#ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ። 12/04/2023 #አንሰበርም።

 No photo description available.

#ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ።
#ግርባው ብአዴን ከመቃብር ውስጥ ሆኖ ፊሽካ እዬነፋ ነው። ቅልጥመኛውም ከዲሲ እስከ ኦነግ ቤተ መኔግሥት ተዘርግቷል። ተንቦርንሻ እትብቱን ለማዳን ሸር ጉድ እያለ ነው።
#ግራብው ብአዴን፣ #ኦሜኮ ወለጋ ሄደው ጽህፈት ቤታቸውን ይክፋቱ። ለሰከንድ የመንፈስም የአካልም ምርኮ እንዳትቀበሉ። አስፈንጥሩት።
ዬእኔ አባ ትግሥት ጨምተህ ትግልህን አጠናክር። ማቃጠል ጥሩ አይደለም። ብዙ ሰላማዊ ትግል አለና። ሰማዕትነት ለዘላቂ የአማራ ክብር፣ ለብቁ የአማራነት ልዕልና ይሁን።
በዚህ አጋጣሚ ቤቱ ፈርሶበት ለመኖር ሄዶ የተሰዋ ሰማዕትም አለን። ዬእኔ አባ ቅንዬ አማራዬ ፀንተህ ለሥር ነቀል ለውጥ ታገል።
ዬሰማዕታት ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁኝ። በንፁኃን ላይ የፋሺዝም ሂደት ይቀበርበታል። ብቻ ጥበብ፣ ትእግስት፣ መረጋጋት ይሁን እሺ ይባል።
ሽምግልና አትቀየጥ። ቤትህ ቁጭ ብትል፣ ግብር መክፈል ብታቆም በዝምታ ብዙ ድል ይገኛል። ይህ መከራ ብሶ ስለሚቀጥል ማንንም አምነህ ተላላ እንዳትሆን። አደራ።
ሄሮድስ አብይ ሙሉ ጎንደርን ለሱዳን ሊሰጡ እንደሚችሉ ሁሉ እሰቡት። መቅጫው አሳቻ ነው።
መስዋዕትነቱን የሚቀንስ ተጋድሎ ያስፈልጋል። ፋኖ ልዩ ኃይል ካንፕ እንዳትገቡ።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2023

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።