18.01.2020 ኢትዮጵያዊነትን አማራነት ያነበዋል፣ ይተረጉመዋል፣ ያመሳጥረዋል። ውስጥህን ስትፈትሸው እሚነግርህ ሚስጢር አለ። ሚስጢረኛ ብታደርገው አማራነት ጥበብ ነው። ሁንበት! ኑርበት! ታተርፋለህ ልቅና።

 አማራነት የማይሸነፍ ማንነት ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 


 

 ተፈሪነታችን ልቅና በልዕልና ነው። ስለሆነም ተፈሪነታችን ንጥረ ነገራችን ስለመሆኑ አሳምረን እናውቀዋለን። አማራነት ይለምልም!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 አማራ በመሆኔ ሐሤት አደርጋለሁ።
አማራነት ይስፋ አማራነት ይንሠራፋ!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 በአማራነቴ በውስጤ ያለውን ጥልቅ መንፈሳዊ ኃብት እማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። ስለዚህም አማራነቴን አመሰግነዋለሁ።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 አማራነት የህሊና መክሊት ነው። ስለዚህም አቅመ ቢስ ጊዜ ሰጥ መሪዎች አጥብቀው ይፈሩታል። አይፈረድባቸውም። አማራነት ሱቅ ተሂዶ የሚገዛ አይደለም እና።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 የአማራነትን የጥሞና ልክ ገላጩ፣ ሚስጢረኛው፣ ብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማው አረንጓዴ ቢጫ ቀዪ ብቻ ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 ኢትዮጵያዊነትን አማራነት ያነበዋል፣ ይተረጉመዋል፣ ያመሳጥረዋል።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 አማራነት ያብባል ገና!
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 አማራ ስትሆን ድምቅ ስትል ሁለመናው ያምርብኃል። እና ማህበረ ፀረ አማራ የፈጣሪን ፀጋ ለማምከን ይተጋል።
ግን አይሳካለትም።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 

 ዝም ብለህ እሰበው አማራነትህን። በሰብአዊነት፣ በተፈጥሯዊነት ውስጥ ስለመስከንህ ያጫውትኃል። መሆኑን አንተው አሳምረው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 

 ውስጥህን ስትፈትሸው እሚነግርህ ሚስጢር አለ። ሚስጢረኛ ብታደርገው አማራነት ጥበብ ነው። ሁንበት! ኑርበት!
ታተርፋለህ ልቅና።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 አስተውለው። ጥሙና አጉርሰው። አገር ማበጀት ማለትን ፊደል ያስቆጥራል። አማራነት ተቋም ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 

 ውስጡን ውስጥ አድርገው አማራነት ህብር ነው።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 ውስጥህን ስትፈትሸው እሚነግርህ ሚስጢር አለ። ሚስጢረኛ ብታደርገው አማራነት ጥበብ ነው። ሁንበት! ኑርበት!
ታተርፋለህ ልቅና።
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

 

 

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።