ልጥፎች

በራስ አቅም ውስጥ ስለመስከን።

ምስል
  በራስ አቅም ውስጥ ስለመስከን።     እንዴት ናችሁ ውዶቼ? ደህና ናችሁ ወይ ክብረቶቼ የኔታዎቼ ለአላዛሯ ኢትዮጵያም ቅኔዎቼም? አንድ ሰው መጀመሪያ እኔም አቅም አለኝ ብሎ ራሱን ማሳመን ይኖርበታል። ሁለተኛው አቅሜ ከሌላው ነፍስ አያንስም አይበዛም በማለት ተመጣጣኝ ሙቀት ለህሊናው መቀለብ ይኖረብታል በራስ አቅም መስከን። ሦስተኛው ዕድሉን ባገኝ የበለጠኝ ነፍስ ከደረሰበት ለመድረስ አንጎሌ የጎደለው ወይን ከህሊናዬ የወለቀ አንዳችም ብሎን የለም ብሎ ማሰብ ይኖርበታል። ሌላው እንደ አስተዳደጉ ምቹ ሁኔታ ይለያይ፤ እንደ ፈጣሪ አላህ ፈቃድ ይለያይ እንጂ እኔም ፈጣሪዬ የሰጠኝ ልዩ ሥጦታ ወይንም የተለዬ መክሊት አለኝ በማለት መክሊቱን ፈልጎ ማግኘት ይኖርበታል። መክሊት በራሱ ጊዜ፤ በሁኔታዎች አጋጣሚ ሊታወቅ ይችላል። ግን ባለቤቱ ራሱም ጥረት ማድረግ ይኖርበታል። ለዚህ ዘመን መቼም ትልቁ ናሙናችን የማለዳ ኮከቧ እጩ ተዋናይት እመቤት ካሳ ትልቅ ምሳሌ ናት። ከዛ እልም ካለ ገጠር ወጥታ ዛሬ ያለችበትን የሞራል ልዕልና እና ለየተቀባይነት ደረጃ ስናስተወል ለአቅሟ የሰጠቸው ዕውቅና እና ክብር ምን ያህል ብጡል እንደሆን በማስተዋል ልንማርበት ይገባል። በዚህ አጋጣሚ የፈጠራ ባለቤቱን አባ ቅንዬን ገጣሚ፤ ጸሐፊ አቶ ፍጹም አሰፋን ላመስግነው። የእሱ ነገር ብዙ ሚስጥር አምድነት አለበት። ወደ ቀደመው ስመለስ አንድ ሰው ስለራሱ ያልተጋነና ወይንም ያልከሳ፤ ልኩን የጠበቀ፤ ለአቅሙ ዕውቅና መስጠት መቻሉ መኖሩን በመኖር ቀለም ያሰክንለታል። ከሁሉ በላይ በራስ የመተማመን ማገሩን ያጠብቅለታል። እያንዳንዱ የሰው ልጅ ለዓለማችን ውበት የራሱ የሆነ ድርሻ እንደሚበረክትም ራሱን ለራሱ ማሳመን ይኖርበታል አንድ ነፍስ። አንድ ክስተት ብቻው አድጎ ጎልምሶ አይታይም። የአንድ ክስተት አድጎ መ

6/072019 እያንዳንዱ ልጅ ሲወለድ መክሊት ይዞ ነው የሚወለደው።

ምስል
  እያንዳንዱ ልጅ ሲወለድ መክሊት ይዞ ነው የሚወለደው።     እንዴት አመሻችሁ፤ ዋላችሁ፤ አደራችሁ ውዶቼ? ራሱን ያቻለ የሰብዕና ስኬት ነው ለአንድ የነፃነት፤ የርትህ፤ የዴሞክራሲ ተጋድሎ መርኽ። ይህን የምለው በዝምብሎ አይደለም። እያንዳንዱል ልጅ ሲወለድ መክሊት ይዞ ነው የሚወለደው። ችግሩ እያንዳንዱ ልጅ የራሱን መክሊት ትቶ የሰውን ሲከበክብ፤ ያን እንደ ታቦት የከበከበው ሲወድቅ የራሱን ዕውቅና ስለማይሰጠው የተጠገባት ሲዘም ወይንም ሲንገዳገድ ተስፋውን አብሮ ይዞት ይወድቃል። በአላዛሯ ኢትዮጵያ ያለው የትግል ተመክሮም ይኸው ነው። የራስን መክሊት፤ የራስን የተነሱበትን ዓላማ ትቶ ወይንም ጽናትን ነፍጎ የሌላ ጥገኛ ሲኮን የተጠጉት ትልሙን በሰበሰቡት ቁጥር ተስፋኛው እዳሪ አዳሪ ይሆናል። ነገር ግን እያንዳንዱ እኔም መክሊት አለኝ ብሎ መክሊቱን አጀንዳ አድርጎ ሳይጫነው ወይንም የራሱን አኮስሶ የሌላው ሎሌ ሳያደርገው በጽናት ካቆዬው የተጠጋው ዋርካ ቢደረመስ እንኳን ወድቆ አይቀርም። የራሱ ጥሪት፤ የራሱ የእኔ የሚለው መክሊትና አቅም ስላለው። በዬትኛውም የትግል ተመከሮ መርኽ አንድ ሊሆን የሚገባው መሰረታዊ ጉዳይ በራስ መክሊት ዙሪያ ቸልተኛ አለመሆን ነው። የራስን አጽንቶ ይዞ የሌላውንም ሳይለጥጡ ወይንም ሳያንኳስሱ አመጣጥኖ መቀጠሉ እንደ አላዛሯ ኢትዮጵያ ዓይነት የፖለቲካ ወጣ ገብ በተበራከተበት ሁኔታ በጽናት ውስጥ ያሰበለ ቀጣይ ተስፋ አይከስምም። ዕውቅና የተሰጠው ጥሪት በእጅ አለና። ምን ለማለት ነው በመሪዎች፤ በታዋቂ ሰዎች፤ በተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሥር የራስን መክሊት መቀበር የተገባ አልመሆኑን እናጠይቅ ነው የመልዕክቴ አናት ጉዳይ። ከራስ ነገር በላይ የሚያደምቅም እሸት የሆነ የመንፈስ ኃብት የለምና። ስለሆነም የሌላውን ሰብዕና ስንገነባ በዛ ብቻ መወሰን እንደማ

J 6/ 2019 ትናንት ከመሼ። እንዴት ናችሁ ውዶቼ? በውነት ውስጥ ያሉ ሞጋች ሃሳቦች።

 J 6/ 2019 ትናንት ከመሼ። እንዴት ናችሁ ውዶቼ? በውነት ውስጥ ያሉ ሞጋች ሃሳቦች።   ትናንት ከመሼ አንድ ዜና አዳመጥኩኝ የባልደራስ ህልውን ስጋት ላይ ስለሆነ፤ የውጩን መንፈስ የሚያሰተባብር አንድ ተጨማሪ ጠቃሚ እርምጃ ባልደራስ ወስዷል። ጋዜጠኛ አቶ ኤርምያስ ለገሰን ምክትል ሰብሳቢ አድርጓል። አቶ ኤርምያስ ዛሬ ሳይሆን እሱን ድምጹን ከሰማሁበት ጊዜ ጀምሮ አዲስ አባባ ውስጡ ናት፤ አጀንዳውም ናት። አቅምም አለው። ስለዚህ ውሳኔው የተገባ ቦታ ለተገባ አቅም መሰጠቱ መልካም ነው። እንግዲህ በህይወቱ የተቃጣ ነገር ስለነበረ ከሰነበተ ብዙ የማድረግ አቅም አለው ብዬ አምናለሁኝ። የቀን ግብዣ ደግሞ የሚያመጣው ባይታወቅም። በገለጣው ለቀረለበለት ጥያቄም አገር መግባትን አንስቷል።    በፖለቲካ ብስለቱ ልክ አላገኘሁትም መልሱን፤ በቀደመው የሐሴት ስካር ቢሆን ይቻል የሁናል ለወቅት ብቻ፤ አሁን ባለው ሁኔታ ግን ካቴና ናፍቆት ከሆነ ይሞክረው፤ "አይጥ ለሞቷ የድመት አነፍንጫ ታሸታለች" እንደሚባለው ነው። አሁን ፈጦ የወጣው የፖለቲካ ሙቀት "ሥልጣን አንለቅም" ነው። ለዛሬ አይደለም ለነገም። ይህ መቼም ተንባይ የሚሻው ጉዳይ አልነበረም። አዬሩ ራሱ እኮ አግሬሲብ ያደረገው "ሥልጣን" ተቀናቃኝ አቅም ብቅ አለ እኮ ነው። እንዲያውም ከቀደመው የከፋ ነው የሚሆነው።   ወደ ቀደመው ምልሰት ሳደርግ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ሳዳምጠው ምክትል ስለመሆኑ እንጂ „ሾምነው“ አይልም። ሚዲያዎች ደግሞ ባልደራስ አቶ ኤርምያስ ለገሰን ምክትል አድርጎ „ሾመ“ እያሉን ነው። የቃል አጠቃቀሙ ያቃሉን ነፃነት የነፈገ ይመሰለኛል። በመሾም፤ በመመረጥ፤ በመመደብ፤ በመተካት፤ በመሰዬም፣ በመወከል መካከል ሰፊ የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ ልዩነት አለ። መመ

ኦ፧ ሻሸመኔ! እግዚአብሄር ይደነግጣል፤ ገደሉ ተደፈረ ። ለመሰናክላዊ አዲስ ገረጭራጫ ዘመን ይለፍ ተሰጠው። ኑ! አ...

ምስል
በቅዱስ ሲኖዶስ ቅድመ ውሳኔ፥ ድህረ ውሳኔ የእኔ የግል ዕይታ። እና የዘገባወቹ ምንጮቼ። https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02T4yXs4hzVd76L2iiwKqgcApJSfW4PEfM7HTgHzLL2SUsJKzG9KZxgjg37EpThLayl&id=100037527906370&sfnsn=mo https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0qgUoztaYsyWupzLjXmvMCA3SiDzvSkzsC3sCdNgx9EeDxwGd7QR5VkgCDSx69wSXl&id=100037527906370&sfnsn=mo https://www.youtube.com/watch?v=q4i02mMmygs «ሰበር ዜና || ቅዱስ ሲኖዶስ የዘጠኝ ኤጲስ ቆጶሳት ምርጫ አካሔደ || እነማን ተመረጡ» || #BreakingNews https://www.youtube.com/watch?v=xrEzRpOI_yY «ከጎሳ ቤተክህነት ወደ ጎሳ ጵጵስና! - መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ይጣራል!!!!»

ምን አጎደልን? ከምንስ ጎደልን? ምንስ ይሙላው? ለመሙላትስ አቅሙ አለን ወይ? ከምዕራፍ ፱ ወደ ምዕራፍ ፲ መሸጋገሪያ።

ምስል

፬ቱ ባለ፬ ዓይናማ ኢትዮጵያዊ ልቅናወች። (ፕሮፌሰር ማሞ ሙጨ፥ ዶር እንዳወቅ ይዘንጋው፣ ዶር. ጥላዬ ታደሰ፣ ዶር....

ምስል

#መሻቀል ይታገት።

ምስል
  #መሻቀል ይታገት። "ትካዜዬ ሁሉ ምነው በተመዘነ ኖሮ! መከራዬ ሁሉ ምነው በሚዛን ላይ በተደረገ ኖሮ! ከባህር አሽዋ ይልቅ ይከብድ ነበርና፤ ስለዚህ ቃሌ ደፋር ሆኗል።" (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፮ ቁጥር ፩ - ፫)     የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዘሃ ግራው መሻቀል ነው። ስለዚህም ደንጋጣ እና ያረገረገም ነው። ቱማታ እና "ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል" የሚሉትም ዓይነት ነው። ስለሆነም ውድቀቱ እንደ መድህን ቆጥሮ ቸበለው ይለዋል። የሚለው ግን አውሎ የሚያሳድር በቂ ኦክስጅን የለውም። በጥቁር ቀን ተከቅልሎ ጢስን እዬመገበ በቀውስ በጀት የሚተዳደረው ኦነጋዊው የ፬ ኪሎ ቤተ መንግሥት ድል ቀንቶኛል ሲል ዓዋጅ ያስነግራል። ይህም ብቻ አይደለም ከሁሉም አለሁ በሚለው የዝልኝዲፕሎማሲያዊ ጉዞም ትርፋማ እንደሆነ ይዘባበታል። በምንምመለበጥ፤ በምንምወጌሻ ሊጠገን የማይችለው የፋንታዚ ጉዞ ወፈፌ ነው። ዕለታት የሚሻቅሉት። መሻቀል ዬአለመርጋት ምልክት ነው። በሁለገብ የታቀደ ጥፋት የዳነም የተገነባም አገር የለም።   የማድመጥ አቅም የሚጠይቀው ብሄራዊ ብቻ ሳይሆን አህጉራዊዓለማቀፋዊምነው። አንድን ውድቀት ለማከምሌላ ውድቀት በማጨት የሚገኝ የተረጋጋ ሥርዓት አይኖርም።   በትንሽ የእፎዬታ አዬር ሚሊዮን ትእቢትን ፀንሶ መንጎድ እራስን አጉብጦ ከማሰናበት ውጪ ትርፋማ መንገድ አይደለም። ለኦነግ ፖለቲካ ኢንትሪግ፤ ማምታት ዶግማው ነው። ይህን ግን ለቀኑ ቀን ሲሰጠው የዶግአመድ ይሆናል።   እንኳንስ ተጠማኙ የኦነግ ፖለቲካ በራሱ ዛቢያ ተመሥርቶ እራሱን ለመራ ስኩን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞችም ይህ ዲጅታል ዘመን ፈታኝ ነው። ሥርዓት የገነቡ አገሮች ምን ያህል ፈተና ውስጥ እንዳሉ እናያለን።   መከራውን ችሎ ያለው ከሊቅ እስከ ደቂቅ መቻል የሰጠው የኢትዮጵያ ህ

በማምሻ ከብት ግባት ጀንበር ስታዘቀዝቅ ምዕራፍ ፲ን አህዱ አልኩ። - ምን አጉደልን? ቀጣዩ ጭብጤ ይህ ነው። (ምዕራፍ ፲)

ምስል
በማምሻ ከብት ግባት ጀንበር ስታዘቀዝቅ ምዕራፍ ፲ን አህዱ አልኩ። - ምን አጉደልን? ቀጣዩ ጭብጤ ይህ ነው። (ምዕራፍ ፲) ክብሮቼ እንዴት ናችሁ? እንዴት ሰነበታችሁ? እንዴት አላችሁ?      በሲቃ ነው እምጥፈው። እምነግራችሁ ተረብ እንዳይመስላችሁ። ዕንባ - ይተናነቀኛል። ሳግ - ይፈትነኛል። ሆዴን ባር ባር ይለዋል። ልቤ #ይሻቅላል ። ትርታዬ - ይጨምራል። ትርታዬ - ቁርጥ ቁርጥ ይላል= መቼ እና መቼ? ዜና ላደምጥ ቴሌቪዢኔን ስከፍት። የምነግራችሁ ዕውነት ነው። በጣም ደንጋጣ ሁኛለሁኝ። የሚፃፋ፤ የሚዘገቡ፤ የሚደመጡት ሁሉ ያስፈራሉ። እኔ በእኛ ዘመን ያበቃል ያልኩት የጦርነት ሲቃ ዛሬም??? ህልማችን ተስፋችን የዕውቀት ጥማታችን በሰላም እጦት ጨንግፎ ቀረ እንደ አቀረቀረ ስለ እኛ እኛን ስለአጣ። ዛሬም??? ያማል። የሚያጽናና የሚያረጋጋ አይዟችሁ የሚል መንፈስ ክው ብሎ ደርቋል። የዜናወች ዕርዕስ ቀለም፤ የቃላት ምርጫ ሁሉ ያስደነግጣሉ። የሚፃፋበት ቀለም እራሱ አለርም። ህም። እናም ቁጭ ብዬ እራሴን ስሞግት ሰነበትኩኝ። አልፎ አልፎ ብቅ እላለሁ። ግን ውስጤን የሚጨነቅበትን ነገር ለመፃፍ አቅም አጣለሁ። በፍጥነት ግጥምጥሞሹ ይደመጣል፤ ፍጥምጥሙ ሳይከወን ፋክክሩ አና ይላል። በዚህ ማህል ትውልድ ይባክናል። ምጥ። በወል ውርጅብኙ በረዱን ይለቀዋል፤ አውሎውን ይልከዋል፤ አቤቶ ስክነት አቤት ያንት ያለህ የእኛ ጌታ የህዝብህ እንባ ሆነ ከርታታ እያለ ወደ እዮር ሲጮህ ይሰማኛል። ፍጥነቱ፤ እሩጫው፤ ጥድፊያው ከዬት ተነስቶ የት እንደሚከነዳ ይፈትናል። ፈተና ለፈተና ግብዣ ሠርግ እና መልስ፤ ግጥግጥ እና ቅልቅል። #እህ ። ልርገመው _ እላለሁ። ልውቀሰው _ እላለሁ። ልቆጣው _ እላለሁ። ለዚህም አቅም አጣለሁ። ልርገመው፤ ልቆጣው፤ ልገስፀው የምለው ባላወቅኩት፦ ከእሳ

ምን አጎደልን? ከምንስ ጎደልን? ምንስ ይሙላው? ለመሙላትስ አቅሙ አለን ወይ?

ምስል
  ምን አጎደልን? ከምንስ ጎደልን? ምንስ ይሙላው? ለመሙላትስ አቅሙ አለን ወይ? "ትካዜዬ ምነው በተመዘነ ኖሮ!" (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፮ ቁጥር ፪) እንዴት አደራችሁ ውድ ቤተሰቦቼ?       ፱ኛው አሳቻ ዘመን ይቃኝበታል። ጥበብ በሙሉ አቅሙ ዝም እንዳይል ስጋት ስለታወጀበት። ጥበብም ዴሞግራፊ ይሠራበታል የሚል ምፅዓት ያለው ዘመን ተደርሷል። መኖር ዴሞግራፊ፤ መኖር የሰጣቸው ገፀ በረከቶች ሁሉም በጥላቻ ተፈርጀው ነቀላ ላይ ላለው ዘመነ አሳቻ መትከል ሳይሆን የተተከለን መንቀል ቀላሉ ድርሻዬ ብሎ ተያይዞታል። የሆነ ሆኖ የእነኝህ የጥበብ በዝምታ ተጋድሎ ጉዳይ የት ደረሰ? ከመድረኩ አሉ ወይንስ እንደተሰወሩ ይሆን? ዝም ማለት፤ ፀጥ ማለት፤ ጭጭ ማለት በማይፈቀድባት ኢትዮጵያ ጥበብ ተለጉመሽም ገጽሽን ዓይን ላፈር የወፈፌወች የባንድ ኳኳቴ ነው። እነሱ ፍርሻ፤ በደል፤ ጭንቅ አምርተው በማከፋፈል ላይ ሲሆኑ፤ ይህ አልተመቸኝም ያለችው ብጡሏ ጥበብ ደግሞ ባይሆን ግንባሬ ወክ ያሰኜዋል፤ እጄም አቤቱታ ስትል ታገደች። የአገዷት ኮሽ ባለ ቁጥር ድንግጥ ድንግጥ የሚሉት የዓለሙ የሰላም ሎሬት ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ ጠረኑ የእኔን ፍርሻ አቤት ወዴት የሚል አዲስ ብይድ ቋንቋ ጥበብሻም ታምርት ዓይነት ነው። በዝግ ውስጥ ትንሽም አዬር አይግባ ብሎ የበዬነው ኦነጋዊው አስተደዳር ምን ሲባል ሞትን፤ መጎዳትን፤ የባሩድን እሩምታ ታሳጣላችሁ ሲል ባሳዬው ቁጣ እንሆ አዲስ አደዮችን ማዬት እንዳይቻል የቅበር ተልዕኮውን ከውኗል። ይህ ዘመን ሁሉንም ነቅሎ ልስን ባዕዳዊ ልጥፍ ለመለጣጠፍ አና ብሎ በጀመረው ዘመቻ በ፭ ዓመት ዬ50 ዓመን ፋንታዚውን እያሳካ ነው። አቶ ሽመልስ አብዲሳ በ2014 ዓም በነበረው የሬቻ ዋዜማ ላይ የተሰጠንን 5 ዓመት በ5 አባዝተን የ25

ባለ #ንቃቃቱ ቀንበር። መሪነት ትራጀዲ ወይንም ኮመዲ ወይንም ሲቃ፤ ወይንም የኳስ ሜዳ አይደለም።

ምስል
  ባለ #ንቃቃቱ ቀንበር። መሪነት ትራጀዲ ወይንም ኮመዲ ወይንም ሲቃ፤ ወይንም የኳስ ሜዳ አይደለም። "መከራዬ ሁሉ ምነው በሚዛን ላይ በተደረገ ኖሮ!" (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፮፮ ቁጥር ፪)     ቀንበር የሆነ ሥርዓት ቀንበሩን እንደ ድሎት ብቻ ሳይሆን እንደ ክብር ቆጥሮ ሲንከላወስ፦ ቀንበሩ የጫነው በራሱ ላይ ስለመሆኑም ያመላክታል። ቀንበር ጫኞች ቀንበሩ እነሱንም እንደሚያካት አለማወቃቸው የቆባ እኩይነት ነው።   #ግን ። ማስተባባያው ተምን ይመደብ።?።    ይህ ክብር ሆኖ አንገትን ቀና አስደርጎ ጉዟችን ትርፋማ ነበር የሚያስብል ነበርን? በሂደቱ እና በክስረቱስ ፌስታ የሚያስቀምጥ ነበርን? ወይንም ውርዴቱ እንደመዳሊያ ሊያስቆጥር ይገባ ነበርን?   #ዝም #ብዬ ።   ሁሉንም - አዳመጥኩኝ። ሁሉንም - መዘንኩት። ሁሉም ለሁሉም እራስን ማድመጥ ያቃተው ስለመሆኑ ገባኝ። #ግንን ልድገመው። አዎን ግን ሁለት ጊዜም ከፈረንሳይ ጉዞ መልስ ቀውስ ማስከተል ………   የዛሬ ሦስት ወር ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በደም አላባ በጽልመተ በኦነጋዊው የሲኖዶስ ግልበጣ የመንንግሥት ውንብድና እዬተዋከበች ሦስተኛ የነነዌ ፆም ላይ ዕለተ ሮብ ላይ ነበርን። ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ አሊ ፈረንሳይ ፓሪስ መግባታቸው የተደመጠው። ጉዞው ሽሽት ነበር። ጣሊያን ደርሰው ወደ ፈረንሳይ አቀኑ።    ከፈረንሳይ ሲመለሱ ፈረንሳይ የሁለት ዓመት የጡሮታ ጊዜ ተራዘመ ብሎ በሰላማዊ ሰልፍ ተናጠ። እግረ ደረቅ። አሁን የዛሬ ሳምንት ደግሞ ፈረንሳይ የዓለምን ኢኮኖሚ ያማከለ ግሎባል ጉባኤ አካሄደ። ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ እዛው ነበሩ። ሲመለሱ ያ ህውከት በፈረንሳይ ቀጠለ። ዕውነት ምንድን ነው ጉዱ አሰኝቶኛል። ምንድን ይሆን የተሸከሙት መንፈስ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ

የተፈጥሯዊነት አብነት የአሚሽ ማህበረሰብ አኗኗር በአሜሪካን።

ምስል

ሚስጢረ የዓድዋ ድል።

ምስል

የውስጥ ጫካው፥ ደኑ መቼ ይመንጠር የኢትዮጵያ ዳግሚያ ትንሳኤ እንደገና መወለድ ለመቼ ተቀጠረ ቅንነትን፥ ግልጥነትን...

ምስል

Die Geschichte der König Theodor

ምስል

Die Geschichte die Kaiserin Teytu Betul

ምስል

Admirable Lady Journalist Barbara Walters

ምስል

የፖለቲካ ግሽፈት Inflation

ምስል

ስትዘነጣጠሉ ባጃችሁ አሁን ደግሞ ትቅቅፍ። የፖለቲካ ግሽፈት ( Inflation.)

ምስል
ስትዘነጣጠሉ ባጃችሁ አሁን ደግሞ ትቅቅፍ። የፖለቲካ ግሽፈት ( Inflation.)   "ህግ ተላላፊወችን ጠላሁ።"     #ምራቃቸውን ለዋጡ የአድማጭነት ፀጋቸው ኢትዮጵያን ቁም ነገር ዬማድረግ ዓላማ ላላቸው የዕንባ ሁነኛወች። ህግ መተላለፍ ቅጣቱ የምድር ይመስል ይሆናል። ወይንም ዳንቴል የእጅ ሥራ፤ ወይንም የፋንታዚ ግንብ አይደለም። ህግ መተላለፍ መንፈሳዊ ቅጣት ያመጣል። ከአቅም በላይ ቅጣት ያስመጣል።    "ወግዱ፤ ጥርግ በሉ፤ እናሳያችኋላን፤ የቀን ጅብ፤፦ መጤ፤ ፀጉረ ልውጥ፤ ሰፋሪ፤ ወዘተ …"   ኢትዮጵያ እንዲህ ያሉ ዝልኝ ዕሳቤወችን የፈጠረች አገር አይደለችም። በዚህ ልቅ ሁነት አይደለም የጥቁር አብነቷ፤ የአፍሪካ አንከሯ ኢትዮጵያ የሦስት ጉልቻ ኩነትም አይፈጠርም። ህግ፤ ሥርዓት በባርኔጣ፤ በገበርዲን፤ በከረባት ወይንም በፋሽን እና በፎቶ ሸው አይተረጎምም።    ይህንን "መሬት ነህና ወደ መሬት ትመለሳለህን" የመሰጠሩ ብቻ ይኖሩታል - ህይወቱን። ምክንያቱም መሬትን ስትራመዱባት ተጠንቅቃችሁ ተብለው በዚህ ዝልቅ የመንፈስ ልዕልና በአርምሞ ልቅና ያደጉ ብቻ ያውቁታል።   እኔ ሚዲያ ዬሚባለው #ኦሜኮ ምን አንደበት ኑሮት፤ ምን ልሳን ኑሮት የህወኃት እና የብአዴንን ትቅቅፍ እንደሚዘግብ፤ አብኖች ለዚህ ድልቂያ እንደምን እናሸብሽብ እንደሚሉ፤ ህወሃትን ብን አድርግልን ብለው አብይዝምን የከበከቡ መንፈሶች ሁሉ በዚህ ውስጥ መንፈሳቸው ተረጋግቶ ዕለታዊ መኖራቸውን እንደምን በተስፋ ማጣት እንደሚያሳቅሉት አስበዋለሁ።   ለዚህ ነበር ጦርነት አያስፈልግም፤ በጦርነት አሸናፊ የለም፤ ፊታውራሪ ጦርነት አሸነፍኩ ካለም #በቀል እና #አመድ ያፍሳል በማለት የሞገትኩት። አሁን የጥንቱ ወዳጄ አቶ ሻንቆ እና "ህወሃት ከ