ስኬት ማን ነው? ስኬትስ ስለማን ነው? ስኬቱስ ምንድን ነው?

 ስኬት ማን ነው? ስኬትስ ስለማን ነው? ስኬቱስ ምንድን ነው? የግራ ቀኙ ጎራ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች እንዲመልሱልኝ የምሻው ጥያቄ ነው አሳክተናል በመስዋዕትነቱ ልክ ስለሚሉን ግራ ቀኙ? ነገና ስኬትንስ እንደምንእንደምን ሊያስተናግጿቸው እንዳሰቡም እግረ መንገዳገውን ሹክ ቢሉንስ???
ውቦቼ እንዴት ናችሁ ምዕራፍ ፲፫ን ለመጀመር ዱብዱብ እያልን ነው እኔ እና እቴጌ ብዕርዓለም????
ሥርጉትሻ አገልጋይ። 2024/06/16
ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።