ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን? መዳን በመዳፍ …

 

·       ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን? መዳን በመዳፍ

ዕለተ አርብ ማዕዶተ ኢትዮጵያ

በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና

በቢሆነኝ የተብራራ ብራ

በሰብለ ሕይወት አዝመራ

ለራህብ የሚራር።

„ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠበቃለሁ።“

(ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17)



·       ነገረ ኢትዮጵያ ቁልቁለት ሆኗል።

 

በውሳጧ ስለመኖራችን ግራ ሆኗል።

ኢትዮጵያ ቀዝቅዟታል።

ኢትዮጵያ በርዷታል።

ኢትዮጵያ ከፍቷቷል።

ኢትዮጵያ ጨልሞባታል።

ዘመኑ እራሱ ምህላ ሊኖረው ይገባል።

ህዝቡ ምህላ ሊያደርግ ይገባል።

በዬለም ያለ ህዝብ በዬለም ለመኖርም አልተፈቀደለትም።

ከቅንቶት ወጥቶ ውስጥን መፈተሽ ይጠይቃል።

አንድ አቶ ልደቱ አያሌውን እንደ አንድ የምርምር ማዕከል አድርገን ብንወሰድ ትናንት የወደቅንበትን፤ ዛሬ እዬወደቅን ያለንበትን፤ ነገ የምንወድቅበትን አቅጣጫ፤ ጭብጥ፤ ፋክት ማዬት ይቻላል። ጆሮ ያለው ዓይን ቢኖረን።

 

እግዚአብሄር ይስጥልኝ።


ሥርጉተ©ሥላሴ

Sergute©Selassie

16.04.2021

ጎዳናዬ ለሥር ነቀል ለወጥ መታገል ነው።

 

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።