ጭቆና ሲናፍቅ።
· ጭቆና ሲናፍቅ።
ዕለተ አርብ ማዕዶተ ኢትዮጵያ
በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና
በቢሆነኝ የተብራራ ብራ
በሰብለ ሕይወት አዝመራ
ለራህብ የሚራር።
· „ሐና ወንድ ልጅ ወለደች እርስዋም ከእግዚአብሔር
ለምኜዋለሁ ስትል ሥሙን ሳሙኤል ብላ ጠራችው“
(መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ 1 ቁጥር 20)
ጭቆና ይናፍቃል። ጭቆናውም አልተፈቀደም። ሁለመናው
ጉድጓድ ሆኗል። መፍትሄው እራሱ ታስሯል። መፍትሄው ታግዷል። ተስፋ እስር ላይ ነው። ድብልቅልቅ ላይ ነን። ሁሉ ነገር ተመሽጓል።
ሁሉ ነገር ገደል ሆኗል። ዘመነ ፍዳ ነው። ዘመነ
ምጻዕት ነው። ኢትዮጵያ ከፍቷቷል። ኢትዮጵያ አንገቷን ደፍታለች። ኢትዮጵያን ማሰብ አልቻልነም። ኢትዮጵያን ውስጥ ማድረግ አቅም
አጣን።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
16.04.2021
ኦ! ኢትዮጵያ ሆይ ቀንሽ መቼ ይመጣ ይሆን? አሳዘንሽኝ።
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ