ልጥፎች

#የአብን ዕርገት ወይንም ስርገት ቢያንስ አዲስ አበባ ላይ?

ምስል
  #የአብን ዕርገት ወይንም ስርገት ቢያንስ አዲስ አበባ ላይ?     #ይህን የመንግሥት ብቻ ሳይሆን አቤቶ አብንም ሼር ማድረግ ይኖርበታል ችግሩን። #አቤቶ የአዲስ አበባው ብአዴንም ከታጣፊ አልጋው ተነስቶ አንድ ሊለው ይገባል። እነ ዶር ሂሩት ካሳም። ሁሉም ተጠያቂ ነው። ////////-------------////////// # #ከአቶ ሳተናው በላይ ገፅ የተገኜ ዩአቶ አባይ ዘውዱ ዘገባ። "ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአዲስ አበባ አስኮ መናኽሪያ የደረሱ ከ300 በላይ አማራዎች እርዳታ እየጠየቁ ነው። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥር 6 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከኦሮሚያ ክልል በአማራዊ ማንነታቸው ተለይተው ጥቃት የደረሰባቸው ወገኖች አዲስ አበባ አሰረኮ መናኽሪያ ይገኛሉ። የተፈናቀሉትም ከምስራቅ ወለጋ ዞን ስቡስሬ፣ ጎቡሰዮ እና ጉዳያ ቢላ እንዲሁም ከምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮቲቤ ወረዳ መሆኑን ገልጸዋል። ከጥር 16 ቀን 2014 ጀምሮ ተፈናቅለው አዲስ አበባ ከደረሱ በኋላ እየለመኑ ዘመድ ያለው በየዘመዱ፣ በየቤተ ክርስቲያኑ፣ በየመስጊዲዱ እና በየበረንዳው እየተጠለሉ መቆየታቸውን ይገልጣሉ። አስኮ መናኽሪያ ውስጥ ነው ያለን ቁጥራችን ከ300 በላይ ይሆናል የሚሉት የአሚማ ምንጭ በማንነታቸው ምክንያት በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ እና በግብረ አበሮች መጠቃታቸውን አስረድተዋል። መንግስትም ሆነ የሰብአዊነት ጉዳይ ይገደናል የሚሉ ወገኖች ትኩረት ነፍገውናል የሚሉት ተጎጅዎቹ ብርዱ፣ጸሀዩ እና ርሃብ እየተፈራረቀብን ለከፋ ችግር ተዳርገናል ብለዋል። ድጋፍ የሚያሰባስቡ በጎፈቃደኞችም በከፍተኛ ስጋት ውስጥም ሆነው ከፖሊስ እየተሸሸጉ በጎ የሆነውን ነፍስ የማዳን ስራ እንደሚፈጽሙ ተናግረዋል። ተፈናቃዮች ጥር 5 ቀን 2014 የተወሰኑ የፖሊስ

ፀጋዬ ራዲዮ ላይፍ ላይ ነበር። ዛሬ ጥረ 14 ቀን 2021 የመጀመሪያ ሴንዱንግ ነበር ለአዲሱ ዘመን።

ምስል
  ጋዜጠኝነት ነፍስን የሚገራ ልዩ ሙያ ነው። ከዚህ ሙያ ውጪ መኖር ህልውናን ማጣት ሆኖ ይሰማኛል። ኖርኩኝ እምለው የፀጋዬ ራዲዮን ፕሮግራም ስሰራ ብቻ ነው። ወዘተረፈ ፈተና ልክ በማይወጣለት ትዕግስት እና ቅንነት ከአለ አንድ አይዞሽ ባይ 16 ዓመት ተቆጠረ። ስፖንሰር የለውም። አጋዥ የለውም። ፈታኞቹ ሊያዘጉት የሚታትሩት የራሳችን ወገኖች ግን ብዙ ናቸው። ያው እኔ ሳልፍ የፀጋዬ ሥም መነሳቱ ይቆማል። ግን እነ ችኩል ይጣደፋሉ ስጠራ ለሚከረቸመው ይዋጋሉ። ያልታደሉ።!!!    https://www.lora.ch/programm/alle-sendungen?list=Tsegaye   ፀጋዬ ራዲዮ ላይፍ ላይ ነበር። ዛሬ ጥረ 14 ቀን 2021 የመጀመሪያ ሴንዱንግ ነበር ለአዲሱ ዘመን። ራዲዮ ሎራ በሰባዕዊ መብት ጉዳይ የሚሠራ የኮሚቲ ራዲዮን ነው። ያው በወር እንደ አቅማችን ክፍያ እንከፍላለን። በኮሞሽን ነው የሚስተዳደረው። ኮሚሽኑ በአባለቱ የተመረጡ ናቸው። ደሞዛቸውን አባላቱ እና በጎ አድራጎት ድርጅቶች ይደጉሙታል። ማስታወቂያ አይሰራበትም። ክልክል ነው። ሰፋፊ የሰባዕዊ መብት ዝግጅቶችን፤ ኮንሰርቶችን ያዘጋጃል። የጸጋዬ ራዲዮ በብላቴ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ሥም የተመሠረተ ነው። ለእሱ መታሰቢያ ነው። ብዙ ፈተና አስተናግጄበታለሁኝ ዕጣ ነፍሴኢን። ያው በቅሎ መታዬት ጸሩ የሆነው ግንቦት 7 እስኪበቃው ታግሎታል። ግን እስካሁን አልቆመም። አለ። የእኔ አስትንፋስ እስካለች ድረስም ይቀጥላል። ሥሙ ግን የቅኔው ልዑል ብላቴ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን ተተክሏል። ይህ ነበር ተጋድሎው። ተሳክቶልኛል። እአከ2008 አስከ 2021 ድረስ ቀጥሏል።    ኢሳት ከመፈጠሩ በፊት የተፈጠረ ራዲዮን ነው። ብቻዬን ነው እምሠራው። አገር ማለት ምን ማለት ነው የሚል የልጆች ፕሮግራም ነበረው። እፍታ፤

"ፓርላማ ወንበር ይሰጠኝ ብያለው..." | ኢትዮጵያዊ ፈረንጅ | አዝናኝ ገጠመኞች @NBCETHIOPIA

ምስል
እኒያ ታላቅ ዘውዳችን በተለያዬ ጊዜ ለደረሰባቸው መገለል ፃድቅ ነፍሳቸው ይቅር ይበለን። በብላቴ ሎሬት ፀጋየ ሥም ፲፮ ዓመቱን የያዘ ራዲዮ ፕሮግራም አለኝ። ሙሉ ቃለ ምልልሱን በዛ አቀርበዋለሁኝ። የኢትዮጵያ የውስጥነት ሚስጢር በዚህ ታላቅ ቤተሰብ ታጋሽነት እና ጽናት ይታያል። ኑሩልን። አሜን። ሼርም አደርገዋለሁኝ።

ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው።

ምስል
      ጥሞና በማስተዋል ከቀለመ የህሊና ብርኃን ነው።  መኖርን እና ተስፋን ለስኬትም ያበቃል።  አደብ የገዙ ፖለቲከኞች ይመስጡኛ።  አደብ ብቻ ትውልድ እና አገርን ያድናልና።  ዝምታም የፖለቲካ ጎዳናነቱ ቫልዩ አለው እያልኩ ነው። ኑሩልኝ የኔወቹ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።" ሥርጉትሻ 2024/01/5 ጊዜ ቅኔ ነው።

የማድመጥ ክህሎት የማስተዋል ዊዝደም ነው።

ምስል
 የማድመጥ ክህሎት የማስተዋል ዊዝደም ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie

መሪነት ያለተመስጦ?

ምስል
       መሪነት ያለተመስጦ?  መሪነት ያለጥሞና?  መሪነት ያለተደሞ?  መሪነት ያለዊዝደም የእንቧይ ካብ። ሥርጉትሻ 24/05/01

የኔታወቼ ማህበረ ቅንነት ክብረቶቼ እንኳን አደረሰን።

ምስል
  የ ኔታወቼ ማህበረ ቅንነት ክብረቶቼ እንኳን አደረሰን።        መድረስ አልቀረብንም እንሆ ለብርኃነ ልደቱ ደረስን። ተመስገን ሲያንስበት። ሰማዕቶቻችን እያሰብን፤ የፈቃድ ዘብ አደሮቻችን እያስታወስን አቅማችን በክብር እዬለገሰን ክብሩን በክብር እናክብር።   አብረን ለመዝለቅ ቅንነት በትህትና ያስፈልጋል። ግልጽነት በፍፁም ታማኝነት ይሻል፤ ሰዋዊነት በተፈጥሯዊነት ይጠይቃል። ወዶ ገብነታዊ ዲስፕሊን ልንለው እንችላለን።   ከዕንባ ጋር መቆም ውስጥን ይጎዳል፤ ጤናን ያጓድላል። ከቤተሰብም ሊለይ ይችላል። ብቸኝነትን ሊሸልም ይችላል። መኖርን ማኖር ባልፈቅድነው ልክ የቤተሰቦቻችን ጊዜ ይሻማልና። ቻሌንጁ ከባድ ነው።    በሌላ በኩል ደግሞ የምንታገለውን ጭካኔ እና ጥላቻ በአድማ ተነስተው መኖራችን ያዋክቡታል። መታመንን የሸጡ ሰብዕናወች አደጋምይደንቃሉ። ግን አለን። ትርታችን በሱ ቸርነት ቀጥሏል። ተመስገን።   ስንብታችን ቢታቀድም የፈጣሪን ጥሪ ሳያሸንፍ እንሆ ልደትንም አዬን። ለዛውም የምድር እና የሰማዩን ንጉሠ ክርስትስ። ምስጋና ለአማኑኤል።   አለሁኝ። አወን አለሁኝ። የነጮችን አዲስዓመትም፤ የውስጤን ማተባዊ ብርኃነ ልደትንም አዶናይ አሳዬኝ። አለሁኝ! ኑሩልኝ ከእኔ ጋር የዘለቃችሁ ውስጦቼ ጽናቶቼ። እንኳን አደረሳችሁ። አሜን።   "አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁ" ሥርጉትሻ 24/06/01

Mein Talent Biographies.

ምስል
  Feb, 2012                                                           Mein Talent Biographies.          The honorary heavenly grace, in the first instance I want to thank you very much for your willingness to look at the multi-purpose information that I am going to provide. Accordingly, I will provide in the following manner in detail the two basic things and my future hope. I give my thanks beforehand for the time you scarify for my information.     1.        How did you enter in wisdom ? To develop your wisdom what conditions assisted you? For this Questions; 1.1.            I am provided and created with this wisdom by my God Jesus Christ. I obtained this gift of wisdom early in the morning by my deceased father who was a teacher and professional Librarian Mr. W/Tencay, after his death my elder sister Mrs. Kasanesh W/Tencay who is a senior high school teacher has supported and protected my wisdom. She was taking every precaution for my gift. 1.1.1.          M