#የስሜን ፖለቲካ ጆኖሳይድ ተፈፅሞበታል……… ግን ……… የገባው የለም። ያስተዋለው የለም። አጀንዳው ያደረገው የለም። የእኔ ያለው የለም። የእኛ ያለው የለም። ውስጡ ያደረገው የለም።
#የስሜን ፖለቲካ ጆኖሳይድ ተፈፅሞበታል……… ግን ……… የገባው የለም። ያስተዋለው የለም። አጀንዳው ያደረገው የለም። የእኔ ያለው የለም። የእኛ ያለው የለም። ውስጡ ያደረገው የለም። …… በተቀነባበረ፣ በተደራጀ፣ በተቀናጀ ሁኔታ የስሜን ኢትዮጵያ ንጥረ ነገር በስውር እዬተነቀለ ነው። በስውር እዬታጨደ ነው ። በኦህዴድ + በግንቦት 7 + በገዳ ምርጫ ቦርድ። የባልደራስ ካቴና፣ የኢዴፓ ስረዛ፣ የኢኃን ስረዛ፣ የአብሮነት ድለዛ አብሮ መታዬት አለበት። ጆኖሳይድ ተፈፅሞባቸዋል። ኦፌኮ አለ፣ የፕሮፌሰር በዬነውም ድርጅት አለ። አንድም የደቡብ ሊሂቅ ፍጅት አልታወጀበትም። ሽፋን ተሰጥቶት በተለያዬ ሹመት ላይ ይገኛል ማህበረ #ደህዴን ። #የራስመርዝ ለራስ ሲሰራ። ህወሃት እራሱ የተፈጠረው እራሱን ለማጥፋት ነበር። እራሱን ለማጥፋት መርዝ አረገዘ። መርዝ ወለደ። መርዝ አሳደገ። መርዝ አስጎለመሰ። መርዝ እራሱ ፀንሶ፣ መርዝ አርግዞ፣ መርዝ ወልዶ፣ መርዝ አጎልምሶ ለልዕልና ያበቃው የክት ልጁ ምድማዱን አጥፍቶ አከሰለው። አበነንው የገዳው የሉባ ማህበር #ኦህዴድወኦነግ ። የሚገርመው የገዳው የሉባ ማህበር ኦህዴድም እንደ ፈጣሪው ፀረ ስሜን፣ ፀረ ተዋህዶ፣ ፀረ አማራ ውርሱን በእጥፍ ድርብ አጠናክሮ ሲቀጥል ፈጣሪው ትህነግም ስሜነኛ ስለነበር እስኪበቃው አድቅቆ ቅርስ አልቦሽ ፈጭቶ ትቢያ አድርጎታል። እሱ በእሱ ማግዶ ስሜንን የዶግ አመድ አድርጓታል። አንድም የአማራ ተቋም፣ አንድም የተጋሩ ተቋም ከእንቅልፋ አልነቃም። ለሽሽሽሽሽሽ። #¡¿ መልካም የዕንቅልፍ ጊዜ ¡¿ አብን እና ብአዴን የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ትህነግ ነበረች ሦስት ዓመት ሙሉ። ትህነግ በበኩሏ ደግሞ አብን እና ብአዴን የአፍ መፍቻ ቋንቋዋ ነበሩ። እነሱን እያከሳከሰ የገዳ ወረራ፣ የገዳ መስፋፋት፣ የገዳ አስምሌሽ