ልጥፎች

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር!

  ከራያ ዋጃ ያገኜሁት ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር! 1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ---የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም 2. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና---የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ 3. ሌተኔል ጀኔሬል አለምሸት ደግፌ ባልቻ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና የሜካናዝድ ኃይሎች ዋና አዛዥ 4. ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት የሰው ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ 5. ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ዋና አዛዥ 6. ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ---የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ 7. ሌተናል ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ---የሰሞን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ 8. ሌተኔል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ---የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ 9. ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ---የአየር ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ 10. ሜጀር ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ---በደቡብ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ 11. ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አመዴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት መገናኛ መምሪያ ዋና አዛዥ 12. ሜጀር ጀነራል አብዱ ከድር ከል 13. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ 14. ሜጀር ጀኔሬል ግርማ ከበበው ቱፋ 15. ሜጀር ጀኔራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ--- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ( ኦፕሬሽን) 16. ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ----በ6ኛ ዕዝ የአራተኛ ኮር አዛዥ 17. ሜጀር ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ---በአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠና መምሪያ የስልጠናዎች ዴስክ ዋና አዛዥ 18. ሜጀር ጀነራል ጀማል መሃመድ---የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ 19. ሜጀር ጀኔሬል ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ 20. ሜጀር ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ---የሰሜን

ከአባ ጌዴዎን ዘደብረሊባኖስ ለሶፍያ ሽባባውና መሰል ምልከታ ላላቸው ሁሉ ተጻፈ 29/07/2015 ዓም

ምስል
  ከአቶ ብርኃኑ ደርብ ያገኜሁት ነው። ጠቃሚ ስለሆነ ሼር አድርጌዋለሁኝ። የተከባበር መልስ ነው። ይድረስ ለሶፍያ ሽባባው...እና መሰሎቿ ከገዳም አባት የተላለፈ መልዕክት ከአባ ጌዴዎን ዘደብረ ሊባኖስ © ከሁለት ቀናት በፊት "ይድረስ ለኦርቶዶክስ ጳጳሳትና መምህራን!!" በሚል በገጽሽ የለጠፍሽውን ልጥፍ ከነተሰጠው አስተያየት ጭምር አነበብኩት። በዋናነት ሐሳብሽ "እንደዚህ ናችሁና እንደዛ ብትሆኑ" የሚል ከፍረጃ ተነስቶ በጣም በጥንቃቄና በጥበብ የተጻፈ መሆኑን ጽሑፉ በራሱ ይናገራል። የመልእክትሽ ዋና ዓላማም "ይህንን አድርጉና ወደ ኦርቶዶክስ መልሱን!!" በሚል በመግቢያው ተገልጿል። በአጠቃላይ ጥንቃቄ ለተሞላው በጨዋ ደንብ ለቀረበ ሐሳብሽ አድናቆትና ምስጋና አለኝ። ሰዎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የሚርቁበት ያልሽው ምክንያት ዘርዝረሻል። በስተመጨረሻም ይሁንልኝ ያልሽውን እርማት እንዲህ በማለት" የአለም ሁሉ መድሀኒት ለሆነው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚገባውን ክብርና ምስጋና እውቅና ትስጥ ያኔ ወደ ኦርቶዶክስ ከሚመለሱት ቀዳሚዋ እኔ እሆናለሁ!" ሐሳብሽን ቋጭተሻል። ይህን ምላሽ የምጽፍልሽ አንድ ታናሽ አገልጋይ የደብረሊባኖስ ገዳም መነኩሴ ስሆን የማገለግለውም በነገረመለኮት ዩኒቨርስቲ የአንጻራዊ ነገረመለኮትና የሥነ ልቡና መምህር ሆኜ ነው። በቅድሚያ ጽሑፍሽ "ጉድለት" ወይም "ደካማ ጎን" ብሎ በፈረጀው እሳቤ ላይ የሚያጠነጥንና እንደመፍትሒ ጠቁሞ የሚቋጭነው። በዚህም የቤተክርስቲያኒቱን ጠናካራ ጎን ማንሳት አልተፈለገም አሊያም ዕውቅና መስጠትን ሳይሻ በአሉታዊ ጀምሮ በአሉታዊ ይጨርሳል። ከዚህም በመነሳት ለቤተክርስቲያኒቱ ያለው ምልከታ አንድ ጎን ብቻ መሆኑ ነው።

አሸባሪው ማን ነው? አቶ አባይ ወልዱ ወይንስ ዬአማራ ተጋድሎ አክቲቢስት ወጣት ንግስት ይርጋ? ከሥርጉተ ሥላሴ 21.01.2017 (ዙሪክ - ሲዊዘርላንድ)

ምስል
  • ዬአማራ ተጋድሎ ሲነሳ ዬፃፍኩት ነው። ዛሬ 09.04.2023 አመት ድገም እያለን ነው። • አሸባሪው ማን ነው? አቶ አባይ ወልዱ ወይንስ ዬአማራ ተጋድሎ አክቲቢስት ወጣት ንግስት ይርጋ? ከሥርጉተ ሥላሴ 21.01.2017 (ዙሪክ - ሲዊዘርላንድ)     „እንደ ጠቢብ ዬሆነ ሰው ማነው? ነገርንስ ዬሚያውቀው ማነው?" (መጸሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፩) ይድረስ ለወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎች። ትግራይና አዲስ አበባ። • እፍታ። ያለለት ሃቅ - ትነጥራለች። ያለለትም ውንብድና - ይቆማል። ያለለት ዬምድር ዕንባ ለፍሬ - ይበቃል። ያለለት ዬአፓርታይድ ግዛት መቃብር - ይበላዋል። ያለለት ጥጋበኞች ዬማዕት አውሎ - ይውጣቸዋል። ያለለት ዬዕንባ ቤተኞች መከራቸው መከውኑን ምክንያት አድርገው አምላካቸው ስላደረገላቸው መልካም ነገር ሁሉ በተመስጦና በቀስታ ያመሰግናሉ። ይህ ከምድራውያን ዬሚጠበቅ ዬራፊ ጸጋ ሳይሆን ዬዕንባ አድማጭ ከሆነው ከፈጣሪ ደጅ ብቻ ዬሚታፈስ፤ በውለታና በጉቦ ዬማይደፈር ሰማያዊ በረከት ነው። በሰው እጅ በመቁንን ተለክቶ በአድሎ - ዬማይደለደል። መክሊት። እራሷን ለበላህሰቦች ዬማገደች ወጣት ናት። አዎን በአማረነቷ ዬሚደርሰው በደል ልኩን ስላለፈ - ፊት - ለፊት ወጥታ ዬወያኔ ሃርነት ትግራይን ማንፌስቶ አንጎል ዬሞገተች ድንቅ ፍሬ ናት። ዬአማራ ጉዳት ዬማይሰማው አካል በግማሽ ግድግዳ ቤትን እንደ መገንባት ስለማሰብ በመሆኑ፤ ሙሉ አቋም ላይ ዬሚገኝ ዬጋራ ቤት እንዲኖረን ዬራሷን ዬቤትሥራ ዬተገበረች ዕንቁ ናት። ዬአማራ መከራ እንደ አልባሌ ማበሻ ጨርቅ ካልተወረወረ … ብሄራዊ ጀግናችን ናት። እንደ ህዝባዊና ሙያ ማህበራት አደራጅነቴ ደግሞ ዓይኔ ናት! ብርቄ ናት! ናፍቆቴ ናት! መሪዬ ናት! • ምልክት። ለወያኔ ሃርነት መሳፍንት ሦስት ምልክቶ

Thank you for your letter dated 30 March 2015 suggesting that love should be an integral part of society in order to contribute to meeting the challenges that are world

ምስል
  EUROPEAN COMMISSION DIRECTORATE-GENERAL FOR EDUCATION AND CULTURE Modernisation of Education If: Education policy and programme, Innovation, EIT and MSCA International cooperation in education and youth; Jean Monnet actions Brussels, Seble Weldetencay Winterthur, Switzerland Email: smeklete@yahoo.com Re: Your letter to President Juncker Dear Mr Weldetencay,   Thank you for your letter dated 30 March 2015 suggesting that love should be an integral part of society in order to contribute to meeting the challenges that are world is facing, in particular in families, culture and education. We of course can only support this notion and do believe that taking care of others can be translated into a number of initiatives. Youth Volonteering for instance is one, important, form of showing care for others and competence-based programmes in schools and universities also help by giving students new skills, ethical skills, working as a group, the respect of socio-cultural diversities and generall

Feedback Sendung und Website „Tsegaye" Von Solomon A. Getahun, PhD Central Michigan University Dear Radio LoRa Team

ምስል
  Feedback Sendung und Website „Tsegaye" Von Solomon A. Getahun, PhD Central Michigan University Dear Radio LoRa Team From what I read and listened on the website; it is not religious. However, the web designer and host are apparently masters of the Amharic language. They are also very well versed in Geez, the ancient language of Ethiopia, which the Ethiopian Orthodox clergy solely uses as liturgical language.    Therefore, the webhost uses of archaic Amharic interlaced with Geez seem to give the website a religious appearance (no one uses old Amharic and Geez words in day-to-day communication) but not in reality— as one can see from the content of its program and context of its presentation. There is nothing sexist about the site. Nor does it represent a certain ethno-linguistic group. Yet, the webpage is designed with green, blue and red colors, the try-colors of Ethiopia, which, once again, seems to give the impression of nationalistic and for some, ultra-nationalistic appearan