አሚኮ ከሚባል #ኦሚኮ ይባል። 12/04/2023

 

 No photo description available.

 

አሚኮ ከሚባል #ኦሚኮ ይባል። ሙሉ አምስት ያዬሁት ዝልብልብ አመክንዮ ይህንኑ ነው። በዳብል የሚሠራው ለገዳ ወረራ፤ ለገዳ መስፋፋት፤ ለገዳ አስምሌሽን፤ ለጋዳ ዲስክርምኔሽን ኢትዮጵያ በነፃ እንድትነቀል ነው። በማህል ያሉ ጠቃጠቆ መልካም ነገሮች ቢኖሩትም። ጠቅልሎ ገዳ ውስጥ የተዘፈቀ።
እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2023
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።