የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር!

 

ከራያ ዋጃ ያገኜሁት ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የብሄር ስብጥር!
1. ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጅላ---የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማጆር ሹም
2. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና ሰልባና---የአገር መከላከያ ሰራዊት መረጃ መምሪያ ዋና አዛዥ
3. ሌተኔል ጀኔሬል አለምሸት ደግፌ ባልቻ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠናና የሜካናዝድ ኃይሎች ዋና አዛዥ
4. ሌተናል ጀነራል አጫሉ ሸለመ መረጋ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ሰራዊት የሰው ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ
5. ሌተናል ጀነራል አብዱራህማን እስማዔል አሎ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ዋና አዛዥ
6. ሌተናል ጀነራል ሹማ አብደታ ህካ---የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ
7. ሌተናል ጀነራል ብርሀኑ በቀለ በዳዳ---የሰሞን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ
8. ሌተኔል ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ---የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ
9. ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ---የአየር ኃይል መምሪያ ዋና አዛዥ
10. ሜጀር ጀነራል ኢተፋ ራጋ ሜኮ---በደቡብ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ
11. ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አመዴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት መገናኛ መምሪያ ዋና አዛዥ
12. ሜጀር ጀነራል አብዱ ከድር ከል
13. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ
14. ሜጀር ጀኔሬል ግርማ ከበበው ቱፋ
15. ሜጀር ጀኔራል አለማየሁ ወልዴ ጅሎ--- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ( ኦፕሬሽን)
16. ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ አብዲ----በ6ኛ ዕዝ የአራተኛ ኮር አዛዥ
17. ሜጀር ጀነራል ደምሰው አመኑ ፋፋ---በአገር መከላከያ ሰራዊት ስልጠና መምሪያ የስልጠናዎች ዴስክ ዋና አዛዥ
18. ሜጀር ጀነራል ጀማል መሃመድ---የሪፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ
19. ሜጀር ጀኔሬል ጀነራል አብድሮ ከድር በናታ
20. ሜጀር ጀነራል ናስር አባዲጋ አባዲኮ---የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜካናዝድ ኮር ዋና አዛዥ
21. ሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው አለሙ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ስምራት መምሪያ ዋና አዛዥ
22. ሜጀር ጀነራል ነገሪ ቶሊና ጉደር---በምዕራብ ዕዝ የ3ኛ ኮር ዋና አዛዥ
23. ሜጀር ጀኔራል ተሾመ ገመቹ ---በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክተር
24. ሜጀር ጀነራል ከበደ ረጋሳ ገርቢ --የመከላከያ ሰራዊት ዩኒቨርሲቲዎች ዋና አዛዥ
25. ሜጀር ጀኔራል ተስፋየ እረጋሳ አመንቴ---የአገር መከላከያ ሰራዊት ዘመቻ መምሪያ እዛዥ
26. ሜጀር ጀነራል ተሾመ ታደሱ---የአገር መከላከያ ሰራዊት የጥናትና ምርምር ዋና ዳይሬክተር
27. ብርጋዴር ጀኔራል ተገኘ ለታ- የአገር መከላከያ ሰራዊት ሆስፒታሎች ኃላፊ
28. ሜጀር ጀነራል ኩመራ ነገሬ---. የአገር መከላከያ ሰራዊት ሎጀስቲክ መምሪያ ምክትል አዛዥ
29. ብርጋዴር ጀኔራል ያዴታ አመንቴ-- የአገር መከላከያ ሰራዊት ዘመቻ መምሪያ ምክትል አዛዥ
30. ሜጀር ጀኔራል ኩምሳ ሻንቆ--- የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ዋና አዛዥ
31. ሜጀር ጀነራል ሙላቱ ጀልዱ ዋቅጅራ-- የአገር መከላከያ ሰራዊት ኢንዳስትሪዎች መምሪያ ዋና አዛዥ
32. ብርጋዴር ጀኔራል ቡልቲ ታደሰ--- የአገር መከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ ዋና አዛዥ
33. ብርጋዴር ጀኔራል ተስፋየ ለገሰ-- የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ
34. ብርጋዴር ጀኔራል ያዴታ አመንቴ ገላን
35. ብርጋዴር ጀኔራል አዱኛ ዴሬሳ ሆሬሳ
36. ብርጌዴር ጀኔሬል አምሳሉ ኩምሳ ሮሮ
37. ብርጋዴር ጀኔሬል ዱሬሳ ደገፋ ኤኙኒ
38. ብርጋዴር ጀኔሬል ዝናቡ አባቦር አባጊሳ
39. ብርጋዴር ጀኔራል ሞሲሳ ቶሎሳ ገርባ
40. ብርጌዴር ጀኔራል ተስፋዬ ለገሰ ዲያና
Endalamaw Kindie





  •  
    Shared with Public
    በሉ እስኪ ደህና አምሹ መስኪን በአስር ወታደር ከበው ያሰሯት ለዚህ ነበርን? ለመሆኑ ክላሽን መክፈት እና መዝጋት ትችል ይሆን መስኪ።
    በአሰልጣኝነትም ተከሰሰች አሉ። የስህተታቸው ስንክሳር ዘመን ሊያስተናግደው ሊሸከመውም አይችል። ገኒን እንደዛ ተዳፍረው ደብድበው አሰሩ፤ መጥኔ ለአንቺ አገር ኢትዮጵያ እና አብሮ ለባጀው ቅልጥመኛ። እኛማ ፀፀት የለብንም።
    ድንግልዬ ትጠብቃችሁ። አሜን።…
    See more

    አስተያየቶች

    ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

    ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

    እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

    አብይ ኬኛ መቅድም።