ልጥፎች

ከጥቅምት 23 ቀን እስከ ህዳር 23 ቀን 2012 ዓ ም ለ30 ተከታታይ ቀናት የተካሄደው የዱአ ሥርዓት በጎንደር።

ምስል

የምህላ ተደሞ ጎንደር በአርምሞ! ከጥቅምት 01 ቀን እስከ ህዳር 10 ቀን 2012 ዓም።

ምስል

Dr Mehari Fesseha Interview With Ethiopia Andnet Radio Sweden 20191110

ምስል

"በመርማሪ ፖሊሶች አፀያፊ ስድብ እንሰደብ ነበር።" አቶ አንተነህ ስለሽ - የአብን የአዲስ አበባ የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ

ምስል

የሮማው ጳጳስ ፍራንቸስኮ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ክርስትያኖች በደረሰባቸው ግፍ በጣም ማዘናቸውን ገለጡ

ምስል

Current situations in Ethiopia, innocent civilians in chains!!

ምስል

እስክንድር ነጋ እና ኤርሚያስ ለገሰ ከአበበ በለው ጋር - አዲስ ድምጽ በመረጃ ቲቪ | Ethiopia

ምስል

ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ ( ከጸሐፊና ተርጓሚ አቶ መስፍን ማሞ ተሰማ)

ምስል
ነፃ ያልወጣችው ሠንደቅ ዓላማ መስፍን ማሞ ተሰማ አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ 1888 ዓ / ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂም ቋጥሮ የደማ ልቡን በመዳፉ ደግፎ በተቆረጠው ቋንጃው እያነከሰ አንድ እግሩን ኤርትራ ላይ ልብና ሌላ እግሩን ጣሊያን – አውሮፓ ላይ አድርጎና ጠቅላይ ሚኒስትሩን ፍራንቺስኮ ክሪስፒን ከሥልጣን አባርሮ ድፍን ጣሊያን ሀዘን ተቀመጠ። አርባ ዓመት ሲታመምና ሲያገግም ኖረ። ጣሊያን በኢትዮጵያና በሠንደቋ ላይ ለአርባ ዓመት ያረገዘው ቂም ዱቼንና ፋሽስት ፓርቲን ወለደ። ለጣሊያን ትንሳዔ ኢትዮጵያ መሥዋዕት መሆን አለባት ሲል እነሆ ዱቼ በሮም አደባባይ ተጣራ። ሙሶሎኒ ኢትዮጵያን በመሥዋዕትነት ለተዋረደችው ጣሊያን ትንሳኤ አቀረበ። አውሮፓ አጨበጨበ፤ ቪቫ ዱቼ ሲል ደገፈ። ጥቁር ለባሽ የፋሽስት ጦር ከጣሊያን ጫፍ እስከ ጫፍ ተነቃንቆ ኢትዮጵያን እንበቀላለን ሲል ቃል ገባ። በቫቲካንም ቄስ ተባረከ። ዱቼም ለፋሽስቱ ጦር እንዲህ አለ፤ - ሂዱና ኢትዮጵያን አንበርክኩ፤ የአባቶቻችንንም ውርደት ተበቀሉ፤ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋን አውርዳችሁ እርገጡ፤ አቃጥሉም፤ ዳግም በዚያች ምድር እንዳይውለበለብም አድርጉ፤ ህገወጥ መለያቸው ነውና በሠይፍና በጥይት አግዱ፤ ሠንደቅ ዓላማውን ይዞ ሲያውለበልብም ሆነ ሲምል ለምታገኙት ሁሉ አንዳች ምህረት እንዳይኖራችሁ፤ መፍጀት እስከ...