#ትቢያነት አስተሳሰባዊ እርከኑ።

 

#ትቢያነት አስተሳሰባዊ እርከኑ።
 No photo description available.
ለዚህ መኖር የሴራ ስልጠና፣ ለዚህ መኖር የቁማር ተቋም፣ ለዚህ መኖር የኢንትሪንግ ብልፅግና፣ ለዚህ መኖር የቂም ድሪቶ፣ ለዚህ መኖር የበቀል እንድርቺ እንድርቺ፣ ለዚህ መኖር የግለኝነት ቅልሞሽ፣ ለዚህ መኖር የበቀል ሥልጣኔ። ትቢያነት አስተሳሰብ።
#ህዝባችን ይሄን ይመስላል።
ለዕለት ጉርስ ያልበቃ። በማረፊያው ጊዜ ማስኖ ለመኖር ያልተፈቀደለት።
የደላው ደግሞ እስረኛን ለመጠዬቅ የክት እና የዘወትር ይበጅለት፣ እኛ ዜግነቱን የሰረዝነው አሳርኛ ለምን ከወገኖቹ ጋር ገጥ ለገጥ ተገናኜ ብሎ ከእሳት እንደገባ ፕላስቲክ ኩፍትርትር ይላል። እርግማን።
አብሮነት ጠላቱ #የገዳኦዳ #ምርጫ #ቦርድ#የህወኃት ማንፌስቶ ተህገ-መንግሥት ብቻ ሳይሆን ነፃነት የናፈቀውም ሆኖ ስታዩት የውስጥ አቅሉ፣ የአስተሳሰብ ዲካው #ጎግማ#ቆባ#እጭ ላይ እዬዳከረ እንደሆን ታያላችሁ። መሥራት አለብን። ውስጣችን ወና ነውና። አልበቀለበትም ልቅና።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
19/01/2021
ሥርጉተ©ሥላሴ
Sergute©Selassie

አስተያየቶች

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

ዛሬ ያለው ነገር „ፈረቃም፤ ተረኝነትም“ አይደለም።

እህት አጊቱ ጉደታ አገር ነበረች።

አብይ ኬኛ መቅድም።