ልጥፎች

ንቅ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።     *** „ይህን ጣዖት ማግኘት የሰውነት ጥፋቱ ነው። ከጥንት ጀምሮ አልነበረምና ለዘላዓለሙም አይኖርም።“ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፲፫ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.01.2019 ከእመዝምታ - ሲዊዘርላንድ። የዘመን ማ ቅ          ዝ - ብ - ር - ቅ - ር - ቅ   ዘመናዊ መብ ረ ቅ  የፍግ ድቃቅ           ንቅ ----- ነው ------ ን ቅ። የትወልድ ስን ጥ ቅ              ጥ - ቃ - ን - ጥ - ቅ        የሲኦል ም ሩ ቅ።     ተስፋን የሚ ያ ርቅ*   የ ተ ምች መ ረ ቅ፣  የል ዩ ነት ልቅ ል ቅ የ ቅ ንባ ዝን ቅ              ስ - ል - ቅ - ል - ቅ         የሲ ኦ ል ምሩቅ።           አ ባ ይ ውልቅ  የፍዳ ንቅ የክህ ደ ት እም ቅ               ስ - ን - ጥ - ቅ - ጥ - ቅ ከሱ ጋራ አንልም ከቶ ዝንቅ!    ይበል ድ ቅ ቅ   ወያኔ በ ለ ቅ          የነ ጣ ድር ቅ ። ነፃነት አ ው ልቅ ን ቅ ---------- ነው ------- ን ቅ ክብርን አማቅቅ ሞገ ስ ን አድቅ ቅ ትቢያ! ያ … ልበ - አው ል ቅ                  የሲኦል ምሩቅ።                                               ·          *የሚያርቅ“ … ሲጠብቅ እና ሲላለ ሁለቱንም ትርጉም ይዞ ነው አባልተኛ የሆነው                ከትህትና ጋር። ·          „አባይ“   ላልቶ ነው የሚነበበው ዋሾ የሚለውን ትርጉም ይዞ - ከትህትና ጋር።  

ዶፍ ...

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  “ስለዚህ ነገር በአህዛብ ጣዖት ምርመራ ይደረጋል።” መፅሐፈ ጥበብ ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፲፩ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.01.2019 ከእመዝምታ ሲዊዘርላንድ። እ ርሾ ነስቶ ሲደነፋ-ሲ ‘ ንኮራፋ ዘመን የሰጠው ዶ ፍ                            ሲ ቀር ፍ …                    … ሲ ዘር ፍ                    ሲ ወር ፍ …           … ሲ ሞተል ፍ        ሲ ነድ ፍ … ሲ ናደፍ    … ሲ ል ፍ ጎርፍ …  የሚ ወ ርፍ ጥ ርቅምቃሚ -ጥን ዝ ል- ዝ ንጥለ፤ እን ኮ ፍ- ሸን ኮ ፍ ። ·          ተፃፈ ታህሳስ 4 ቀን 2001 ዓ.ም ሲዊርላንድ ·          ተስፋ መጽሐፍ ለህትም የበቃ። ·          ዕርዕስ „ዶፍ። ኢትዮጵ ያዊነት ከመፈጠሩ በፊት ፈተናን አሸንፎ የተፈጠረ ሚስጢር።      የኔዎቹ ኑሩልኝ።  መሸቢያ ጊዜ        

ያተላ፤

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ያ ተ ላ „የተሰራው ሥራ ከሠሪው ጋር ይፈረድበታልና። መጽሐ ጥበብ ፱ ቁጥር፲ “        ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 26.01.2019 ከእመዝማታ ሲዊዘርላንድ።               ያተላ               እኔ አለሁኝ ያለ እንዲህ የዋለለ።               ዕውነትን አፋጦ                   ሃቅን አጠቆረ። ባ ን ቃሩ ቧርቆ ያ - መልቲ መንጠቆ።                  ዬት አለ ጠንጋራው ?                     ሕሊና ሸውራራው። አለሁ ቢል አያ ም ር የቅርጥ ም ጣሚ ድር።              ሰበራ ሰን ጣ ራ                   ጋሬጣ ዘርዛ ራ ። ለዕውነት የማይራራ ከፋፋይ ጠ ን ባራ።              ዳጥ እና ደ ን ባራ                 ለእ ና ት የማይ ራ ራ። የትውልድ ገ ራራ የዘመን ነ ህ ራራ።               ፈ ረ ፈር ነው ቡላ                    ኩ ረት ነው ገለባ ? ቅራሪ - ያተላያተላያተላያተላ - በክ ህ ደት የ ተ ላ።                   ገ      ነ                     ራ     ብ                       ራ      ራ                      መር ዛ ማ ... ብ   ር ብ ራ                                                                                     ·          ተፃፈ ሚያዝያ፣ 16/2001 ሄርሽን ሆቴል።    ·

የሳጅን በረከት ስምዖን እና የሳጅን ታደሰ ካሳ የዋስ መብት ጥየቃ እና የቦታ ምርጫ ፍርድ ቤቱ እንዳልተቀበለው ተደመጠ።

ምስል
 እንኳን ደህና መጡልኝ።  ብራቦ ! የባህርዳር እና የአካባቢው ፍርድ ቤት። „የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።“ ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፱ ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie  ከእመ ዝምታ - ሲዊዘርላንድ 25.01.2018 ·        መነሻ። አሁን የዋልታ ቴሌቪዢን እንደዘገበው የሳጅን በረከት ስምዖን እና የሳጅን ታደሰ ካሳ የዋስ መብት ጥያቃ እና የቦታ ምርጫ ፍርድ ቤቱ እንዳልተቀበለው ተደመጠ። እኛም እልል አለን። ሐሤትም አደረግን። ቀልዱ መቆም እንዳለበተም አበክረን እንገልጻለን! https://www.youtube.com/watch?v=wOycDRy-8eM ዋልታ ቲቪ 17/05/2011 ዓ . ም የቀን 6 ፡ 30 ዜና | Walta TV News 12:30 PM 1/25/2019 ·        ዕይታ። ጤና ይስጥልኝ ውዶቼ እንዴት ናችሁ? ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ አዲስ የብሥራት ሌላ ዜና ደግሞ አለን። ተመስገን ብለን ቀኑን አህዱ እንል ዘንድ የሰማዩ ዳኛ ፈቅዶልናልና። ከፍተኛ ስጋት ነበር በህመም ምክንያት በዋስ የሴራ ቸረቸራ ዋሻው፤ የጥፋት ሥራአስኪአጁ ሳጅን በረከት ስምዖን እና ዋርሳቸው ክንዳቸው - ደጀናቸው አቶ ታደሰ ካሳ /ጥንቅሹ/ ይለቃቃሉ በሚል። ይህ የስጋት ጥያቄ በመጀመሪያው ቀን የተነሳ ነበር። መቼም የአማራ መንግሥት ጅል ካልሆነ በስተቀር አምሱኝ፤ ቅበሩኝ፤ አቃጥሉኝ ካሰኛችሁም ዘልዝሉኝ ካለለ በስተቀር የነቀርሳውን ጭንቅላት ለቆ እንደ ገና በሴራ መርብ እንደ አሳ ለመጠመድ ይወስናል ብዬ አላስብም። ልቡን አውልቆ ልብ አልባ የመኖር ያህል ይሆናል እንዲህ መሰል ኮረኮንቻዊ ዳጣዊ ውሳኔ ከተወሰነ። ቃላትም -