ልጥፎች

በተቋሰለ መንፈስ አዲስ ነፍስ አንዴት?

ምስል
·                                                             መደራጀት በጠራ ህሊና                  ቢሆን ይመረጥ ነበር።                አዲስ መንፈስ በቅይጥ                እና በተቋሰለ እዝል                 ግን እጅግ ፈታኝ ነው።                          ከሥርጉተ ሥላሴ 10.06.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ)               „ሁሉ ከምድር ተፈጠረ ሁሉም ወደ ምድር ይመለሳል የወንዙ ውሃ ወደ ውቅያኖስ ይመለሳል።“                               ...

አብን አመራሩን መርጦ በተሳካ ሁኔታ ጉባኤውን አጠናቀቀ።

ምስል
     በባህርዳር ሲካሄድ የቆየው የአማራ        ብሔራዊ ንቅናቄ አመራር አባላቱን            መርጦ ጉባኤውን አጠናቀቀ።                                                June 10, 2018 | Filed under:  News Feature , የዕለቱ ዜናዎች  | Posted by:  Zehabesha ( ዘ - ሐበሻ ) በትናንትናው ዕለት የመስራች ጉባኤውን በባህርዳር የጀመረው    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ    ዛሬ ሕዝባዊ ወይይት አድርጎ ተጠናቀቀ :: ( ዜናውን በቭዲዮ ካዩት የጀነራል ተፈራ ማሞን እና የንግስት ይርጋን ጉባኤው ላይ ያደረገቱን ንግግር አብረው ይመለከታሉ – እዚህ ይጫኑ ) በባህርዳር ከተማ ሙሉአለም አዳራሽ በተደረገው በዚሁ ጉባኤ ንቅናቄው የአማራር አባላትን ምርጫ አካሂዷል :: በዚህም መሰረት 1- ዶር ደሳለኝ ጫኔ - ሊቀመንበር 2- በለጠ ሞላ - ምክትል ሊቀመንበርና የምርጫ ቦርድ ሀላፊ ! 3- ጋሻው መርሻ - የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ( የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የነበረ ) 4- መልካሙ ሹምየ - የፖለቲካ ጉዳይ ሀላፊ 5- አቶ ተመስገን ተሰማ - የፍትህ ዘርፍ ሀላፊ 6- አቶ ዳምጠው - የውጭ ጉዳይ...