ልጥፎች

ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ እግዚአብሄር አቦይ ስብኃት ነጋን፤ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን፤ ሻለቃ ዳዊትን እንዲጠራላቸው ተማፀኑ። #የአብቹ ላንቃ መልዕክት ልኳል።

ምስል
  ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊ እግዚአብሄር አቦይ ስብኃት ነጋን፤ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን፤ ሻለቃ ዳዊትን እንዲጠራላቸው ተማፀኑ። #የአብቹ ላንቃ መልዕክት ልኳል።     ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በህይወት እያለ ይህን ይሰማ ዘንድ ፈቃዱ ስለሆነ ፈጣሪ ይመስገን።   እኔ በአብይዝም እና ህህዋቲዝም ጦርነት ካወገዙት በጣት ከሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊ ዜጎች አንዷ ነበርኩኝ። ሰቢዕዊ ቀውሱን ብቻ ነበር እምዘግበው። እንዲያውም ደስታችሁን በልክ ያዙት ምክንያቱም ሌላ ደስታ ስታገኙ መደርደሪያ እንዳይጠባችሁ፤ ከዚህም ሌላ ደስታችሁን ስትነጠቁ የሥነ ልቦና ህመም ተጠቂ እንዳትሆኑ፤ ይህም ብቻ ሳይሆን ደስታ ሲበዛ ፈጣሪ ይከፋ እና ምርቃት ያነሳል በማለት ስሞግትም ነበር የመቀሌ ተያዘ ርችት ጊዜ። አቶ ሻንቆ የሚባሉ ጥሩ ወዳጄ በጣም ይከፋብኝ ይሞግቱኝም ነበር። ዛሬ ያለውን ነገር ሁል በዝርዝር አስቀድሜ ጽፌዋለሁ ልቦና ላላቸው ወገኖቼ። አቅምም አላባከንኩም።    ህወሃት ቤተ መንግሥቱን ፈቅዶ ከለቀ ጀምሮም በህወሃት ላይ አንዳችም ነገር አልፃፍኩም። የከፋኝ አማራ ክልል እና አፋር ክልል ላይ የፈፀመው በደል ነበር፤ እንጂ የአብይዝም ካድሬወች ውሃ በቀጠነ ህወሃትን ሲያብጠለጥሉት አቅም አላባከንኩም ፈቅዶ መንበረ ሥልጣንን ከማስከበር ሌላ ምን ይምጣላችሁ በማለት ነበር የሞገትኩት። ለዛውም ለእኔ ስለ ህወሃት ሆነ፤ ስለ ሻብያ ቀስቃሽም፤ ፕሮፖጋንዲስትም አያስፈልገኝም። በጦርነት ቀጠና ውስጥ ስለአደኩ ሁሉን በደል አውቀዋለሁና።   የሆነ ሆኖ ጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አዲሱን ዓዋጅ አውጃዋል። ለሰማዩም ዳኛ ውሰድልኝ ብለዋል። የአብይዝም እና ህወሃቲዝም ጦርነት ሆድዕቃው ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው እና እያዬን ነው። እያዳመጥን ነው።   #ቁርጡ ።   #የኢትዮጵያ ፌድርሽን ምክር ቤት፤ #የኢትዮጵ

ስለምን መነጣጠል? መከራን የመድፈር፤ የመቀበል። መከራን ፈቅዶ የመሸከም፤ በመከራ ሐሴት አግኝቶ መከራን ስለማስተዳደር ለፈቀዱ ቀንበጥ ወጣቶች ልዩነት መፍጠር መታመም ነው። ድዌ ነው። በሽታ ነው። ወጣቶቹ ምን አበሳጫቸው? ስለምን ይህን እርምጃ ለመውሰድ ተገደዱ?

ምስል
  ስለምን መነጣጠል?       መከራን የመድፈር፤ የመቀበል። መከራን ፈቅዶ የመሸከም፤ በመከራ ሐሴት አግኝቶ መከራን ስለማስተዳደር ለፈቀዱ ቀንበጥ ወጣቶች ልዩነት መፍጠር መታመም ነው። ድዌ ነው። በሽታ ነው። ወጣቶቹ ምን አበሳጫቸው? ስለምን ይህን እርምጃ ለመውሰድ ተገደዱ? ይህን አገር እመራለሁ የሚለው ማህበረ እህዲድወኦነግ ሊመረምረው ይገባል። በቀል ዘርግቶ ህዝብ አዳምን እያስጨነቀ መከፋቱን የበለጠ ባያቆሳስለው ስል ላሳስብ እወዳለሁኝ።   እነኝህ ሦስት ወጣቶችም ሆኑ ሌሎችም በስቃይ ላይ የሚገኙ ወጣቶች የዘመን ሚስጢር ናቸው። ሁሉም ምን እያደረገ እንደሆን የሚመዝን የችሎት ተግባር ነው የፈፀሙት። በዚህ ጉዳይ ላይ ተራ የኮፒ ራይት ትርምስ መፍጠር ሳይሆን ሰክኖ እራስን መመርመር፤ እራስን ማድመጥ፤ እራስን ቡርሽ ገዝቶ ማረም ይገባል። እንጂ በሰፈር በአጥቢያ ተተልትሎ ማሰብ አይገባም። ከፍ እና ዝቅ ማድረግም አይገባም። አንድ ሰው ለአመነበት ተልዕኮ ህይወቱን ከመስጠት በላይ ምን ያድርግላችሁ? ጀግና ከሆኑ ሁሉም ጀግና፤ ሰማዕት ከሆኑም ሁሉም ሰማዕት። እንደ ዘራዕይ ደረስ፤ እንደ አብርኃም ደቦጭ፤ እንደ ሞገስ አስገዶም ። አታበላልጡ። ከፍ ዝቅ አታድርጉ። አትነጣጥሉ። አትለያዩ። በአፈፃፀሙም አትሻሙ። ወጣቶቹ ህሊናቸው የፈቀደውን ወስነው ፈጽመዋል።    ሌላው ትግሉንም አታነጣጥሉት ይህ ከሀምሌ ፭ ጀምሮ የህሊና ማህበራዊ ብቃት ክንውን የደረሰበት የእድገት ደረጃ በሂደቱ ከሀ እስከ ፐ በጽናት ቁመው የመሩ ያታገሉ ብቻ ሳይሆን የህዝባዊ ተሳትፎም አጠቃላይ ውጤት ነው። የአንድ አገር ልጅነት ርዕሰ መዲና፤ መንበረ መንግሥት መቀመጫ አለኝ የሚለው ሊኖረው ይገባል። ድንቅነሽ ባዕት ሊኖርት ይገባል። የዘመናት መስዋዕትነት የወል ማዕዶት አናት ያስፈልጋል። የኢትዮጵያ፤ የአፍሪካ

ከቻላችሁ ዩቱብ ቻናሌን ሳብስክራይብ አድርጉልኝ እስቲ፨

ምስል
    ማህበረ ቅንነት እንዴት ናችሁ፨   ከቻላችሁ ዩቱብ ቻናሌን ሳብስክራይብ አድርጉልኝ እስቲ፨ ዩቱብ ስለወቀሰኝ። ኑሩልኝ። ሥርጉትሻ። ·       https://www.youtube.com/channel/UCJEQXw86u_NG4A1FVC1j2qg  

እኔን የፈጠረኝ አምላክ እጥፍ ነው ቀድሞኝ የሚሄደው! የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍል፡3 #comedianeshetu

ምስል

እንደዚህ አይነት እናት አይቼ አላውቅም ! በቆሸሹ ልብሶች መካከል ወዳጅነት ፈጠርን የአንድ ሰው ህይወት የፍሬ ክፍ...

ምስል

አነቃቂ መፅሀፍ ነው ? ወይስ እውነተኛ ታሪክ!! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! የአንድ ሰው ህይ...

ምስል

ልጄ የለም መባልን አያቅም ነበር ለሱ ብዬ የዳሮ ላባ እና የጥጥፍሬ ሰብስቤያለው ።#comedianeshetu #ins...

ምስል

የሆነውን ለመቀበል እና ለማመን ባንኮክና አሜሪካ ድረስ መሄድ ነበረብኝ!! ጀግና መፍጠር የትግስት #eshetu

ምስል

#እባካችሁ #ተለመኑን።

ምስል
  #እባካችሁ #ተለመኑን ።    ቃለ ምልልስ የምትሰጡ አታጋዮች ቢያንስ በቁጥጥር ሥር ስለዋሉት ወገኖቻችሁ ትንሽ እሰቡ። ምን ይሁኑላችሁ? ታስረዋል እኮ? ዕድሜ ልክ ይፈረድባቸውን? ወይንስ የሞት ፍርድ ወይንስ ይሰውሩላችሁ ምን ይሆን ፍላጎታችሁ? ሌላ በስልክ የምታገኟቸውም ቢሆኑ አጋጣሚን ልትቆጣጠሩት ስለማትችሉ ነገ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አታውቁም እና ሥም ከመስጠት ታቀቡ። እባካችሁ ተለመኑን። እባካችሁ።   ከታሠሩ፤ ከተሰው በኋላ ማን አስታውሷቸው ያውቃልና? ቀንቷቸው ሲፈቱ ደግሞ እናንተው ቀዳሚ አዛኝ ሆናችሁ ትገኛላችሁ። ጋዜጠኛ ይጠይቃል። መብቱ ነው። ተጠያቂ ጥያቄው ይለፈኝ ማለትም ይችላል። መመለስ ግድ አይደለም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም። ከጀማሪ ታጋይ እንኳን አይጠበቅም በሁሉም ዘርፍሁሉም ካለው ሲሆን ያማል። አሁን እኮ እሳት ረመጥ ነው ያለው አገርቤት። በስልክ የሚሰጡ ትዕዛዞችም ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ነው። እግዚአብሄር አምላክ የፈጠረልንን ማስተዋል አብዝቶ በልቦናችን ያስርጽው አሜን።   ስለ እስረኞቻችን ትንሽ ርህራሄ ይኑር። ቤተሰብ፤ ትዳር ልጅ ከሁሉምእናት አለች ያቺ መከረኛ። ሌላው ሁሉም በአቅሙ፤ በችሎታው፤ በፀጋው ብቻ ቢሳተፍ መልካም ይመስለኛል።   "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን ስህተት የለበትም። የሌለበትን፤ ያልነበረበትን አወቃቀር እና ሂደት ለማወቅ ነው ጥረት ያደረገው ከሚያውቀው መረጃ ጋር አቀናጅቶ ለተነሳበት ዓላማ መስመር ውስጥ ለማስገባት። መታሰብ ያለበት ግንጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ አሊም ሆኑ ምክትል ጠቅላይ ሚር ተመስገን ጡሩነህ ሙያቸው ስለላ መሆኑን ነው። ይህ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ ክስተት ነው። ክስተቱ በተለምዶ ዘይቤ ሊታይ አይገባም። እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል

አንተስ እንዴት ሆነህ ይሆን? ድንግልዬ አብራህ ትሁን። አሜን።

ምስል
  አንተስ እንዴት ሆነህ ይሆን? ድንግልዬ አብራህ ትሁን። አሜን። እናትህስ እንደምን ሆነው ይሆን? ድንግልዬ ትርዳቸው። አሜን። ውቦቼ ደህና ዋሉ፤ ደህና እደሩልኝ። አሜን። ሥርጉትሻ 14/04/2024  

#ክስተት #ለዘመን #ለራዕይም። #በተደሞ #ይመርመር። የመዳኛም #የፊደል #ገበታ ሊሆን ይችላል። ሰክኖ መመርመር። ይህ አዲስ ውሃ ያልነካው የተጋድሎ #ካሪክለም ነው። በአደብ ይመርመር።

ምስል
  #ክስተት #ለዘመን #ለራዕይም ። #በተደሞ #ይመርመር ። የመዳኛም #የፊደል #ገበታ ሊሆን ይችላል። ሰክኖ መመርመር። ይህ አዲስ ውሃ ያልነካው የተጋድሎ #ካሪክለም ነው። በአደብ ይመርመር።      "የዕውቀት ከንፈር ግን የከበረች ጌጥ ናት።" (ምሳሌ ፳ ቁጥር ፲፭)     ወጣትነቱን፤ መኖሩን፦ ዜግነቱን፦ ርዕሰ መዲናውን፦ ተስፋውን፤ ራዕዩን፤ ሐሴቱን፤ ምኞቱን፤ ትውፊት ትሩፋቱን፤ ወግና ባህሉን በሥርዓት እንዳይፈጽም፤ በባዕቱ በባድማውም መቀመጫ ያጣ ትውልድ እንዲህ ይቆርጣል። በእኔ የወጣትነት ዘመን የት ይደርሳሉ የተባልን ወጣቶች እንዲህና እንዲያ ሆነን ቀረን። ገና በጥዋቱ ነበር ቀዬወን ሰላም እንዳያሳጡ በ100 ቀናት ተግባራቸው ውስጥ ለጠሚር አብይህ አህመድ አሊ የገለጽኩት፤ ሂደት ላይም እያሉ በስፋት ዘርዝሬ ጽፌላቸው ነበር። ተማላ ሳሉ። እሳቸው አምቀው በያዙት የአስምሌሽን፤ የስውር ዲስክርምኔሽን የወረራ እና የመስፋፋት አብዝቶ የመጫን እና አማራነትን የመጠዬፍ ተግባራቸው ተጉ። ጆኖሳይድን አንቅረው በተፋው አገር ራውንዳ ሂዶ ከማስመሰል እሳቸው የጀመሩትን የትውልድ ምንጠራ ማስቆም ቀዳሚው ተግባር ነበር። ግን አልሆነም። የቆረጠ ትውልድ፤ መኖሩን የናቀ ትውልድ እንዲህ ሰማዕትነትን ፈቅዶ በሐሴት ያልፋል። ያውም በመንበረ መንግሥቱ መቀመጫ በአፍሪካ መዲና በአዲስ አበባ። የሚገርም ሰፊ የምርምር ተግባር የሚጠይቅ በጥሞና እና በተደሞ ውስጥ ለሚገኙ ሁሉ ፊደል ያስቆጠረ፤ አናባቢም ተነባቢም ክስተት እንሆ በምድራችን ተፈፀመ። አስፈሪም አጽናኝም፤ ፈታሽም አራሚም፤ ጎባጣ ሃሳብን አቃንቶ በሰከነ፡ በተረጋጋ መንፈስ ምንሽን ነው እማ ብሎ በማስተዋል ሊመረመር የሚገባው ክስተት። ይህ የጀግንነት ተግባር ተብሎ ሊታለፍ አይገባም። ለበቀል ብርንዶነትም

" ሽመላዊ ትምህርት "

ምስል
  " ሽመላዊ ትምህርት "     Yidnekachew Kebede "ሽመላ በመባል የሚታወቁት አዋፋት ወቅትን መሰረት ያደረግ ምቹ መኖሪያ ፍለጋ ከቦታ ቦታ ዝውውር ያደርጋሉ፡፡ በጉዟቸውም ልብ ብለን አስተውለናቸው እንደሆነ የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው ነው የሚበሩት ፡፡ ሳይንስ የደረሰበት እውነታ ሽመላዎች በአንድነት ሲበሩ የሚኖረውን የአየር ግፊት ለብቻቸው ሲበሩ ከሚፈጥርባቸው የአየር ግፊት በእጅጉ ስለሚቀንስ ነው ፡፡ ብቻ ለብቻ ከሚበሩት ይልቅ የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው በአንድነት ሁነው ሲበሩ የመብረር ፍጥነታቸውም በ71% ይጨምራል፡፡ ይህንን በመረዳታቸው ነው ሽመላዎች የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው መብረራቸው፡፡ ሌላው ሊደንቀን የሚገባው ባሕሪያቸው በሆነ ምክንያት (በጉዳትም ሊሆንይችላል) አንድ ሽመላ ተነጥሎ ከዚህ ቅርጽ ከወጣ የተወሰኑት ተነጥለው በመቅረት በግራና በቀኝ በመሆን የሚደርስበትን የአየሩን ግፊት በማገዝ ወደ መንጋው እንዲቀላቀል ያግዙታል እንጂ ጥለውት አይሄዱም፡፡ እገዛቸውም የሚዘልቀው አገግሞ ከመንጋው እስኪቀላቀል ድረስ ወይም ደግሞ ለይቶለት እስኪሞት ድረስ የሚቀይ ነው፡፡ ሽመላዎች የሚያደርጉትን እረዥም ጉዞ ይመራ የነበረው ሽመላ በደከመው ጊዜ የመሪነት ሚናውን ለአንደኛው ያስረክብና ከኋላ በመሆን እረፍት ያደርጋል፡፡ ሽመላዎች በሚጓዙበት ወቅት ቋቅ… ቋቅ... የሚል ድምፅ ያስተጋባሉ፡፡ ይህም በገጠሩ የሀገራችን ክፍል እንደሚደረገው የደቦ ሥራ ሽለላ ጎዞውን ተበረታታው በነቃ መንፈስ እንዲጓዙት ለማድረግ የማነቃቂያ ስራ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ፊት ሆኖ መንጋውን ለሚመራው ግብረገባዊ ትምህርት ተፈጥሮ በራሷ ይንን ይረዱት ዘንድ ለሽመላዎች ጥበብ ሰጣቸዋለች፡፡ እኛም ከእነሱ ተምረን በአንድነት መስራት

#ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ። 12/04/2023 #አንሰበርም።

ምስል
  #ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ። #ግርባው ብአዴን ከመቃብር ውስጥ ሆኖ ፊሽካ እዬነፋ ነው። ቅልጥመኛውም ከዲሲ እስከ ኦነግ ቤተ መኔግሥት ተዘርግቷል። ተንቦርንሻ እትብቱን ለማዳን ሸር ጉድ እያለ ነው። #ግራብው ብአዴን፣ #ኦሜኮ ወለጋ ሄደው ጽህፈት ቤታቸውን ይክፋቱ። ለሰከንድ የመንፈስም የአካልም ምርኮ እንዳትቀበሉ። አስፈንጥሩት። ዬእኔ አባ ትግሥት ጨምተህ ትግልህን አጠናክር። ማቃጠል ጥሩ አይደለም። ብዙ ሰላማዊ ትግል አለና። ሰማዕትነት ለዘላቂ የአማራ ክብር፣ ለብቁ የአማራነት ልዕልና ይሁን። በዚህ አጋጣሚ ቤቱ ፈርሶበት ለመኖር ሄዶ የተሰዋ ሰማዕትም አለን። ዬእኔ አባ ቅንዬ አማራዬ ፀንተህ ለሥር ነቀል ለውጥ ታገል። ዬሰማዕታት ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁኝ። በንፁኃን ላይ የፋሺዝም ሂደት ይቀበርበታል። ብቻ ጥበብ፣ ትእግስት፣ መረጋጋት ይሁን እሺ ይባል። ሽምግልና አትቀየጥ። ቤትህ ቁጭ ብትል፣ ግብር መክፈል ብታቆም በዝምታ ብዙ ድል ይገኛል። ይህ መከራ ብሶ ስለሚቀጥል ማንንም አምነህ ተላላ እንዳትሆን። አደራ። ሄሮድስ አብይ ሙሉ ጎንደርን ለሱዳን ሊሰጡ እንደሚችሉ ሁሉ እሰቡት። መቅጫው አሳቻ ነው። መስዋዕትነቱን የሚቀንስ ተጋድሎ ያስፈልጋል። ፋኖ ልዩ ኃይል ካንፕ እንዳትገቡ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2023 #አንሰበርም ።