ልጥፎች

ህዝብ እና ቆጠራው፨

ምስል
 

የህሊናችን ቤተኛ ሊሆኑ የሚገባቸው ወገኖቻችን በማንኛውም ሁኔታ ማሰብ ይገባል።

ምስል
  የ ህሊናችን ቤተኛ ሊሆኑ የሚገባቸው ወገኖቻችን በማንኛውም ሁኔታ ማሰብ ይገባል። " ጎለመስሁ አረጀሁም፤ ፃድቅ ሲጣል፦ እህል ሲለምንምአላዬሁም " ( መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፮ ቁ ፳፭ ) ወ ገኖቻችን ሲታሠሩም ሲፈቱም የራሳቸው ምልከታ ሊኖራቸው ይችላል። የአቋም ለውጥም በማንኛውም ጊዜ ሊያመጡ ይችላሉ። ይህን መጠበቅም ብልህነት ነው። ከሁሉ ሊቀድም የሚገባው ጉዳይ ግን # ሃሳባቸው ፤ # ዓላማቸው # ሊሞገት እንጂ # ሊታሰርም ሆነ ሊገደል ወይንም ጥቃት ሊደርስበት አይገባም ብሎ መሞገት ከእያንዳንዳችን በግል ከሁላችን በጋራ የሚጠበቅ ብሄራዊ ግዴታ # ይመስለኛል ። ሌላው ለአብዛኛው ህዝብ የሚሆን ስኬት ለማዬት ያለተበቃው ሥርዓት፤ z የተቋማት ግንባታ፤ አደረጃጀት ላይ በሳል የሆነ የጥናት እና የምርምር ተግባር በትጋት አለመሠራቱ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መስዋዕትነቱን፤ ድካሙን የሚመጥን ስኬት አልተገኘም። ብዬ አስባለሁ። ዛሬም ዓውዱን ስታዩት ይሄው ነው። በ ደራሽ ጉዳይ ተቋማት ሲገነቡ ታያላችሁ። በደራሽ ጉዳዮች ላይ የኃይል አደረጃጃት አሰላለፍ ታያላችሁ። ይህ ደግሞ ዘላቂ መፍትሄ አስገኝ አይሆንም። በቅርቡ እንኳን ግፋዓን ሰብሳቢ ያን ትተው አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ከፋኖ አዲስ የጎመራ ንቅናቄ ጋር እንደመሠረቱ፦ የዚያም መሪ እንደሆኑ አዳምጫለሁ። ብሄራዊ የፖለቲካ መሪነትም ወደ ፋኖ ሰላማዊ ዝውውርንም አስተውያለሁ። የፋኖ ንቅናቄ ባይጎመራስ ?????? # በምልሰት መገበር ዬዕውቅናውን አድራሻ።   ግ ዙ