እናት የእውነት ቤት።
ሙሉዑነት ደግነት የዋህነት ገርነት ፅናት ትሁትነት ታዛዥነት ትዕግስት አሳቢነት ቅንነት ብልህነት አደራጅነት ሰብሳቢነት ጥላነት እናት ከለላነት ፍቅርነት የእውነት ቤት! ፋናነት ታማኝነት ግልጽነት ሚሥጢርነት ረቂቅነት ፍካት ንጋት አዲስነት ተጋሪነት ሰባዊነት ርግብነት ባሻነት አዛኝነት መሪነት ዋቢነት