ልጥፎች

"ሆድ ሲያውቅ ..."

ምስል
„ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ።“ „በውኑ ደንግል ረግረግ በሌለበት ቦታ ይበቅላልን?“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፰ ቁጥር ፲፩) ከሥርጉተ © ሥላሴ 21.07.2018 (ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ።) ·        በር። ዛሬን ደብሮታል። ደምኗል። እሜቴዋም ብቅ አልልም ብላ ጫጉላዋ ላይ ናት። እናም እኔም መውጣቱን አልፈለግሁትም። ስለዚህም ይህ ተኮለመ።፡ ·        የ ግራሞት ክራሞት! ከያንያን ምክንያት አይደሉም፤ ወይንም የአዲስ አባባ ከንቲባ ሹመት ምክንያት አይደለም። መሰረታዊ ጉዳይ የጠ/ ሚር አብይ የፍቅር ጉዞ እና ቀጣይ ተስፋው ነው መከራው። አጀንዳ ስለሚያሳጣ። ደጋፊ ስለሚያሳጣ።  ጸረ የአብይ ጸረ አብይ መንፈስን ከሳተናው ድህረ ገጽ በስተቀር፤ ብሎጎች፤ ታላላቅ ሚዲያዎች፤ የኮሚኒቲ ራዲዮኖች ሁሉም የባጁበት ነው። ምክንያታዊ በሆኑ ጉዳዮች አይደለም ሲታመሱ የባጁት ሁሉም ሚዲያ። ለአገር ተቆርቋሪነት አልነበረም ሁሉም በጓዳው ደብቆ ያቆዬው የታቆረ ዓላማ እንጂ፤ ብጥብጡንም ሞከካረው መሬት ላይ እሱም ለግብ አላበቃም። ትንሽ ራፊ የ  ዕውቅና ከማሰገኘት በስተቀር ሞጋዳዊ ለውጡን፤ ሰላሙን በማወክ ያስገኘው ፋይዳ የለም። እንዲያውም እትጌ ኤርትራ የምሥራቹን ጀባ ብላ አቅልም ቀልብም በዚያ ላይ ሰከነ።    …. እራሱ  የአሜሪካ እና የጀርመን መንግሥት በጀት መድቦ የሚያሠራቸው ሚደያዎች ሳይቀሩ በምን ሁኔታ ላይ ሲታተሩ እንደነበሩ ይታወቃል። ይህ የለውጥ መንፈስ በጥዋቱ ተሰብሮ እንዲቀር በዕድሜ ሁሉ ሲያላግጡ ነበር። እንዴት ዶር አብይ አህመድ 14 ዓመት ትግል ውስጥ ገባ የሚል ታሪ...

".... ፈራጄን እለምን ነበር"

ምስል
„ፃድቅ ብሆን ኖሮ አልመልስለትም ነበር፤ ወደ ፈራጄም እለምን ነበር“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፱ ቁጥር ፲፭) ከሥርጉተ©ሥላሴ 21.07.2018 (ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ) ትር                 አለች   ብር           ማለች     ንር~~~~~ መታች     ውርር ዘፈነች ፍርፍር ጨፈረች ስርስር ኮለኮለች ብርብር ለበሰች ንህርር ጣመች ሳቀች ተፍነከነከች ፍርፍር አስክትል አጣጣመች ጥመር ~~~~~~ አለች                        ተዋህደች                          ተቀባች።                           ፈሰሰች-ቀለጠች ተ~~~~~~ለ~~~~~~ሰ~~~~~~ነ~~~~~~ች ሃሴትን ቀለበች አምሳልን ተቀኘች። ·  ...

ደባ ...

ምስል
ጽልመታዊ-ቅብብሎሽ          *** „እግዚአብሄር ቁጣውን አይምልሰም፤ ከእርሱ በታች ረዓብን የሚረዱ ይዋረዳሉ“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፱ ቁጥር ፲፫) ከሥርጉተ ©ሥላሴ 21.07.2018 (ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ)               ቅብብሎሽ                 ለጥፈት-ግጥግጦሽ                   ለምክነት-ምልልሶሽ                      አሪዎሳዊ-ድግግሞሽ                        ጨለማዊ-ድርብርቦሽ።                             ማቅ አልባሽ       ...

ዕውነት!

ምስል
ት ታ ያ ለ ሽ „ስለዚህም አፌን አልከለክልም፤  በመንፈሴም ጭነቀትን እናገራለሁ፤ በነፍሴ ምሬት በኀዘን አንጎራጉራለሁ።“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፯ ቁጥር ፲፩) ከሥርጉተ ©ሥላሴ 21.07.2018 (ከገደማዊቷ ሲዊዘርላንድ) ት ታ ያ ለ ሽ     *** ቀና አትይም ...         ትጎብጫለሽ። የለሽ ሲባል ...         ትገኛለሽ። ሞተች ሲሉም ...         ትነሻለሽ። አፈ ታሪክ ...         እልም አይደለሽ። ቁልጭ ብለሽ         ትታያለሽ። ሚዛን ዕውነት...          ትፈረጃለሽ። ለዝንታዓለም፣ ለአንችነትሽ ...           ... ትቆሚያለሽ!                                                  ...

የዳግማዊ አባ ኮስትር አቶ ንጉሡ ጥላሁን እና የይደንቃቸው ከበደ ውልፍትና ፍጥጫ!

ምስል
ዳግማዊ አባ ኮስትር  ምንይል? „አቤቱ በዓመታት መካከል ሥራህን ፈጽም፤ በዓመታት መካከል ትታወቅ በመዓት ጊዜ ምህረትን አስብ።“ (ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፪) ከሥርጉተ©ሥላሴ 20.07.2018  ( ከገዳማዊቷ ሲዊዘርላንድ) መታዬት ያለበት ቪዲዮ። ልባምነት። የማከብራችሁ ክብረቶቼ ይህን የቪዲዮ ክሊፕ እዩት እና  ፌስ ቡክ ያላችሁ ሸር  አድርጉልኝ። ከዘራፊ ጋር መደመር ወንጀል ስለሆነ። ሥራ ከሚቀፈው ፋውል እና ግን ከሞቀ ከሚጣደው ጋር መደመር ይከብዳል ብቻ ሳይሆን ይቀብራል።  https://www.youtube.com/watch?v=uVp9w1x_Gn0&t=148s ETV  ለታሪክ   ዘራፊዎች   ማንዘርዘሪያ   ሊኖረው   ይገባል።   የአማራ   ተጋድሎ   ታሪከ   ከልብ   አይደለም !  ምንጊዜም   ያሽታል ! (19.07.2018.) ·        መንተራሻ ! እንዴት ናችሁ የኔዎቹ … አጅግ የሚገርሙ ፖለቲካዊ ቀውሶችን መፍጠር ዋነኛው ስልት ነው የልግመኛው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስተራቴጂ መስፈርት ይባል ታክቲካዊ መንገድ ይባል አላውቅም የኔዎቹ ባሻችሁ መልክ ተቀበሉት። የሆነ ሆኖ ሰማያዊ ፓርቲ ቤተ መንግሥት አካባቢ ድር እና ማግ የመሆን ህልም ወፍ ያወጣው ገጠምኝ አግኝቷል።  ማን ይህን መሥመር ዘረጋለት ለሚለው እኔ አውቃዋለሁኝ፤ ለጊዜው ግን በአባ ዝምታ ይቆለፍ። ያው ሴቶች ትንሽ በእንደነዚህ ዓይነት ጉዳዮች ቀደም ያሉ ዕይታዎች አሉንና። በተለይ በቀደመው ጊዜ ...