ልጥፎች

" ሽመላዊ ትምህርት "

ምስል
  " ሽመላዊ ትምህርት "     Yidnekachew Kebede "ሽመላ በመባል የሚታወቁት አዋፋት ወቅትን መሰረት ያደረግ ምቹ መኖሪያ ፍለጋ ከቦታ ቦታ ዝውውር ያደርጋሉ፡፡ በጉዟቸውም ልብ ብለን አስተውለናቸው እንደሆነ የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው ነው የሚበሩት ፡፡ ሳይንስ የደረሰበት እውነታ ሽመላዎች በአንድነት ሲበሩ የሚኖረውን የአየር ግፊት ለብቻቸው ሲበሩ ከሚፈጥርባቸው የአየር ግፊት በእጅጉ ስለሚቀንስ ነው ፡፡ ብቻ ለብቻ ከሚበሩት ይልቅ የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው በአንድነት ሁነው ሲበሩ የመብረር ፍጥነታቸውም በ71% ይጨምራል፡፡ ይህንን በመረዳታቸው ነው ሽመላዎች የ “V” ፊደልን ቅርጽ ሰርተው መብረራቸው፡፡ ሌላው ሊደንቀን የሚገባው ባሕሪያቸው በሆነ ምክንያት (በጉዳትም ሊሆንይችላል) አንድ ሽመላ ተነጥሎ ከዚህ ቅርጽ ከወጣ የተወሰኑት ተነጥለው በመቅረት በግራና በቀኝ በመሆን የሚደርስበትን የአየሩን ግፊት በማገዝ ወደ መንጋው እንዲቀላቀል ያግዙታል እንጂ ጥለውት አይሄዱም፡፡ እገዛቸውም የሚዘልቀው አገግሞ ከመንጋው እስኪቀላቀል ድረስ ወይም ደግሞ ለይቶለት እስኪሞት ድረስ የሚቀይ ነው፡፡ ሽመላዎች የሚያደርጉትን እረዥም ጉዞ ይመራ የነበረው ሽመላ በደከመው ጊዜ የመሪነት ሚናውን ለአንደኛው ያስረክብና ከኋላ በመሆን እረፍት ያደርጋል፡፡ ሽመላዎች በሚጓዙበት ወቅት ቋቅ… ቋቅ... የሚል ድምፅ ያስተጋባሉ፡፡ ይህም በገጠሩ የሀገራችን ክፍል እንደሚደረገው የደቦ ሥራ ሽለላ ጎዞውን ተበረታታው በነቃ መንፈስ እንዲጓዙት ለማድረግ የማነቃቂያ ስራ ነው፡፡ በተለይም ደግሞ ፊት ሆኖ መንጋውን ለሚመራው ግብረገባዊ ትምህርት ተፈጥሮ በራሷ ይንን ይረዱት ዘንድ ለሽመላዎች ጥበብ ሰጣቸዋለች፡፡ እኛም ከእነሱ ተምረን በአንድነት መስራት

#ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ። 12/04/2023 #አንሰበርም።

ምስል
  #ሬሳ ሽምግላ ላይ ነው። ቬርሙዳው ሎሬቱ ይቀጥላሉ። #ግርባው ብአዴን ከመቃብር ውስጥ ሆኖ ፊሽካ እዬነፋ ነው። ቅልጥመኛውም ከዲሲ እስከ ኦነግ ቤተ መኔግሥት ተዘርግቷል። ተንቦርንሻ እትብቱን ለማዳን ሸር ጉድ እያለ ነው። #ግራብው ብአዴን፣ #ኦሜኮ ወለጋ ሄደው ጽህፈት ቤታቸውን ይክፋቱ። ለሰከንድ የመንፈስም የአካልም ምርኮ እንዳትቀበሉ። አስፈንጥሩት። ዬእኔ አባ ትግሥት ጨምተህ ትግልህን አጠናክር። ማቃጠል ጥሩ አይደለም። ብዙ ሰላማዊ ትግል አለና። ሰማዕትነት ለዘላቂ የአማራ ክብር፣ ለብቁ የአማራነት ልዕልና ይሁን። በዚህ አጋጣሚ ቤቱ ፈርሶበት ለመኖር ሄዶ የተሰዋ ሰማዕትም አለን። ዬእኔ አባ ቅንዬ አማራዬ ፀንተህ ለሥር ነቀል ለውጥ ታገል። ዬሰማዕታት ቤተሰቦች መጽናናትን እመኛለሁኝ። በንፁኃን ላይ የፋሺዝም ሂደት ይቀበርበታል። ብቻ ጥበብ፣ ትእግስት፣ መረጋጋት ይሁን እሺ ይባል። ሽምግልና አትቀየጥ። ቤትህ ቁጭ ብትል፣ ግብር መክፈል ብታቆም በዝምታ ብዙ ድል ይገኛል። ይህ መከራ ብሶ ስለሚቀጥል ማንንም አምነህ ተላላ እንዳትሆን። አደራ። ሄሮድስ አብይ ሙሉ ጎንደርን ለሱዳን ሊሰጡ እንደሚችሉ ሁሉ እሰቡት። መቅጫው አሳቻ ነው። መስዋዕትነቱን የሚቀንስ ተጋድሎ ያስፈልጋል። ፋኖ ልዩ ኃይል ካንፕ እንዳትገቡ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2023 #አንሰበርም ።

አሚኮ ከሚባል #ኦሚኮ ይባል። 12/04/2023

ምስል
      አሚኮ ከሚባል #ኦሚኮ ይባል። ሙሉ አምስት ያዬሁት ዝልብልብ አመክንዮ ይህንኑ ነው። በዳብል የሚሠራው ለገዳ ወረራ፤ ለገዳ መስፋፋት፤ ለገዳ አስምሌሽን፤ ለጋዳ ዲስክርምኔሽን ኢትዮጵያ በነፃ እንድትነቀል ነው። በማህል ያሉ ጠቃጠቆ መልካም ነገሮች ቢኖሩትም። ጠቅልሎ ገዳ ውስጥ የተዘፈቀ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2023 ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው።

አማራዬ

 አማራዬ ለፍሪንባ ፍርፋሪ ለቃሚ በርህን እንዳትከፍት። አደራዬ ጽኑ ነው። አሁንም ደራጎን አፋን ቧ አድርጎ ሊያስውጥህ አዘናግቶ ጥቃትን ሊሸልምህ ተሰናድቷል። በጥንቃቄ ተራመድ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2023

ዕውነት የመኖር ሐዋርያ ነው።

ምስል
 ዕውነት ራሱን ክዶ አያውቅም። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2022  ዕውነት ዕውነታዊ አመክንዮን ሸሽቶም፣ ተሸሽጎም አያውቅም። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2022  ዕውነት ለዕውነት መንገድ ዘግቶበት አያውቅም። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2022  ዕውነት ንፁህ፣ ዕውነት ፃድቅ። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2022  ዕውነት የመኖር ሐዋርያ ነው። ሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie 12/04/2022    

ኢትዮጵያስ እንደምን እያሆነች ነው ይላል።

ምስል
  ዕለተ ሰኞ ዕለተ ጠባቂ በከበቡሽ የቁራሽ እንጀራ ብራና በቢሆነኝ የተብራራ ብራ በሰብለ ሕይወት ብራ ለራህብ የሚራራ። „ዝም ብዬ የመከራን ቀን እጠብቃለሁ።“ (ትንቢተ ዕንባቁም ምዕራፍ 3 ቁጥር 17)     ዕለተ ሰኞ ማዕዶት ጠባቂ ሁሉም አጀንዳ የሚሰናገድበት ዕለት ነው። መንፈሴ በይ ያለኝን ሁሉ ያለገደብ የሚኮለምበት። ዛሬ የቀናው አጀንዳ እንዴት ሰነበታችሁ? ሰንበት እንዴት አለፈ? ኢትዮጵያስ እንደምን እያሆነች ነው ይላል። • 365 x 3 = 1095 x 24= 26,280 የቁጥር ተማሪ አይደለሁኝም። በቁጥር ትምህርት እጅግ ደካማ ነበርኩኝ። ስለዚህ ስህትት ሊኖርበት ቢችልም እርዕሴ አይፈረድበትም። እኔ የባይወሎጂ እና የኬሚስትሪ ጎበዝ ተማሪ ነበር የነበርኩት፤ እንዲያውም 11/12ኛ በደረጃ ነበር ተሸልሜ ያለፈኩት። የሆነ ሆኖ ወደ ዕርዕሰ ጉዳዬ ምልሰት ሳደርግ ሰውኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በዬደቂቃው አደጋ ውስጥ ነው። ህዝብ እያለቀ ነው። ሞቱ ብቻ አይደለም በስጋት እና በሽብር ኢትዮጵያዊው ሰው ከጽንሰት ጀምሮ እዬተረሸነ ነው። ሰው አለን ለማለት አንችልም። እንዲያውም እኔ ቤት ሆኜ ሳስበው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የሥነ - ልቦና ባለሙያ ይኖር ይሆን እላለሁኝ። መጪው ጊዜ መርግ ነው። ችግሩ አልተጀመረም ብዬ ነው እማስበው። • ምክንያቱም … ከአጤ ዝናቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጀምሮ የሥነ - ልቦና ህመም የለብኝም የሚል ሊኖር ስለመቻሉ እርግጠኛ አይደለሁም። እያንዳንዱ ደቂቃ በደም ውስጥ ያለፈ // ያለም ነው። እያንዳንዱ ደቂቃ በጭንቅ ውስጥ ነው የሚያልፈው// ያለም። „ከእኛ የሚሞተው ከሌላ አገር ጋር ሲነጻጸር ትንሽ ነው“ ባይ ሄሮድሳዊ መሪ ያላት አገር ናት - ኢትዮጵያ። „ግብጽ ጦርነት ትጀምር ብዙ ስራ የሌላቸው ደሃ ልጆች አሉን ለማገዶ እምናቀርባቸው

የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ፖለቲከኛ ሃያሲን ሊደፍር ይገባል።

ምስል
  የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ፖለቲከኛ ሃያሲን ሊደፍር ይገባል። "ሰነፍ ልጅ ለአባቱ ፀፀት ነው፦ ለወለደችውም ምሬት ነው" (ምሳሌ ምዕራፍ ፲፯ ቁጥር ፳፭)     እንዴናችሁ ማህበረ ቅንነት? ልዕልት ኢትዮጵያስ እንዴት አለሽልኝ? የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ፖለቲኮኞቹ ሃያሲን ይፈራሉ፤ ያሳዳሉ፤ ያሳድማሉ፤ ሲቻላቸውም ያጠፋሉ። ይህ የጋራ ባህሪያቸው ነው። ለምን? ሁሉም የግራ ዘመም ርዕዮት ተጠማቂ ስለሆነ። አንድ ፖለቲከኛ ሲሞግት ይቆይ እና እሱ ሞጋች ሲገጥመው ያብዳል። ሁልጊዜ እሱ ከሰማዬ ሰማያት የወረደ ቅዱስ እና ብፁዑ አድርጎ ስለሚወስን። የሚገርመው ሃያሲ የሚሳደደው፤ የሚወገረው በደቦ ወይንም በወበራ ነው። ይህም ሬድሜድ ነው። በፖለቲካ ህይወት ውስጥ ሃያሲ ተፈርቶ ተስፋ ጥግ ያገኛል ተብሎ አይጠበቅም። ሃያሲያን ሲሳደዱ የመተንፈሻ ቧንቧ ሲፈልጉ አንድ ቀን በለስ ከቀናቸው አሳዳጃቸውን የሚጎዳ ተግባር ሊፈጽሙ ያችላሉ። ለትውልድ፤ ለአገር የሚታሰብ ቢሆን ደፍረው ወጥተው ሳይከፈላቸው የሚሰማቸውን ግልጽ እና ቀጥተኛ ሆነው ሳያሽሞነሙኑ የሚያሄሱ ወገኖች ሊከበሩ ይገባል ባይ ነኝ። መዳኛው መንገድ ያ ብቻ ስለሆነ። ኢትዮጵያ ተፈጥሯዋ ለግራ ፖለቲካ የተመቸ አይደለም። "ዕውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር "የሚለው ብህሊ እንቅጭ እንቅጩን ተነጋግረን ዕውነትን እናፍልቅ ነው። ሌላም አለ እከሌ አቶ ሀ የግንባር ሥጋ ነው ይባላል። ያ ማለት ዕውነት ይደፍራል፤ ለዓላማው ሟች ነው ማለት ነው። #አሁን ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ …… ሀ) ደጋፊ አለ። ለ) ተጠማኝ አለ። ሐ) ተደማሪ አለ። መ) ተዋህጂ አለ። ሠ) ተቀናቃኝ አለ። ረ) ተፎካካሪ አለ። ሰ) ተቃዋሚ አለ። #የተሳትፎ ደረጃ 1) ቀጥተኛ ተሳታፊ። 2) ተዘዋሪ ተሳታፊ። 3) ተመልካች። 4) ተቀ

ዬአጤ አስቻለው ፈጠነ ዕለት በፀጋዬ ራዲዮ፨

ምስል

ብላቴ ሎሬት ፀጋዬ ገ / መ ድህን ስለ ሴቶች የነበረው ብርኃናማ ሉላዊ ዕይታ A+.

ምስል

ምንሽን ነው እማ፧

ምስል

ፍላጎትን ያለማወቅ ዕዳ።

ምስል
  ፍላጎትን ያለማወቅ ዕዳ። "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   ወይ መዳህኒዓለም አባቴ ሰው በስንቱ ያዝናል? የትምህርት ተቋማት መደበኛ ተግባራቸው ስለምን ተቋረጠ የአባት? የጤና አገልግሎት ተስተጓጓለ የተገባጥያቄ፦ የጠቅላይ ሚኒስተር አብይ የጥቃት ዒላማ ማስፈፀሚያ የሆኑ የድሮን ጭፍጨፋ ስለምን ቆመ? ሚስጢሩ ምንድን ነው? የጤና አይመስለኝም? ምነው ድሮን የሚያመርቱ ተቋማት ባሉበት በአምላኬ ሰይፍ በያሉበት ንድድ ኩምትር ብለው አመድ በሆኑልኝ። እኔ ስለምን የሰው ልጅን የመኖር ዋስትና የሚያሳጡ መርዛማ መዳህኒቶች ለምን ይመረታሉ?   ስለምን ዓለማችን ከፍ ያለ በጀቷን ለጦር መሳሪያ ማዘመኛ ታውላለች? ከዛ ይልቅ ተፈጥሯዊነት ይሰፍን ዘንድ ስለምን በጀት መድባ ሥርዓተ ትምህርት ነድፋ አታስተምር ወደ ዘጠኝ ዓመት የሞገትኩበት ጉዳይ ነው። ለነፃነት የሚደረጉ፤ ከጭቆና ለመላቀቅ የሚከወኑ ህዝባዊ ንቅናቄወች የተገቡ ናቸው ግን መስዋዕትነትን በሚቀንስ ሁኔታ ሊሆን ይገባል። ነገር ግን ብረት ብቻውን ተጉዞ የሚያደርሰው ጥፋት ስለምን ተግ አለ ብሎ ሙግት ግን ከሰብ ህሊና ፈጽሞ ሊወጣ የማይገባው ነውር ነው።   የድሮን ጭፍጨፋ በኢትዮጵያ ስለመቆሙ ፖለቲካዊ ጉዳይ፤ ኢኮኖሚያዊ ትራጀዲ ለእኔ አጀንዳዬ ሆኖ አያብሰለስለኝም። የድሮን ጭፍጨፋ እንዲቆም ተግቼ ሲቆም ተመስገን ማለት ሲገባኝ ለምን ብዬ የምርምር ፕሮጀክት ከፍቼ የምጎረጉርባት አንዳችም ጉዳይ የለኝም። ተመስገን ነው የምለው። አድርገህልኛል እና አመሰግንኃለሁ ነው የምለው። የፈጣሪን ጥበብ አድንቅበታለሁ። ክብሩን ለአማኑኤል ለአላህ እሰጣለሁ። ሁለቱም አንጋፋ ሃይማኖቶን ፆም ላይ ናቸው። ድዋቸው፤ ሱባኤያቸውን ፈካጣሪ አድምጦ ሊሆን ይችላል።    የሆነ ሆኖ ፍላጎትን ማወቅ በእጅጉ ያስፈልጋል። ትግሉ፤ ድካሙ ዕንቅል

የባላገሩ ምርጥ 3ተኛው ቅዱስ ዳምጤ በጅማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል @BalageruTV

ምስል

የባላገሩ ምርጥ አሸናፊዎች እና የሰቆጣ ከተማ ፍሬዎች በትውልድ ሃገራቸው የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል @Balage...

ምስል

ህግ የጥቂት ባለሙያወች ብቻ ሊሆን አይገባም፨ ህግ የማህበረሰብ ሙያ ሊሆን እንዲችል ዓለማችን ስትራቴጂ ልትነድፍ ይ...

ምስል

ዳኞች መቀመጥ አልቻሉም - ሃብታሙና በአምላክ በጥንድ ያቀረቡት ታሪካዊ ሥራ

ምስል
ሃብትሽ ስለ ትህትናው የተለዬ ብቃት ጽፌ ነበር

ABC ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧ አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል።

ምስል
  አላዘንኩም። ግን አሳስቦኛል።     ድካማችን ተመልሶ ለበላህሰብ እንዳይሰጥ አስግቶኛል። አገር ቤት እያለ በጣም የተጋሁለት ወጣት ነበር። ረፕ ትንግርቱ ገ/ ፃድቅ አሁን ABC ከሚባል ሚዲያ ጋር ይሠራል። የእሱን ታሪክ የያዘ ዘገባ ሼር አደረኩ ብሎጌ ላይ። ቲውተር አካውንቴ ላይም ሼር አድርጌው ነበር ሰረዙት። ግን ይህ ሚዲያ የማን ነው፧ ሥርጉትሻ2024/03/12