ለመላ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን #ለ2018 ፆመ - ረመዳን በሰላም ደረሳችሁ። አሜን። አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች - ፌብሩዋሪ 20, 2026 ለመላ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን #ለ2018 ፆመ - ረመዳን በሰላም ደረሳችሁ። አሜን። ፆሙ - #የምህረት - #የጤና - #የሰላም - #የፍቅር እና #የሻታችሁትን የምታገኙበት ይሆን ዘንድ እመኛለሁኝ። ቸር አስበን፤ #ቸር እንሁን። አሜን።ቅን አስበን፤ #ቀና እንሁን። አሜን።ግን እንደምን አደርን ማህበረ ቅንነት? እግዚአብሄር ይስጥልኝ። አሜን። ሥርጉትሻ 19/02/2026 አምላካችን /// አላኃችን እናት አገራችን እና ህዝቧን፤ ዓለምን እና ህዝቦቿዋ ይጠብቅ። አሜን። መልካም የፆመ ረመዳን ወቅት ይሁንላችሁ። አገናኝ አግኝ ፌስቡክ X Pinterest ኢሜይል ሌሎች መተግበሪያዎች አስተያየቶች
አስተያየቶች
አስተያየት ይለጥፉ