ልጥፎች

«ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰ...

ምስል
·       «ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል» ( ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።     «ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል …. ዬሚጽፋ ሰወች ስለ እኛ በመፃፋቸው ምስጋና ዬሚገባቸው መሆኑን አምነን፤ መታረም ያለበትን በሂደት ማረም አለብን። … አሁን ያለው ትሬንድ ዬሚጽፋ ሰወችን ቀድመን ስለ እኛ ክፋ ስለፃፋ ብቻ መጥላት ሳይሆን፥ መጻፋቸው መልካም መሆኑን ካሳዬን በኋላ፤ እሱን መግራት ያስፈልጋል» ( ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።     ·       በዬትኛው አደብ፤ ዬትኛው ዶር አብይ? ዬትናንቱ ...?   ዬዛሬው …? ዬነገው …? ጋር ውል መፈራረም ይቻል ይሆን? ·       ያስጨንቃል ዬነገው በዬትኛው ቨርዥን ይመጡ ይሆን ቀጣዩ ምርጫ ከመምጣቱ በፊት ዬድንገቴው ሱናሜ መርኃ ግብር ተጠናቋል። ክብሮቼ ደህና እደሩልኝ። ለእውነት እጅ እንስጥ። ለመርህ ምርኮኛ እንሁን። ሥርጉትሻ አገልጋይ። ·       ለማገናዘቢያ ዬሚረዱ ጥቂት ሊንኮች። https://www.facebook.com/watch/?v=1177373892851428 ልጆቼ የአመት በዓል ልብስ ለብሰው ሊጨፍሩ እየተዘጋጁ እያለ ነው እንደ ህንድ ፊልም ቤቴ መጥተው የወ https://www.youtube.com/watch?v=FJC64MQaj-w ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዝምታውን ሰበረ | ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከ @AratKiloMedia | አራት ኪ

የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አዲሱ ዬጠቃራ ሽልማት «ሸኔነት» እንዴት ይዟችኋል?

ምስል
·         ግፈኛው ምላስ ጣዖቱ ዬአኖሌ መንፈስ ነው፤ ዬጠቀራ ድሪቶ፤ ·         የፋንታዚው ልዑል ዬተመኙት «ዬአማራ ሸኔ» ተፈጥሮ በቁማቸው፤ በውናቸው ቢዩት እና ቢቀጡ … ·         እሳቸው ስንት ዐይነት መንጥር አደራጅተው ሲያስነኩት አህዱ ያላለው ታቱ ብአዴን ከዲዳነቱ ይገላግለው።   አንድዬ አሜን። ክርችም። ፍዝ። ·         ጥላቻ አድራቂ ነው። ጥላቻ ዬትውልድ ገዳይ ነው። ዬእኛም አይደል። ለተፈጥሮ ያልተፈጠር። ርህርና ላይ ይተኮር። ሙግቱ መስመራችን ትክክል አይደለም ነው። ምዕራፍ ሰባት ስንብቱን በምዕራፍ ስምንት መገናኛ መሰላል እጀምራለሁኝ። ጦር አውርዱ ዬምላስ ፋስ ለማግስት ዬምርተት ሰንበር ነው። ዬዛሬ መሰናዶ ዘለግ ያለ ሙግት ለቃለ አባይነት ከተፈጠረው ዬእርግማን ምላስ ጋር ይሆናል። ስለማይበጀን። መበረታት ስለማይገባው። ምጥ አምራቹ ምላስ ዬዘመኑ ጦሮ ነው። ትናንት ምን? ዛሬ ምን? ሃሞት - ተሬት ጋብቻው ለአማራ ህዝብ ህልውና ሥረ ነገሩ በምልሰት ይቃኛል። ትዕግስት ይሻል - አደብ ይሻል። ከጎርፍ ውዝዋዜ ወጣ ብሎ በሰከኑ ሃቆች ላይ መስከን። በዚህኛው ዓመት ዬአትኩሮት አቅጣጫዬ ነው። ለአጤ ፌስቡክም አቤት ዬምለው ካቴናውን ለላ እንዲያደርግልኝ ነው። ቢያንስ ሼር ላደረጉልኝ ሁለትፍሬ ዬኔወቹ አመሰግናለሁ ማለቴ ባያበሳጨው፤ እንዲያውም ይህ አዲስ ጎዳና እንደ ባህል እንዲጎለበት ዬጎሽ ጉርሻ ይለፍ ቢሰጠኝ፤ እኔ በፃፍኩት ላይ ለሚቀርቡ ዬአንባቢ ዕይታ ተከታትዬ መልስ መስጠቴም ዬአድማጭነት ፍልስፍና ፋፋ ስለሆነ አንቆ ባይዘው፤ ለነፃናት በነፃነት