ዕውነት የመኖር ሐዋርያ ነው።
ዕውነት ራሱን ክዶ አያውቅም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2022
ዕውነት ዕውነታዊ አመክንዮን ሸሽቶም፣ ተሸሽጎም አያውቅም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2022
ዕውነት ለዕውነት መንገድ ዘግቶበት አያውቅም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2022
ዕውነት ንፁህ፣ ዕውነት ፃድቅ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2022
ዕውነት የመኖር ሐዋርያ ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2022
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ