ልጥፎች

አቶ ያሬድ ኃይለማርያምን እና መሰሎቻቸውን የሚሰማ መንግሥት ከወዴት አለ?! MP3 {በጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ...

ምስል

የጢስ ፖለቲካ ጦሱ ... የአሉታዊ ዴሞግራፊ ቤተኝነት ነው።

ምስል
ተስፋ ዝልቅ ተስፋ ልቅ ተስፋ ፍልቅ ነው።  እንኳን ወደ ቀንበጥ ብሎግ በሰላም መጡልኝ።   የአሉታዊ ዴሞግራፊ ዕሳቤ   ለአላዛሯ ኢትዮጵያ የታዘዘ የጢስ አይዲዎሎጂ ነው። „የሰዎች መፈጠር በበጎም ብክፉም ነውና።“ መጸሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፴፱ ቁጥር ፭ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 15.06.2019 ከእመ   ዝምታ   ሲዊዘርላንድ። ·        መቅድም። የኢትዮጵያ ጌጦች እንዴት ናችሁ። ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ የጢስ ፖለቲካን እናያለን። ·        መነሻ።   „ መረጃ   ሳይኖረን   የማንንም   ስም   አላጠፋንም፦   ትርጉም   በአብርሃም   ዓለሙ  ( ዶ / ር )“ April 1, 2019 | Filed under:  ነፃ   አስተያየቶች  | Posted by:  ዘ - ሐበሻ https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94532#respond https://www.satenaw.com/amharic/archives/65399 „ ነጋዴ   በኦሮምኛ   ካልሸጠ   አትግዙ  –  አቶ   በቀለ   ገርባ “ March 23, 2019 ·        እፍታ እንዴት ናችሁ የአገሬ ፈርጦች ? ደህና ናችሁ ወይ ? ጢስ የዕለቱ ዕርዕሰ ጉዳዬ ነው። የአሉታዊ ዴሞግራፊ ዕሳቤ በብሄራዊ ደ...

ለግራጫማ ሰብዕና ልዋጭ የተሰጠችው አላዛሯ ኢትዮጵያ። {የወግ ገበታ 15.06.2019}

ምስል

ለግራጫማው ጃዋራዊው ሰብዕና ልዋጭ የተሰጠችው አላዛሯ ኢትዮጵያ።

ምስል
ግራጫማ ሰብዕና። „ የደከሙት ን   እጆች   አበርቱ፤   የላሉትን ም   ጉልበቶች   አጽኑ። “ ትንቢተ   ኢሳያስ   ምዕራፍ   ፴፭   ቁጥር   ፫ ከሥርጉተ © ሥላሴ Sergute©Selassie 15.06.2019 ከእመ   ዝምታ   ሲዊዘርላንድ። ·        ጠብታ። ወዶቹ ቅኖቹ ቅኔዎቹ የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ? ደህና ናችሁ ወይ? ዛሬ ግራጫማ ሰብዕናን አስመልከቶ ጥቂት ነገር ባነሳሳ ትፈቅዳላችሁን የኔታዎቼ? … ከበታችነት ደዌ ጋርም ይህን መሰል ሰብዕና ተዳማሪ ነውና። አሉታዊው ዴሞግራፊ የነፍሱም ክር በዚህ ዘሃ የተሸመነ ነውና። ·        ሲቃ። እንደምታውቁት አዱኛዎቼ፣ የአገሬ ልጆች የተውኔት ተፈጥሮ በሁለት ዘርፍ ይዳኛል። እኔ እህታችሁ ግን ሦስተኛም አለበት ብዬ እሞግታለሁኝ። ይህን በጸጋዬ ድህረ ገጽ በ2009 ላይ ጽፌበት ነበር። ዓለምም ጨለማና ብርሃን በሚል በሁለት ጎራ ትለያለች ከጸሐይ አፈጣጠር ተልዕኮ አንፃር። ከቀንና ሌሊት አፈጣጠር ሥነ-አመክንዮ በመነሳት። በመኖር ሂደትም ደስታና ሃዘን ተብሎ እንዲሁ በሁለት ዘርፍ ይመደባል። እኔ ግን ሦስተኛም አለ ባይ ነኝ … ሊነጋጋ ሲል፤ ሊጨላልም ሲል ያለው ቅይጥ ግራጫማ ቀለም፤ ግራጫማ ሁነት በሦስተኛ ዘርፍ መመደብ አለበት ብዬ እሞግታለሁኝ።   ለዕለቱ የተውኔት ሁለት አንገፋ ፒላሮች እንመልከት። ትራጀዲ እና ኮሜዲ አጫዋች አዝናኝ አሰቂኝ በአንድ ማህበር ሁለተኛው ደግሞ አሳዛኝ አስለቃሽ፤ ሆድ የሚያስብስ በሌላ ወገ...