Danke, Schöpfer. Krieg ist das Bermuda-Dreieck. ተመስገን ፈጣሪ። ጦርነት ቤርሙዳ ትርያንግል ነው።
Danke, Schöpfer. Krieg ist das Bermuda-Dreieck. ተመስገን ፈጣሪ። ጦርነት ቤርሙዳ ትርያንግል ነው።… ጦርነት ይቁም። ለምን? ሥልጣኔን ሥልጣኔ ሊያወድመው ስለማይገባ። (Der Krieg muss aufhören. Warum? Weil die Zivilisation des Friedens nicht durch die Zivilisation des Krieges zerstört werden darf.) • ለሰው ልጆች ሁሉ፥ ለፍጥረታት ሁሉ፤ እንዲሁም ለተፈጥሮ እና ለስልጣኔም ለሁሉም የሰላም ነፃነት ሊሰጣቸው ይገባል። Allen Menschen, allen Geschöpfen, der Natur und der Zivilisation muss die Freiheit des Friedens gewährt werden. « የሰው ልብ መንገድን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሄር ግን አካሄዱን ያቃናለታል።» (ምሳሌ ፲፮ ቁጥር ፲፱) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የጋዛን እና የእስራኤልን ጦርነት በዘላቂ ሰላም ለመቋጨት የተከበሩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናል ትራንፕ ያቀረቡት ባለ 20 አንቀጽ ድንጋጌ በተመድ ዕውቅና ማግኜቱ እኔ እግዚአብሄርን አመስግኜበታለሁኝ። በረከቱም ለራሺያ እና ለዩክሬን፤ ለሱዳን፣ ውስጥ ለውስጥ እየተብላላ ላለው የአፍሪካ ቀንድ፥ እንዲሁም ለእናት ኢትዮጵያ ይደርስ ዘንድ ምኞቴ ነው። ሥልጣኔን ሥልጣኔ ሊያጠፋው አይገባም። ሰላም ለው ልጆች ሁሉ። ሰላም ለተፈጥሮ። Sergute©Selassie 18.11.2025 ጊዜ ራዲዮሎጂ ነው። ----------------------------------------------------- BBC https://www.bbc.com/amharic/article...