ድምጽ አልባዋ የአማራ እናት ዓመት ይዞ እስከ አመት የልጅ ማገዶ ታቀርባለች።

  • • ድምጽ አልባዋ የአማራ እናት ዓመት ይዞ እስከ አመት የልጅ ማገዶ ታቀርባለች።
    • ይህም ዬግብሩ ልክ ነው። ሁሉም ብሎጌ ላይ አለ በወቅቱ ለአምንስቲ፥ ለተመድ ሰባዕዊ መብት አስከባሪ ኃይል ተልኳል።
    በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር!
    1 በሪሁን አዳነ
    2 ጌታቸው አምባቸው
    3 ምሥጋና ጌታቸው
    4 ማስተዋል አረጋ
    5 ታመነ ክንዱ
    6 አለምነህ ሙሉ
    7 ውዱ ሲሳይ
    8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ
    9 ፈለቀ ሀብቱ
    10 በለጠ ካሣ
    11 ክርስቲያን ታደለ
    12 የሺዋስ አሞኘ
    13 አንተነህ ስለሺ
    14 ፋንታሁን ሞላ
    15 ሲያምር ጌቴ
    16 ዮናስ አሰፋ
    17 አማረ ካሴ
    18 ንጉሥ ይልቃል
    19 ሺገዛ ሙሉጌታ
    20 ሞላልኝ መለሰ
    21 ፍስሃ ገነቱ
    22 በዕውቀቱ አግደው
    23 ጓዴ ደረጃው
    24 ቤዛ በኃይሉ
    25 ዮሴፍ ገበየሁ
    26 አለነ ጥላሁን
    27 ዮናስ ወንድአጥር
    28 በዕውቀቱ በላቸው
    29 ይበልጣል ፈረደ
    30 እንየው ህብስቱ
    31 ሻምበል ጋሻው ምሕረት
    32 ፶ አለቃ ጀማል ሀሰን
    33 ፶ አለቃ ግዛቸው ሞላ
    34 ፶ አለቃ ሞላልኝ ዘለቀ
    35 ዮሐንስ ካሣው
    36 ብሩክ መኮንን
    37 ቢንያም አንማው
    38 ደጀኔ ሸዋረጋ
    39 አበበ እሸቱ
    40 ፶ አለቃ አይተነው ታረቀኝ
    41 ካሣ ዘገየ
    42 ስጦታው ካሣሁን
    43 ሻምበል ታደሰ ወ/ገብርኤል
    44 አባትነህ ሰውነት
    45 ፲ አለቃ ዓለሙ ሙሌ
    46 ፲ አለቃ ጌታሁን ፍቅሬ
    47 ፲ አለቃ ይማም መሐመድ
    48 እንዳለ ካሣ
    49 ኮንስታብል ዓባይ አዲስ
    50 ፶ አለቃ አምባዬ ገላዬ
    51 ቦጋለ ጌታሁን
    52 ዋና ሳጅን ሞገስ ደጀኔ
    53 ሳጅን ገረመው ሙሉነህ
    54 ሲሳይ አልታሰብ
    55 አየለ አስማረ
    56 አስጠራው ከበደ
    57 ስንታየሁ ቸኮል
    58 መርከቡ ኃይሌ
    59 በኃይሉ ማሞ
    60 ምንውየለት ባወቀ
    61 ሮዛ ሰለሞን
    62 ታከለ በቀለ
    63 ኅሩይ ባየ
    64 ዳኛቸው አስናቀው
    65 ፍሬሕይወት ሰጤ
    66 ደስታ አሰፋ
    67 በአንቺአየሁ አያና
    68 ማሪቱ ተገኝ
    69 ሐና ተሸለ
    70 አገሬ ልመንህ
    71 ወዳጄ ማሞ
    72 አንዳርጌ ጋሻዬ
    73 አለማየሁ አንተነህ
    74 ወርቁ ጌታቸው
    75 መላኩ ቢምረው
    76 ሰለሞን አለባቸው
    77 ደሴ ይላቅ
    78 ደሳለኝ አንዳርጌ
    79 አወይ መለሰ
    80 ያለምዘውድ ታደሰ
    81 ይስሐቅ አበራ
    82 ሁሴን ዓሊ
    83 አስቻለው ወርቁ
    84 ከድር ሰይድ
    85አበበ ፈንታው
    86 ተሾመ
    87 አየልኝ ተገኝ
    88 አበበ ረታ
    89 ስለሺ አበራ
    90 ዝናቡ
    91 አለባቸው እምሩ
    በሌሎች እስር ቤቶች የሚገኙትን አያካትትም! (ፎቶው ከዝርዝሩ የሌሉ፣ ነገር ግን በሌሎች እስር ቤቶች ያሉ ይገኙበታል)
    "የቤትህ ቅናት በላኝ።"
    ሥርጉተ©ሥላሴ
    Sergute©Selassie
    10/04/2023
    ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።


አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።