ልጥፎች

'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የ...

ምስል
  ምን ቃል ተገኝቶ ልግለፀው። ሦስት ጊዜ አየሁት። ሐዋርያ ልበለውን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን።

የርቀት ፍቅር ከባድ ነበር!! አውሮፕላን እንደ አውቶብስ ነው የምጠቀመው!! #amlesetmuchie #amleset ...

ምስል

Addisu Media በኢትዮጵያ ሰላምና እርቅ ጥያቄከዶ/ሸዋፈራሁ ኩራቱ ጋር Tuesday Dec 24, 2024

ምስል

ምስጋና። Danke schön. Dankbarkeit ist auch Aufrichtigkeit. Dankbarkeit scha...

ምስል

"ኒው ዮርክ ባቡር ጣቢያ ውስጥ አንዲት ሴት በእሣት ተቃጥላ መገደሏ ተሰማ" BBC እኔ የሚያስፈራኝ ይህ ነው።

    እኔ የሚያስፈራኝ ይህ ነው። ክፋ ሃሳብን ያነገቡ ሰብእናወች ዓለማችን የጥፋት እና የመከራ በማድረግ ፈሪ ትውልድ ይሻሉ። የጭካኔው ዓይነት ይዘገንናል። ይህን ጭካኔ የሚገታ ወይንም የሚመክት ተቋም አለማችን ምን አላት? የሚያስፈራኝም ይሄ ነው። https://www.bbc.com/amharic/articles/c23vezjzgzdo   "ኒው ዮርክ ባቡር ጣቢያ ውስጥ አንዲት ሴት በእሣት ተቃጥላ መገደሏ ተሰማ"   23 ታህሳስ 2024, 07:49 EAT "በኒው ዮርክ አንዲት ሴት ባቡር ጣቢያ ውስጥ በእሣት ተቃጥላ መገደሏን ተከትሎ አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል። የፖሊስ ኮሚሽነር ጄሲካ ቲስክ እሑድ ዕለት የተፈፀመውን ጥቃት "አንድ ሰው ሌላ ሰው ላይ ከሚፈፅማቸው እጅግ ዘግናኝ ወንጀለኞች መካከል አንዱ" ሲሉ ገልፀውታል። ኮሚሽነሯ እንደገለፁት የተገደለችው ግለሰብ 'ስቴሺነሪ ኤፍ' ከተባለው ጣቢያ ወደ ብሩክሊን እያቀናች ሳለ ነው አንድ ሰው መጥቶ በእሣት መለኮሻ (ላይተር) ልብሷን ያቀጣጠለው። ግለሰቧ እዚያው ባቡር ጣቢያ ውስጥ ስትሞት ተጠርጣሪው በተማሪዎች ጥቆማ መሠረት ሌላ ባቡር ሲሳፈር በቁጥጥር ሥር ውሏል። ፖሊስ እንዳለው ስሟ ያልተጠቀሰው ሴት እሑድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ጥዋት 1፡30 ገደማ ነው ባቡር ስትሳፈር አንድ ሰው የተጠጋት። ከጥቃቱ በፊት በሁለቱ መካከል ምንም ዓይነት ንግግር አልነበረም ያለው ፖሊስ ሁለቱ ሰዎች ይተዋወቃሉ ብሎ እንደማያምን አስታውቋል። በባቡር ጣቢያ ያሉ የፖሊስ መኮንኖች እሣቱን ለማጥፋት ሲረባረቡ ጥቃቱን በማድረስ የተጠረጠረው ግለሰብ ከሥፍራው ሮጦ ማምለጡ ተሰምቷል። "በባቡር ጣቢያው በላይኛው ክፍል ላይ የነበሩት ፖሊሶች በሽታ እና በጭስ አማካይነት እሣት መነ...

"በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ክርስቲያን እና አቶ ዮሐንስ "ህመማቸው እንደባሰባቸው" ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ" BBC እኔ ደግሞ ... የዚህ ሥርአት #በቀለኝነት እኮ #የዲያቢሎስ ዓይነት ነው።

    የዚህ ሥርአት #በቀለኝነት እኮ #የዲያቢሎስ ዓይነት ነው። በእጃቸው ያሉ እስረኞችን እንዲህ እንዲሰቃዩ ማድረግ #አረማዊነት ነው። ሃይማኖት አለኝ የሚል ስርዓት በእነኝህ የአማራ ሊቃናት ላይ የወሰደው፤ በመውሰድ ላይ ያለው በቀላዊ እርምጃ ነገን #ያከስለዋል ። ዛሬንም #ቃሬዛ ላይ ያውለዋል። ከዚህ ቀደምም የአማራ ባንክ ትጉህ ሰራተኛ በቁሙ እስር ቤት ገብቶ አስከሬኑን ነው ተረከቡ የተባለው። የሰይጣን ጆሮ ይደፈን እና አሁንም የሚፈለገው ይህ ነው።    በየትኛውም ሁኔታ የሚደረጉ የህልውና ተጋድሎወች በብርቱ ጥንቃቄ ሊያደርጉበት የሚገባውም በዚህ መሰል አመክንዮ ላይ ያስተዋለ የፖለቲካ አቅም መፍጠር ሲቻል ብቻ ነው። በድንገቴ ግጥግጦሽ ስልጣኑን የተረከበው ማህበረ ኦነግ በአዲስ ዘይቤ መምጣቱ አይቀሬ ነው። የአማራ ቅን ህዝብ አቅሙን ቆጥቦ በስርዓት አቅሙን የማስተዳደር ግዴታ አለበት። የአማራ ህዝብ #መታመኑን ከእነ ሙሉ አቅሙ አስረክቦ ነው "ቁጭ ብለው የሰቀሉት ቁሞ ማውረድ ይቸግራል" እንደሚባለው የሆነው።    የአማራ ህዝብ አመድ አፋሽ ነው። ሙሉ ድምፁን ሰጥቶ በወዘተረፈ የበቀል ዓይነት ሙሉ ስድስት አመት ተቀጠቀጠ። እንዴት ህመም ላይ ባለ ሰብዕና ይጨከናል? አንዴት? ለምንስ????    ይህ አስተምህሮ ነገንም በማስተዋል ማደራጀት እንደሚገባ ትልቅ ትምህርት ቤት ነው። እየዳሁ ያሉ አመክንዮወችን አያለሁኝ። ብርቱ ጥንቃቄ የሚጠይቁ። በዳግም "በኢትዮጵያ ሱሴ" መደናገር እንዳይኖር ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ማህበረ ኦነግ መንፈሳቸው የሚቀዳው ከአንድ ነውና። አይደለም የይዘት የቅርጽ ልዩነት የላቸውምና። አህቲ ናቸው። እየገዙም የማይጠግቡ። እየገዙም የማይረኩ። ይሉኝታየሚባል ያልሰራላቸው።   ...

"በጀርመን የገና በዓል ገበያ ላይ ጥቃት ያደረሰው ማነው? ለምንስ ጥቃቱ ተፈጸመ?" BBC የእኔ ዕይታም። #ሩህሩሁ #አገረ #ጀርመን እግዚአብሄር ያጽናህ። አሜን።

      https://www.bbc.com/amharic/articles/c7vem6yjy23o   ከ 6 ሰአት በፊት "በጀርመን ማግደቡርግ ከተማ ሕዝብ በተሰበሰበት የገና ገበያ ላይ በተፈጸመ የመኪና ጥቃት የ9 ዓመት ሕጻንን ጨምሮ አምስት ሰዎች ሲገደሉ ከ200 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። አንድ ግለሰብ መኪናውን ሕዝብ በተሰበሰበት ገበያ ላይ እንደነዳ እና በቁጥጥር ሥር እንደዋለ የጀርመን ፖሊስ አስታውቋል። ግለሰቡ ጥቃቱን ብቻውን ነው የፈጸመው ተብሏል። የመጀመሪያው ድንገተኛ ጥሪ ሲደረግ ግለሰቡ መኪናውን የገና በዓል ገበያተኞች ላይ መንዳቱ ተገልጿል። ድንገተኛ አደጋ ነው ተብሎ የታሰበ ቢሆንም ጥቃት መሆኑ ኋላ ላይ ታውቋል። የእግረኞች መንገድ ላይ ነድቶ ሰዎቹን እንደገደላቸው ተገልጿል። መንገዱ ለአደጋ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውል ነው። ቢቢሲ ያላረጋገጠው ቪዲዮ ግለሰቡ መኪናውን በቀፍጥነት እየነዳ ገበያውን ደረማምሶ ሕዝብ ወደተሰበሰበት ሥፍራ ሲያቀና በማኅበራዊ ሚዲያ ወጥቷል። የዐይን አማኖች ከእግረኛ መንገድ ሮጠው በማምለጥ ራሳቸውን እንዳዳኑ ተናግረዋል። ግለሰቡ ወደ እግረኛ መንገዱ በገባበት መንገድ መልሶ መውጣቱን ፖሊስ አክሏል። ግለሰቡ ጥቁር ቢኤምደብሊው አጠገብ በቁጥጥር ሥር ሲውል ታይቷል። አጠቃላይ ክስተቱ 3 ደቂቃ የሚወስድ ነው። በጀርመን የገና ገበያ ላይ በተፈጸመ የመኪና ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ፣ በርካቶች ቆሰሉ 21 ታህሳስ 2024   እነማን ተጎዱ? ተጠርጣሪውስ ማነው? በመኪና ጥቃቱ የ9 ዓመት ሕጻንን ጨምሮ አምስት ሰዎች ሲገደሉ ከ200 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። ቢያንስ 41 የሚሆኑት አስጊ ሁኔታ ውስጥ ናቸው። የሞቱት ሰዎች ማንነት ገና ይፋ አልሆነም። ጥቃቱን የፈጸመው የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ያለው የ50 ዓመት የሥነ ልቦና ...

Ein Geschenk ist der Post eines Glücks.

  ·         Ein Geschenk ist der Post eines Glücks. ·         Ein Geschenk ist eine Brücke der Dankbarkeit. ·        Ein Geschenk ist eine Verbundenheit - Thermometer. ·        Ein Geschenk ist tröstlich. Ein Geschenk ist auch Positivität. ·        Ein Geschenk ist eine gute Nachricht. ·        Ein Geschenk ist ein Geschenk von Zeit. ·        Ein Geschenk ist eine Sehnsucht nach Liebe. ·        Ein Geschenk ist purer Respekt. ·        Ein Geschenk ist auch ein Ausdruck guter Menschlichkeit. ·        Ein Geschenk ist der Kapitän einer guten und dauerhaften Beziehung.   ·        ...

21.12.2019 የተጻፈ ነው። የህልውና ትግል ምንድን ነው?

  የህልውና ትግል ምንድን ነው?   ለእኔ ለሥርጉተ ሥላሴ የህልውና ተጋድሎ የኦክስጅን ተጋድሎ ነው። ለዚህም ነው አንድም የፖለቲካ ሊሂቅ የአማራን የህልውና ተጋድሎ ብሎ መጥራት ሳይችል ቀርቶ ጣር የሆነበት። በዘመነ ግንቦት ሰባት የነፃነት ኃይሉ በሚል ተተካ። በዛ ስንት አቅም ፈሰሰ? ደጉ ሳተናው ላይ በሥሜ ሥርጉተ ሥላሴ ተብሎ ቢገባ የአመክንዮ ሙግቱን ማንበብ ይቻላል።   ቆይቶ የአማራ የህልውና ህዝባዊ ተጋድሎን የወጣት ብቻ አድርጎ ሸራርፎ ለማቅረብ ተሞከረ፣ ህዝባዊው ተጋድሎውን የአመክንዮ፣ የዓላማ፣ የግብ ዝበት እንዲኖርበት ለማድረግ።   ይህም ብቻ አይደለም ፋኖ በሚልም ተተካ። ይህም በራሱ እራሱን የቻለ ተደሞ ይጠይቃል።    የዚህ ሁሉ መሰረቱ ግን ቅርሱ፣ ትውፊቱ፣ ታራኩ፣ ባህሉ፣ ቋንቋው ወጉ፣ ልማዱ፣ ጥበቡ ተዘርፎ ማህበረሰቡ እንዲፋቅ የተፈለገበት ምክንት ታሪክ የሚሰራው በዛሬ ጊዜ ብቻ ስለሆነ ተዝቆ የማያልቀው ታሪክ ሰሪ የአማራ ህዝብ እንዳሰቡት ከጠፋ ወራሹ ጉልበተኛው ይሆናል።    ለዚህም ነው በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አንበልነት ማህበረሰቡም ቋንቋውም ክህደት የተፈፀመበት። ይህን እያዬ የአማራ ልጅ ለነፍሱ ለእስትንፋሱ መጥፋት ጉዳይ አልሰጠው ብሎ ማቄን ጨርቄን የሚለው።   የተጋድሎው ሥረ ነገር ኦክስጅን መሆኑን ይህን ከልብ ሆኖ ያዳመጠ አማራዊ መንፈስ ወጀብ፣ አውሎ፣ ጦሮ ቀርቶ ጦርነት አይፈታውም። ይህን ተጋድሎ ያመነበት አካል አይፍረከረክም።    ለተጋድሎው ታማኝ የሆነ መንፈስ ዛሬ ላይ ለማግኜት ይቸግራል። አቶ ጃዋር መሃመድ ለተነሳበት ዓላማ ግቡን በማሳካት መንበር ላይ ሲቀመጥ የአማራ ተጋድሎ መሪዎቹ ግን ምን ላይ እንዳሉ ማስተዋል ይመልሰው?    ...

Seife Nebelaabl የሚከተለዉን ደብዳቤ ለቀይ መስቀል ፅፌ አስገብቻለሁ። እናተም cut & past በማድረግ አስገቡ

ምስል
  Seife Nebelaabl የሚከተለዉን ደብዳቤ ለቀይ መስቀል ፅፌ አስገብቻለሁ። እናተም cut & past በማድረግ አስገቡ https://www.redcross.org/contact-us/general-inquiry.html “We must always take sides. Neutrality helps the oppressor, never the victim. Silence encourages the tormentor, never the tormented. Sometimes we must interfere. When human lives are endangered, when human dignity is in jeopardy, national borders and sensitivities become irrelevant. Wherever men or women are persecuted because of their race, religion, or political views, that place must—at that moment—become the center of the universe.” -Elie Wiesel Dear Red Cross, I borrowed the words of the notable Nobel Laureate to properly encapsulate the churning emotions I feel when I think of the neglected Amhara victims of famine in Northern Wollo region of Ethiopia. This is due to dereliction of duty by the Red Cross and the undue interference by the Ethiopian government who blocked humanitarian aid from reaching the people affected. Watching the cada...

ስጦታ ዲፕሎማት ነው። Ein Geschenk ist ein Diplomat. Auch eine Schenkung ist ein...

ምስል

Ein Geschenk ist ein Diplomat.

  Ein Geschenk ist ein Diplomat.   Auch eine Schenkung ist ein Zeugnis. Ein Geschenk ist eine Unterschrift. Ein Geschenk ist auch die Menschheit. Ein Geschenk ist Grosszügigkeit. Eine Schenkung ist ein organisierter Ausdruck des guten Willens.   Ein Geschenk ist eine positive Bastelei. Ein Geschenk ist aufrichtig. Ein Geschenk ist das Geben im Inneren. Ein Geschenk ist weise und klug. Ein Geschenk bereitet sowohl dem Absender als auch dem Empfänger friedvolle Freude.   Ein Geschenk gibt auch Gesundheit. Schenken ist Heiligung. Auch ein Geschenk ist ein Segen. Der Abschluss ist auch ein Geschenk. Ein Geschenk ist für mich Menschenrechtsaktivist. Schenken respektiert die Natur.    Ein Geschenk ist ein einzigartiges Naturphänomen, das zum Lachen anregt. Ein Geschenk ist auch eine Vereinbarung. Vertrag, Versprechen. Ein Geschenk ist eine Säule der Natur der Liebe.   Herzliche. Sergute©Selassie (Switzerland, Wintertur.) 20.12.2024.

"የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሰት የፈጸሙ ኃላፊዎችን ከስልጣን እንዲያነሳ የአሜሪካ የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ መከሩ BBC" በማስተዋል ይደመጥ።

 https://www.bbc.com/amharic/articles/cvg69094qgeo   "የኢትዮጵያ መንግሥት ጥሰት የፈጸሙ ኃላፊዎችን ከስልጣን እንዲያነሳ የአሜሪካ የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ መከሩ"   "የኢትዮጵያ መንግሥት፤ በሰብአዊ መብት ጥሰት የሚከሰሱ ባለስልጣናትን፤ "በተለይም የሠራዊት አባላትን በአስተዳደራዊ ፈቃድ" ከስልጣን እንዲያነሳ የአሜሪካ የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አምባሳደር ቤዝ ቫን ስካክ መከሩ። በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች "የሚፈጸሙ ያሉ ጥሰቶች" በቀጠሉበት ሁኔታ ሁሉን አቀፍ የሽግግር ፍትህን መተግበር "አስቸጋሪ" ካልሆነም "የማይቻል" እንደሆነ ተናግረዋል። እንደ የጦር ወንጀል እና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል ያሉ የሰብአዊ መብት ጉዳዮች በተመለከተ የአሜሪካውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርን የሚያማክረውን ቢሮ የሚመሩት አምባሳደር ቤዝ ይህንን የተናገሩት ረቡዕ ታሕሳስ 9፤ 2017 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ ነው። የትናንቱ መግለጫ፤ አምባሳደር ቤዝ ከሕዳር 29 እስከ ታህሳስ 2፤ 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ የነበራቸው ቆይታ ላይ ያተኮረ ነው። "በኢትዮጵያ እና በመላው አፍሪካ የተጀመሩ የሽግግር ፍትህ እና ተጠያቂነት ሂደቶችን ለማጠናከር" ወደ ምስራቅ አፍሪካ ተጓዙት አምባሳደሯ፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት ጋር መገናኘታቸውን እና የፍትህ ሚኒስቴር ባዘጋጀው የሽግግር ፍትህን የተመለከተ ውይይት ላይ መካፈላቸውን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ወንጀል ፍትህ ቢሮ ኃላፊዋ፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን የሽግግር ፍትህ ሂደት ለመደገፍ ፍላጎት እንዳለው የገለጹ ሲሆን "እስካሁን ባለው ...