ሰልፍ ብርጌድ ጋ ጋ ታ፤ የባሩድ ወግ በበቃህ - ሊ ረ ታ በምላስ ወለ ም ታ ሲምታ ታ ዘመን በሲ ዖ ል ማህበር ሲመታ፤ የሰው ብርንዶ በሰልፍ - በፈረቃ - በ ተ ርታታ - በ ት ርታ የባለ ሳ ምንቱ የዋይታ እዬዬ ሊደራ ተሰልፎ ሁካታ የሴራ ሰናይ ትርትር በው ሽ ክታ አመሉን ሊያደርሰ - ፈ ገ ግታ አለ ለ ቀም አሉ ገረፍታ ደመካሴ ቆ ም ሶ ትጥቅ ካላስፈታ? አይ ሽ ርም ደም ካላዬ የከንቱ ኩ ርፍታ! የጤዛ ክምር ጉባኤ እን ደ ዋዛ እንዲህ ሲፈታ የ ቅ ርሻ ኮ ረ ፌ ግምል የማ ታ ማታ !እንዲህ እንደዋዛ ወይ ጉድ ድ ድ - ተረታ?! የት ው ልድ ብክንት ሲ ሰ ክን በክህሎት ዕድምታ የማቄን ጨርቄን ሰርግና መልስ ግ ርታ አለሁ ቢልም በ የለ ም ሲሾልክ ሲነፍ ስ በት በቁ ዘ ማ ወይ ጉድ!- ተፈታ! እንኮይ የእር ግባ ን ኩልልልልልልልልልልልልልልልልልታ፤ የብዙ ኃ ን ሐሤት የተስፋ ግራ ቢ ቲ መ ቅ ዲል - እርካታ የጨለማ ህልም በ በ ቃችሁ በፍት ኃ ት እንዲህ - ሲፈታ ብ ሩ ክ በአስተርዮ በሥርዬት በተ ደ ሞ -ተ ደ ሰታ የልቅና ክዋ ክ ብት ፍካት በእዮር ሆነ ለ ት እልልልልልልልልልልታ! ተጣፈ 19.01.2019 ቪንቲ - ዙርክ// 09.00 08.44/ ኢትዮጵያነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር! የኔዎቹ