ልጥፎች

schweiz.

ምስል
 

ከ3000 በላይ ቀዶ ህክምናዎች? የብዙ ህፃናት አባት ዶ/ር አብይ ታደሰ ከጂማ!#Drabiytadessejimma#gi...

ምስል

የእቴጌ #ብሪቱ ሰርግ እና #ቅልቅል ወይንስ #ኑዛዜ? ምጣኔ ሃብታዊ ተህድሶው እና ሥርዓቱ። • #ብሄራዊ ስሜት አድራሻው የት ይሆን? ሚናውስ? #ኢትዮጵያዊነት መርህስ #መሪስ ነውን???

ምስል
  • የእቴጌ #ብሪቱ ሰርግ እና #ቅልቅል ወይንስ #ኑዛዜ ? ምጣኔ ሃብታዊ ተህድሶው እና ሥርዓቱ። • #ብሄራዊ ስሜት አድራሻው የት ይሆን? ሚናውስ? #ኢትዮጵያዊነት መርህስ #መሪስ ነውን??? "የቤትህ ቅናት በላኝ።"   በኢትዮጵያ ገብያ መር የኢኮኖሚ ፖሊሲ ተግባራዊ በመሆን ላይ መገኘቱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሊቀ - ሊቃውንታት ሙያዊ ትንታኔ እዬሰጡ ነው። በተጨማሪም ገዢው የኢትዮጵያ የጠሚር አብይ አህመድ መንግሥትም የራሱን ባለሙያወች አሰልፎ ማብራሪያ እያሰጠበት ነው። በኢትዮጵያ ገለልተኛ ሚዲያ ስለለ በኢኮኖሚ ሙያ ለሌላቸው ዜጎች ግራ የሚያጋባ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል ብዬ አስባለሁ። ሁሉም በራሱ መሻት ዙሪያ ስለሚሠራ።    የመነሻ የሆነ ሃሳብ ያላቸውም ቢሆን የኢኮኖሚ ፍልስፍናው የማይደፈር ተርም ስለሆነ ሜቶሎጂው ከባድም ስለሆነ ለአማተር ፖሊሲውን የመረዳት የአቅም ስስነት ሊኖር ይችላል። ከሁሉ የሚከፋው የጠቅላይ ሚር አብይ አህመድ ሁሉም ዓይነት እርምጃ #በደራሽ ዜና ስለሚያውጁ የበቃ እንኳን ባይሆን የነቃ የህሊና #ጉዝጓዝ አልቦሽነቱ ሽብር ነዢ የመሆን አቅሙ የዚያኑ ያህል ከባድ ነው። ሌላው ቀርቶ ለካድሬወቻቸው እንኳን በቂ ግንዛቤ፦ መረጃ በአግባቡ ስለማይሰጡ የተበጣጠሰ ግንፍል #ስሜት #ገዢ ሆኖ ይታያል። በግራ ቀኝ ያለውን ገለፃ አቅርቦ ህዝብ ህሊናው እንዲዳኜው ከማመቻቸት የመንግሥት ልሳንን ብቻ የደገፋ እሳቤወችን ይለፍ ሲሰጡ አስተውያለሁ። ኢኮኖሚ የህልውና #ህሊና ነው።    #በዘባጣ ሥርዓት የፈለገ ዓይነት ፖሊሲ ሥራ ላይ ለመዋል ዳጥ እና ምጥ ነው። ይህም ሆኖ ህዝብ ችግሩን ተረድቶ የተረጋጋ ተሳትፎ ያደርግ ዘንድ የግንዛቤ አድማሱ የሚያሰፋ መስኮች እገዳ ሊጣልባቸው አይገባም። ችግሩን ለይቶ አቅጣጫ ማሳዬት

ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሤ ዝምታውን ሰበረ||ሀገር አፍራሾች በሕግ አምላክ

ምስል

እቴጌ ጎንደር።

ምስል
 

የፔጄን ህግ መጠበቅ ግዴታ ነው። ዘለፋ እና ማዋረድም #ማቆም ግዴታ ነው።

ምስል
  የፔጄን ህግ መጠበቅ ግዴታ ነው። ዘለፋ እና ማዋረድም #ማቆም ግዴታ ነው።   "ህግ ተላላፊወችን ጠላሁ።"   ከእኔ ፔጅ ላይ #silent Discrimnation & #silent Emotional neglation ፈጽሞ አይፈቀድም። ዛሬ በውል ተደራጅተው የመጡ የዚህ ስሜት ተጋሪወች ቤታችን አጉድፈውታል። ሃሳብን አቅርቦ በሃሳብ እኔን መሞገት ይቻላል። አቅሙ ከኖረ። በስተቀር ግን በሰው ልጅ በገጽ አቀማመጥ፤ በዕድሜ፦ በፆታ፤ በሃይማኖት፤ በቆዳ ቀለም ምንም ዓይነት ተጽዕኖ ለማሳደር መሞከር ፈጽሞ አልፈቅድም።   በተጨማሪም ስድብ፤ ማዋረድ፤ ነውረኛ ቃላትን እና ሐረጋትን መጠቀምም አልፈቅድም። ለምን ብቻዬን አልቀርም። አይደለም ከእኔ ፔጅ በጓደኞቼ፤ በተከታዮቼ ፔጅ ላይም #ነውረኛ ነገር ካዬሁ መልስ አያስፈልግም #መራራ #ስንብት ይሆናል። ጋዜጠኛ፤ ፀሐፊ እና ሞጋች አቶ ታዲዮስ ታንቱ ወገኔ ናቸው።   በዚህ ዕድሜያቸው #በበቀል #መቀጥቀጣቸው ውስጤን ያሳምመዋል። በማረፊያቸው ጊዜ፤ በመመስገኛ ጊዚያቸው እንዲህ #የካቴና #ቀለብ ሲሆኑ እንደ ትውልድ ያንገበግበኛል። የማይስማማ ሃሳብ ካነሱ መሞገት እንጂ ሥልጣን አለኝ ተብሎ እንዲህ #በበቀል ማንገላታት የተገባ አይደለም።    ስንት እና ስንት አገር እና ትውልድን ማኒፌስቶ ነድፈው #ገዝተው ፤ #ገድለው ፤ #አስረው ፤ #አግተው ህዝብ #አሰቃይተው እንኳን በሰላም እዬኖሩ ነው። ማንም ፍፁም አይደለም። ግድፈት ተፈጥሯዊ ነው። የማይገድፍ #ዕቃ መሆን አለበት። ግድፈት እንኳን ቢኖር በዚህ መልክ መበቀል #የሥልጣኔ ማነስ ነው። በሌላ በኩል #የበታችነት ስሜትም ነው። በራስ መተማመን ሲያንስ #ምቀኝነት ፦ #ቅናት እና #በቀለኝነት አይቀሬ ነው።   ለዛውም አገር እዬገዙ ህዝብ እያስተ