አማራዬ

 አማራዬ ለፍሪንባ ፍርፋሪ ለቃሚ በርህን እንዳትከፍት። አደራዬ ጽኑ ነው። አሁንም ደራጎን አፋን ቧ አድርጎ ሊያስውጥህ አዘናግቶ ጥቃትን ሊሸልምህ ተሰናድቷል። በጥንቃቄ ተራመድ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie
12/04/2023

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።