ልጥፎች

ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን? መዳን በመዳፍ …

ምስል
  ·        ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን? መዳን በመዳፍ … ዕለተ አርብ ማዕዶተ ኢትዮጵያ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ሕይወት አዝመራ ለራህብ የሚራር። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠበቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17 ) ·        ነገረ ኢትዮጵያ ቁልቁለት ሆኗል።   በውሳጧ ስለመኖራችን ግራ ሆኗል። ኢትዮጵያ ቀዝቅዟታል። ኢትዮጵያ በርዷታል። ኢትዮጵያ ከፍቷቷል። ኢትዮጵያ ጨልሞባታል። ዘመኑ እራሱ ምህላ ሊኖረው ይገባል። ህዝቡ ምህላ ሊያደርግ ይገባል። በዬለም ያለ ህዝብ በዬለም ለመኖርም አልተፈቀደለትም። ከቅንቶት ወጥቶ ውስጥን መፈተሽ ይጠይቃል። አንድ አቶ ልደቱ አያሌውን እንደ አንድ የምርምር ማዕከል አድርገን ብንወሰድ ትናንት የወደቅንበትን፤ ዛሬ እዬወደቅን ያለንበትን፤ ነገ የምንወድቅበትን አቅጣጫ፤ ጭብጥ፤ ፋክት ማዬት ይቻላል። ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን።   እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 16.04.2021 ጎዳናዬ ለሥር ነቀል ለወጥ መታገል ነው።    

Bitte ….

ምስል
  „ Viele stehen wider mich auf, viel sagen von meiner Selle ፡ “ (Psalmen   3/2 ) … Bitte …. Ich will nicht denken Ich halt nichts davon Ich möchte nicht darüber nachdenken. So denke ich Ich habe nachgedacht Ich habe etwas überlegt Ich denke. Es kommt und stört mich Zuviel Denken ist nicht gesund Ich denke Stunde um Stunde Ich denke im Kreis Es dreht und dreht und drehte Ich will nicht sehnen Aber es kommt schnell. Ich will alleine bleiben Ich will andere sprechen Ich will allein beten Aber das geht es nicht Es kommt und stört mich … und ich vergessen meine Idee. Ich will allein gehen Ich will allein reisen Aber es kommt immer mit. Ich will allein leben Ich will allein essen Ich will allein schlafen Ich will allein sitzen Ich will es wegmachen Aber es ist wieder da Gegen mich. Ich mag es nicht Aber es liebt mich Bitte! mein Denke! Lass mich in Ruhe! Gib mir eine Ruhepause! Möge Gott die Welt und uns beschüt

አንተ ሞት የማትለመድ ጉት። ሥጦታው ለግራባው ብአዴን እና ለጌታው ለኦነጉ ኦህዴድ ይሁንልኝ። 15.04.2021

ምስል

አንተ ሞት የማትለመድ ጉት ሥጦታ ለግርባው ብአዴን።

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ በሰላም መጡልኝ። ዕለተ ሃሙስ ማዕዶተ አሰጋሪው በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ሕይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁኝ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17)   ·        አ ፍታ። ነፃጫጭ ባዘቶዎች ከሰማይ ወደ ምደር እዬወረዱ ለአፍታ ቆዩ። ሚያዚያን ሲዊዞች አንደልቡ ይሉታል። እንፈለገው የሚሆን ይሉታልም። ባይበዛም ብናኝ የባዘቶ ጥጥች አሉ። ትናንት ይብርድ ነበር። ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ቅልጥ ያለ ጠሐይ ሊወጣ ይችላል። ሚዚያ የፈለገውን የሚያደርግ ነው። አቶ ሽመልስ አብዲሳም የዶር ዳኛቸው አሰፋ የስለት ልጅ ልክ እንደ ወርሃ ሚዚያ ባህሬ ናቸው። እንደ ልቡ። ቅኖቹ እንዴት አደራችሁ? እናት ኢትዮጵያስ እንደምን እዬሆነች ነው? ዛሬ አባወራው አሰጋሪው ሃሙስ ነው። ማዕዶተ አሰጋሪው የቅኔው ልዑል የብላቴ ጸጋዬ ዕለት። የዛሬው የራዲዮ ዝግጅቴ በሞት ላይ ነው። ሞት እንዲኖር እንዲመራ፤ እንዲገዛ፤ እንዲያስተዳደር ተፈቅዶለታል ኢትዮጵያ ላይ። የሞተው ሰውኛው ሞራል፤ ተስፋ፤ ራዕይ፤ ቅርስ ውርስ፤ ተፈጥሮ፤ ማስብም ሳይቀር ነው። ሙት መሬት ላይ ስላለወ ግርባው ብአዴን ዛሬ ምን ይል ይሆን የጸጋዬ ራዲዮ? አብራችሁት ትሆኑ ዘንድ በትሁት አክብሩት ይጠይቃችኋል። Realaudio – Player ግን  ይጠይቃል በራዲዮ ሎራ ዕልፍኝ የጸጋዬን መንፈስ አርኬብ ላይ ቀጥሎ ለማድመጥ። በራሴ ዩቱብ ቻናልም እንዲሁ ከሥርጭቱ በኋላ እለጥፈዋለሁኝ። በቴሌግራም ፔጄ ላይም እንዲሁ። ላይፍ ላይ ሰዓቱ ሲደርስ ከ10 ደቂቃ ቀደም ብዬ ሼር አደርጋለሁኝ።   ·        ም ርኩዝ። https://www.lora.ch/sendungen/alle-sendunge

365 x 3 = 1095 x 24= 26,280

ምስል
  እንኳን ወደ ከበቡሽ ሚዲያ    በሰላም መጡልኝ። ዕለተ ሰኞ ዕለተ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ሕይወት አዝመራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቁም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17) ዕለተ ሰኞ ማዕዶት ጠባቂ ሁሉም አጀንዳ የሚሰናገድበት ዕለት ነው። መንፈሴ በይ ያለኝን ሁሉ ያለገደብ የሚኮለምበት። ዛሬ የቀናው አጀንዳ እንዴት ሰነበታችሁ? ሰንበት እንዴት አለፈ? ኢትዮጵያስ እንደምን እያሆነች ነው ይላል። ·          365 x 3 = 1095 x 24= 26,280   የቁጥር ተማሪ አይደለሁኝም። በቁጥር ትምህርት እጅግ ደካማ ነበርኩኝ። ስለዚህ ስህትት ሊኖርበት ቢችልም እርዕሴ አይፈረድበትም። እኔ የባይወሎጂ እና የኬሚስትሪ ጎበዝ ተማሪ ነበር የነበርኩት፤ እንዲያውም 11/12ኛ በደረጃ ነበር ተሸልሜ ያለፈኩት። የሆነ ሆኖ ወደ ዕርዕሰ ጉዳዬ ምልሰት ሳደርግ ሰውኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በዬደቂቃው አደጋ ውስጥ ነው። ህዝብ እያለቀ ነው። ሞቱ ብቻ አይደለም በስጋት እና በሽብር ኢትዮጵያዊው ሰው ከጽንሰት ጀምሮ እዬተረሸነ ነው። ሰው አለን ለማለት አንችልም። እንዲያውም እኔ ቤት ሆኜ ሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የሥነ - ልቦና ባለሙያ ይኖር ይሆን እላለሁኝ። መጪው ጊዜ መርግ ነው። ችግሩ አልተጀመረም ብዬ ነው እማስበው። ·        ም ክንያቱም … ከአጤ ዝናቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጀምሮ የሥነ - ልቦና ህመም የለብኝም የሚል ሊኖር ስለመቻሉ እርግጠኛ አይደለሁም። እያንዳንዱ ደቂቃ በደም ውስጥ ያለፈ // ያለም ነው። እያንዳንዱ ደቂቃ በጭንቅ ውስጥ ነው የሚያልፈው// ያለም። „ከእኛ የሚሞተው ከሌላ አገር ጋር ሲነጻጸር ትንሽ ነው“ ባይ ሄሮ