«ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰ...

·      «ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል» (ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።   

«ኢትዮዽውያን ሃሳባቸውን ለማካፈል፤ ለመፃፍ፤ ለመናገር ዬሚቆጠቡ ህዝቦች ስለሆኑ ለመፃፍ ዬሚደፍሩ ሊበረታቱ፤ ሊመሰገኑ ይገባል …. ዬሚጽፋ ሰወች ስለ እኛ በመፃፋቸው ምስጋና ዬሚገባቸው መሆኑን አምነን፤ መታረም ያለበትን በሂደት ማረም አለብን። … አሁን ያለው ትሬንድ ዬሚጽፋ ሰወችን ቀድመን ስለ እኛ ክፋ ስለፃፋ ብቻ መጥላት ሳይሆን፥ መጻፋቸው መልካም መሆኑን ካሳዬን በኋላ፤ እሱን መግራት ያስፈልጋል» (ዶር አብይ አህመድ) ዬዛሬ አምስት ዓመት።   

·      በዬትኛው አደብ፤ ዬትኛው ዶር አብይ? ዬትናንቱ ...?  ዬዛሬው …? ዬነገው …? ጋር ውል መፈራረም ይቻል ይሆን?

·      ያስጨንቃል ዬነገው በዬትኛው ቨርዥን ይመጡ ይሆን ቀጣዩ ምርጫ ከመምጣቱ በፊት ዬድንገቴው ሱናሜ መርኃ ግብር ተጠናቋል።

ክብሮቼ ደህና እደሩልኝ። ለእውነት እጅ እንስጥ። ለመርህ ምርኮኛ እንሁን። ሥርጉትሻ አገልጋይ።

·      ለማገናዘቢያ ዬሚረዱ ጥቂት ሊንኮች።

https://www.facebook.com/watch/?v=1177373892851428

ልጆቼ የአመት በዓል ልብስ ለብሰው ሊጨፍሩ እየተዘጋጁ እያለ ነው እንደ ህንድ ፊልም ቤቴ መጥተው የወ

https://www.youtube.com/watch?v=FJC64MQaj-w

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዝምታውን ሰበረ| ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ @AratKiloMedia | አራት ኪሎ ሚዲያ ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopia |

https://www.youtube.com/watch?v=GlGnoWGO7qs

"መንግስት እጁ አለበት" / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

https://www.youtube.com/watch?v=j6xpyG2xALc

"የመንግስት ነሽ" / Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist | - በላይ በቀለ ወያ | Belay Bekele Weya |

https://www.youtube.com/watch?v=I95Gnv5AyOA&t=706s

"ሞት አያምም።" (ከእሸት ባለቅኔ ከገጣሚ በላይ በቀለ ዋያ።) 25.07.2022

https://www.youtube.com/watch?v=lF2gYBL8b7s

'ታፍኜ ነበር'' በላይ በቀለ ወያ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia @ArtsTvWorld

https://www.youtube.com/watch?v=z3QXaTCVzss

የእስር ቤት ወጎች #Ethio_Nikat_Media_Ethiopia Ethio Nikat Media

https://www.youtube.com/watch?v=n6ZtQXle41Q

ታምራት ነገራ ከስደት ሀገር | ድብቁን ማሰቃያ ቤት አጋለጠው..

THE VOICE OF AMHARA

https://www.youtube.com/watch?v=X82JGHgW8ec&t=838s

የአማራ ድምጽ | ከጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ጋር የተደረገ የክፍል 1 ቆይታ | ግንቦት 4 2014 . | Ethiopia Amhara | Gobeze Sisay

https://www.youtube.com/watch?v=zL-Pacc9FQI

Ethiopia: ከእስር ከተፈታው ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ | Welega | Amhara | Abay Zewdu Negari ነጋሪ|

KLM

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።